Telegram Web Link
ተጣይ ፤ ሰያፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
🟣 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
| ማጠቃለያ - ፪ 🎤 በድምፅ

፩. ተጣይ ንባብ
፪. ሰያፍ ንባብ

#ድምፅ #ሥርዓተ_ንባብ
🎤 መሠረተ፡ግእዝ 🎤

@learnGeez1
@learnGeez1
የጥያቄ እና መልስ ዝግጅት

ሥርዓተ ንባብ


. ከ ዐበይት ንባባት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው ?
ሀ. ተጣይ
ለ. ሰያፍ
ሐ. ጠባቂ
መ. ተነሽ

. ከንዑሳን ንባባት ውስጥ የሚመደበው የቱ ነው ?
ሀ. ተናባቢ
ለ. ጠባቂ
ሐ. የሚላላ
መ. ሁሉም

. ተነሽ የንባብ ዓይነት በከፍተኛ ድምፅ የሚነሳ ሲሆን በኃምስ ና በሳድስ ፊደል አይጨርስም ?
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

. ከተነሽ ንባብ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው ?
ሀ. አብርሃም
ለ. አሐዱ
ሐ. ቅዱስ
መ. ቀተለ

. ተነሽ ንባብ ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ዘምሩ
ለ. መጽአ
ሐ. ገብርኤል
መ. ተንሥአ

. ወዳቂ ንባብ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ሲኖዶስ
ለ. እግዚአብሔር
ሐ. ሥላሴ

. " ሩፋኤል " ከምን የንባብ አይነት ይካተታል
ሀ. ወዳቂ
ለ. ተጣይ
ሐ. ተነሽ

. በሳድስ ፊደል ሲጨርስ "ዝ" የሚጨምረው የንባብ አይነት የቱ ነው ?
ሀ. ተነሽ
ለ. ወዳቂ
ሐ. ተጣይ
መ. ሰያፍ

. ሰያፍ እና ተነሽ የንባብ አይነት ሁለቱም ድምፅን ከፍ በማድረግ ይነበባሉ ፡፡
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

፲. " እስጢፋኖስ " ከምን የንባብ አይነት ይመደባል ?
ሀ. ተጣይ
ለ. ወዳቂ
ሐ. ሰያፍ


#መልመጃ
🖌 መሠረተ ግእዝ

@learnGeez1

📩 @learnGeezbot
ለጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ
ምዕራፍ ፬ | 4
ክፍል አንድ - ሥርዓተ ንባብ


. ከ ዐበይት ንባባት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው ?
ሀ. ተጣይ
ለ. ሰያፍ
ሐ. ጠባቂ
መ. ተነሽ

. ከንዑሳን ንባባት ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው ?
ሀ. ተናባቢ
ለ. ጠባቂ
ሐ. የሚላላ
መ. ሁሉም

. ተነሽ የንባብ ዓይነት በከፍተኛ ድምፅ የሚነሳ ሲሆን በኃምስ ና በሳድስ ፊደል አይጨርስም ?
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

. ከተነሽ ንባብ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው ?
ሀ. አብርሃም
ለ. አሐዱ
ሐ. ቅዱስ
መ. ቀተለ

. ተነሽ ንባብ ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ዘምሩ
ለ. መጽአ
ሐ. ገብርኤል
መ. ተንሥአ

፮. ወዳቂ ንባብ የሆነው የቱ ነው ?
ሀ. ሲኖዶስ
ለ. እግዚአብሔር
ሐ. ሥላሴ

. " ሩፋኤል " ከምን የንባብ አይነት ይካተታል
ሀ. ወዳቂ
ለ. ተጣይ
ሐ. ተነሽ

. በሳድስ ፊደል ሲጨርስ "ዝ" የሚጨምረው የንባብ አይነት የቱ ነው ?
ሀ. ተነሽ
ለ. ወዳቂ
ሐ. ተጣይ
መ. ሰያፍ

. ሰያፍ እና ተነሽ የንባብ አይነት ሁለቱም ድምፅን ከፍ በማድረግ ይነበባሉ ፡፡
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

. " እስጢፋኖስ " ከምን የንባብ አይነት ይመደባል ?
ሀ. ተጣይ
ለ. ወዳቂ
ሐ. ሰያፍ


🟢 ሥርዓተ ንባብ

https://www.tg-me.com/learnGeez1
ይህ “የትናንቱን_ለነገ” የተሰኘ የቴሌግራም ስብስባችን ነው::
• በእርጅናና በተለያየ ምክንያት ጤናቸው የተጓደለና በየመቃብር ቤቱ የወደቁ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ለመንከባከብ
• የአብነት ትምህርት መምህራንን: ተማሪዎችን ለመርዳት እንዲሁም የትናንቱን ለነገ ለማስቀጠል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች የሚመክሩበት ገፅ ነው::

https://www.tg-me.com/yetenantun_lenege
https://www.tg-me.com/yetenantun_lenege


https://www.tg-me.com/learnGeez1
🟢 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ

•ክፍል ፮ | 6


➁ ንዑሳን ሥርዓተ ንባባት
(Minor Style of Reading)

_፪. ጠባቂና ልሕሉሕ__
(ማጥበቅ′ና ማላላት)

➧ ማጥበቅ ፦ በአንድ ቃል ውስጥ የሚጠብቅ ፊደል ሲኖር ጠብቆ እንዲነበብ ይደረጋል፡፡

- የቀደሰ ቤት ግሶች ሁሉም ጠብቀው ይነበባሉ፡፡ በተጨማሪ ካልዓይ አንቀጾችም ጠብቀው ይነበባሉ ነገር ግን "አ" እና "ሀ" በግስ መካከል ከገቡበት ላልተው ይነበባሉ ፡፡

ምሳሌ ፦ ጠብቀው የሚነበቡ

ቀደሰ
ዘመረ
ነጸረ
ፈነወ
ለበወ
ረሰየ
ሐወጸ
መነነ
ወደሰ
ሰብሐ
ተጰጰሰ
ተዘከረ
ተዐገሠ
ጸውዐ


➧ ማላላት ፦ በአንድ ቃል ውስጥ ላልቶ የሚነበብ ፊደል ሲኖር ላልቶ ይነበባል፡፡

- የቀተለ ቤት ግሶች ሁሉም ላልተው ይነበባሉ ፡፡

ምሳሌ ፦ ላልተው የሚነበቡ

ቀተለ
ሰረቀ
ተለወ
ፈቀደ
ሐቀፈ
ነበረ
ወለደ
ወረደ
ወሀበ
ሰከበ
መጽአ
ፈተወ
ተከለ

✿ በግእዝ ቋንቋ አንድ ቃል ሲጠብቅና ሲላላ የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል፡፡

ሰበከ (ሲጠብቅ) ➜ ጣዖት ሠራ
ሰበከ (ሲላላ) ➜ አስተማረ

መካን (ሲጠብቅ) ➜ መውለድ የማይችል
መካን (ሲለላ) ➜ ቦታ


#ሥርዓተ_ንባብ
✏️ መሠረተ ፡ ግእዝ
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://www.tg-me.com/learnGeez1
https://www.tg-me.com/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeez1_Bot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
Audio
በመምህር ሮዳስ ታደሰ

ፀሐይ ትጨልማለች

#ሼር
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•═╮
💚 @Kukuha_haymanot 💚
💛 @Kukuha_haymanot 💛
❤️ @Kukuha_haymanot ❤️
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•═╯
ሀሳብዎን @kukuha_haymanotBot ላይ ይንገሩን
🗣 ንግግር


👩🏻‍🦱 ሰላምለኪእኅትየ
➔ ሰላም ለአንቺ እኅቴ

👩🏽‍🦳 ወሰላምለኪቢጽየ
➜ ሰላም ለአንቺም ጋደኛዬ

👩🏻‍🦱 እፎአንቲ?
➔ እንዴት ነሽ

👩🏽‍🦳 ዳኅናአነ
➜ ደኸና ነኝ

👩🏻‍🦱 ናሁአይቴተሐውሪ?
➔ አሁን የት ትሄጂያለሽ

👩🏽‍🦳 ኀበቤተመንግሥት
➜ ወደ ቤተ መንግሥት

👩🏻‍🦱 ምስለመኑ?
➔ ከማን ጋር

👩🏽‍🦳ምስለእምየ
➜ ከእናቴ ጋር

👩🏻‍🦱 እስፍንቱሰዓትትትመየጡ?
➔ ስንት ሰዓት ትመለሳላችሁ

👩🏽‍🦳 ዐሠርቱሰዓት
➜ ዐሥር ሰዓት


👩🏻‍🦱 ሠናይሕይወትእፎውእቱ?
➔ ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው።

👩🏽‍🦳 ሠናይውእቱ
➜ ጥሩ ነው።

👩🏻‍🦱 ምንትሐዲስነገርሀሎእኅትየ?
➔ ምን አዲስ ነገረ አለ እኅቴ

👩🏽‍🦳 አልቦሐዲስነገርቢጽየ
➜ አዲስ ነገር የለም ጋደኛዬ

👩🏻‍🦱 ለእመኢንትራከብሠናይመዓልት
➔ ካልተገናኘን መልካም ቀን

👩🏽‍🦳 ለኲልዔነ
➜ ለኹለታችንም


#ቃለ_ምልልስ
መሠረተግእዝ

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

ትምህርቶችን ለሌሎች ያጋሩ #Share... 'ቻናላችንን' #Join በማድረግ ግእዝ ቋንቋን ይማሩ።
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ

ማኅቶት /ስም/
መብራት ፣ ሻማ ፣ ጧፍ
Flame, Light

• ኀተወ➧በራ /ግስ/
#መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም #ግስ
@learnGeez1
@learnGeez1
🔅 ከሢቶተርእስ (ራስን ማስተዋወቅ)
Self Expression


ቀዲሙአነአሮንእትበሀል
በመጀመሪያ እኔ አሮን እባላለሁ
First i am called Aaron

የተወለድኩትበ፲፱፺፭ዓመተምሕረት ውእቱ
የተወለድኩት በ1995 ዓ.ም ነው
I am born in 1995

ስመአቡየአብርሃምውእቱ
የአባቴ ስም አብርሃም ነው
My father's name is Abraham

ስመእምየማርታውእቱ
የእናቴ ስም ማርታ ነው
My mother's name is Marta

ብሔርየኢትዮጵያውእቱ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ነው
My nation is Ethiopia

ዕድሜየዕሥራወሰብዐቱውእቱ ፡፡
ዕድሜዬ ሃያ ሰባት ነው
My age is 27

አነአፈቅርአንብቦተመጽሐፍ
መጽሐፍ ማንበብ እወዳለሁ
I love reading books

አነአፈቅርተውኔተኳሄላ
ኳስ ጨዋታ እወዳለሁ
I love playing football

አነኢያፈቅርተናግሮተሐሰት
ውሸት መናገር አልወድም
I don't like lies

አነኢያፈቅርነጽሮተከይሲ
እባብ መመልከት አልወድም
I don't like watching snakes

በእንተሰማዕክሙእሴብሕ
ስለሰማችሁኝ አመሰግናለሁ
Thanks for listening me


#መጀመሪያ #ራስን_ማስተዋወቅ #ቃለ_ምልልስ
መሰረተ፡ግእዝ
@learnGeez1

@learnGeez1

@learnGeez1
📜 ሐረግ (Phrase)

ክፍል ፩


- ሐረግ ማለት የሁለትና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ሲሆን የግእዝ ቃላት ሁለትና ከዚያ በላይ ተናበውም ሆነ ሳይናበቡ ሲሰባሰቡ ሐረግን ይፈጥራሉ። በሌላ አነጋገር ጅምር ዐረፍተ ነገር እንላቸዋለን፡፡

- ሐረግ በሁለት ይከፈላል አነርሱም ግሳዊ ሐረግ እና ስማዊ ሐረግ እንላቸዋለን፡፡ በተጨማሪ ደግሞ በሚይዙት ቃላት መጠን አጭር (ሐጺር) እና ረጅም (ነዊሕ) ረጅም ሐረግ ብለን እንለያቸዋለን፡፡


🔷 ግሳዊ (ዐቢይ) ሐረግ

ሐጺር(አጭር) ሐረግ፦
ሁለት ቃላትን ብቻ ይይዛል ፡፡

ምሳሌ ፦
ዑደተአሕጉር ➜ ሀገሮችን መዞር
ረኪበዕረፍት ➜ ዕረፍትን ማግኘት
ሢመተንጉሥ ➜ ንጉሥን መሾም
መደንግጸሰብእ ➜ ሰውን የሚያስደነግጥ
ትገብርዘንተ ➜ ይኸን ታደርግ ዘንድ

ነዊሕ (ረጅም) ሐረግ፦
ሦስትና ከዚያ በላይ ቃላትን ይይዛል ፡፡

ምሳሌ ፦
ጽሕፈተመጽሐፍዐቢይ ➜ ትልቅ መጽሐፍን መጻፍ
ከመያንብሮሙምስለአዝማዲሁ ➜ ከዘመዶቹ ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ
ሰማዔምክርሠናይ ➜ በጎ(ጥሩ) ምክርን የሚሰማ
መተርጉመምሥጢርሥውር ➜ የተሰወረውን ምሥጢር የሚተረጉም


መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
መሠረተ ግእዝ pinned «መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ 🔸የግእዝ ቋንቋ ታሪክና አመጣጥ ክፍል ፩(1) ቋንቋ ማለት መግባቢያ ማለት ነው ፡፡ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ ከአንዳንድ ቀደምት የታሪክ ጸሓፊዎችና የግእዝ ቋንቋ መጻሕፍትን ጽፈው ካስረከቡን ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶችና የቋንቋው ባለቤቶች እንደምንረዳው፦ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ በኢትዮጵያ መነሻ ሊሆነን የሚችለው ክርስቶስ ከመወለዱ ከ800 ዓመት ጀምሮ ነገደ ሴም (የሴም…»
📜 የግስ ጥናት 📜

ክፍል አሐዱ (፩)

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነስተው ይነበባሉ።

► መራ - መርሐ
► ደረሰ - በጽሐ
► አቀረበ - አውጽሐ
► ፈላ - ፈልሐ

► መዘነ - ጠፍልሐ
► አጨበጨበ - ጠፍሐ
► ፈታ - ፈትሐ
► ጮኸ - ጸርሐ

► አመሰቃቀለ - አመልትሐ
► ቆየ - ጸንሐ
► ረዘመ - ኖኀ
► ዘረጋ - ሰጥሐ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ

➜ ክረምት ➧ክረምት /በቁሙ/

• ጊሜ = ደመና
• ነፋስ (አውራንቄ) = በቁሙ
• መብረቅ = በቁሙ
• ዝናም = ዝናብ
• ሰርብ = ጎርፍ

➜ ሀጋይ ➧ በጋ

#መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም

📜 መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
መሠረተ ግእዝ
📜 ሐረግ (Phrase) ክፍል ፩ - ሐረግ ማለት የሁለትና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ሲሆን የግእዝ ቃላት ሁለትና ከዚያ በላይ ተናበውም ሆነ ሳይናበቡ ሲሰባሰቡ ሐረግን ይፈጥራሉ። በሌላ አነጋገር ጅምር ዐረፍተ ነገር እንላቸዋለን፡፡ - ሐረግ በሁለት ይከፈላል አነርሱም ግሳዊ ሐረግ እና ስማዊ ሐረግ እንላቸዋለን፡፡ በተጨማሪ ደግሞ በሚይዙት ቃላት መጠን አጭር (ሐጺር) እና ረጅም (ነዊሕ) ረጅም…
ሐረግ (Phrase)

ክፍል ክልዔቱ (፪)

🔷ስማዊ (ንኡስ) ሐረግ 🔷

ሐጺር (አጭር) ሐርግ

ምሳሌ ፦

• ኮከበ፡ጽባሕ ➜ የንጋት ኮከብ
• ሐዊረ፡ሕይወት ➜ የሕይወት ጉዞ
• ደብተራ፡ኦሪት ➜ የኦሪት ድንኳን
• ወርቅ፡ወብሩር ➜ ወርቅና ብር
• መምህረ፡ወንጌል ➜ የወንጌል መምህር


ነዊሕ (ረጅም) ሐረግ

ምሳሌ ፦

• ሰብእ፡ወመላእክተ፡እግዚአብሔር ➜ ሰውና የእግዚአብሔር መላእክት

• ኆኅተ፡ደብተራ፡ዘመርጡል ➜ የአዳራሽ ድንኳን በር

• አድባር፡ወአውግር፡ወኲሉ፡ዕፅወ፡ገዳም ➜ ተራሮችና ኮረብቶች የበርሐ እንጨቶችም ሁሉ

• ወተንሢኦ አብርሃም እምንዋሙ ➜ አብርሃምም ከእንቅልፉ ተነስቶ

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
2024/11/20 11:20:19
Back to Top
HTML Embed Code: