Telegram Web Link
1⃣0⃣ "ኀበሰ" ማልት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
49%
ሀ. አበሰ
19%
ለ. ቆፈረ
22%
ሐ. ጋገረ
10%
መ. ጮኸ
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች
(NAMES OF PERSONS)

የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም።

ክፍል ክልዔቱ (፪)

ኖኅ - Noah
አሮን - Aaron
አቤሜሌክ - Abimelech
አቤሴሎም - Absalom
አብያ - Abijah

አኪላስ - Achillas
አዶንያስ - Adonijah
ኢያኔስ - Jannes
ኢዮስያስ - Josiah
ኢዮአብ - Joab

ዕሤይ - Jesse
ዘሩባቤል - Zerubbabel
ያፌት - Japheth
ይሳኮር - Issachor
ዮሳ - Jose

ዮቶር - Jethro
ዮዳሄ - Jehoioda
ዮናን - Jonan
ዮአስ - Joash
ዲና - Dinah

ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡(#Bible)

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ)
#ስም #መጽሐፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🌕 አስማተ ቀለማት

በግእዝ በአማርኛ

ቀይሕ ቀይ

ጸዓዳ ነጭ

ጸሊም ጥቁር

ሰማያዊ ሰማያዊ

ብስንሶ አረንጓዴ

እላቁጥሩ ቢጫ

#ስም #ቀለሞች
🌕 መሠረተ ግእዝ🌕
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች
(NAMES OF PERSONS)

የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም።

ክፍል ሠለስቱ (፫ )

ዮራም - Jonim
ፈበን - Phoebe
ፋሬስ - Perez
ጦቢት - Jobit
ጣቢታ - Tabitha

ግያዝ - Gehazi
ዴማስ - Demas
ጢሞና - Timon
ዮስቴና - Justina

ዮልያን - Junia
ደሊላ - Delilah
ዲቦራ - Daborah
ዳኬዎስ - Decius


ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡(#Bible)

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ)
#ስም #መጽሐፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
📔 መዝገበ ቃላት ፍቺ

➜ ሠያጢ ➧ነጋዴ - (ስም)

#መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
📜 መዝገበ ቃላት ፍቺ

➜ ገራህት /ስም/
• እርሻ
Farm, Barnyard

#መዝገበ_ቃላት #ስም
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📜 የግስ ጥናት 📜

•ክፍል (፭ ) •

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ላልተው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

ሰዓረ - ሻረ
ኀደረ - አደረ
ሰክረ - ሰከረ
ኀልቀ - አለቀ

ፈረቀ - ከፈለ
ነበበ - ተናገረ
አስተዐጸበ - አደነቀ
አንበበ - አነበበ
ለተተ - ጻፈ

ነቀበ - ለየ
አውሰበ - አገባ
ጸግበ - ጠገበ
ወሀበ - ሰጠ
ሐተተ - መረመረ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተ ፡ ግእዝ.
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
መሠረተ ግእዝ pinned «መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ 🔸የግእዝ ቋንቋ ታሪክና አመጣጥ ክፍል ፩(1) ቋንቋ ማለት መግባቢያ ማለት ነው ፡፡ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ ከአንዳንድ ቀደምት የታሪክ ጸሓፊዎችና የግእዝ ቋንቋ መጻሕፍትን ጽፈው ካስረከቡን ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶችና የቋንቋው ባለቤቶች እንደምንረዳው፦ የግእዝ ቋንቋ አመጣጥ በኢትዮጵያ መነሻ ሊሆነን የሚችለው ክርስቶስ ከመወለዱ ከ800 ዓመት ጀምሮ ነገደ ሴም (የሴም…»
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች
(NAMES OF PERSONS)

የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም።

► ክፍል •፬ •

ሄኖክ - Hnoch
ሐና - Anna
መርዶክዮስ - Mardochacus
ሙሴ - Mosses
ሚክያስ - Micah

ማርቆስ - Mark
ማታን - Mattan
ማቴዎስ - Mattew
ማትያስ - Matthias
ምናሴ - Menasseh

ሣራ - Sarah
ራሔል - Rache
ርብቃ - Rebecca
ሰሎሜ - Salome
ሰሎሞን - Solomon


ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡(#Bible)

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ)
#ስም #መጽሐፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📖 መዝገበ ቃላት ፍቺ

• መስፈርተ ጊዜ ➾ ሰዓት

- እምድኅረ ሰዓት - ከሰዓት በኋላ
- እምቅድመ ሰዓት - ከሰዓት በፊት

#መዝገበ_ቃላት_ፍቺ #ስም
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
▫️ቅኔ (፩)▫️

ጉባኤ ቃና መልአከ ብርሃን አድማሱ


ኦ ፡ ድንግል ፥ ሕጻናተ ፥ ዘበሠሌዳ-ከርሥ ፡ ሠዐሊ ፣
ሥዕለ-እዴሁ ፡ በማይ ፥ ከመኢያጥፍዕ ፡ ሰአሊ ፡፡

ትርጉም ፦ ድንግል ሆይ ፥ ሕጻናትን በማኅፀን የሚቀርጽ ሠዐሊ (ፈጣሪ) ልጅሽ የእጆቹን ሥዕሎች በውኃ እንዳያጠፋ ለምኚ(ሰአሊ)፡፡

ምሥጢር ፦ ሥዕል የሚስልን ልጅ እናቱ "እባክህን ሥዕሉን ውኃ እንዳያጠፋብኸህ" እንደምትለው ሁሉ እመቤታችንም ጌታን በአምሳሉ የፈጠራቸው ፍጡራንን በውኃ እንዳያጠፋ እንደምትለምነው ሊቁ ይማፀኗታል ፡፡

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📜 የግስ ጥናት 📜

•ክፍል አርባዕቱ (፮ )•

ከዚኽ በታች ያሉ ግሶች ሁሉም
ጠብቀው እና ተነሥተው ይነበባሉ።

ሐዘበ - ጠረጠረ
የበበ - እልል አለ
ረበነ - አስተማረ
በየነ - ፈረደ

ኰነነ - ገዛ
ደርዐ - ታገሰ
ወድአ - ጨረሰ
ጸውአ - ጠራ

ጸንዐ - አረጋጋ
ሐሰወ - ዋሸ
ለበወ - አስተዋለ
መጠወ - ሰጠ


#ግስ #ጥናት
📜 መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች
(NAMES OF PERSONS)

የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም።

► ክፍል •፭ •

አብርሃም
ሙሴ
አሮን
ኢያሱ
ሳሙኤል

ዳዊት
ኢሳይያስ
ኤርምያስ
ኤልያስ
ኤልሳዕ

ዕዝራ
አናንያ
አዛርያ
ሚሳኤል
ሕዝቅኤል
ዳንኤል

ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡(#Bible)

ምንጭ ፦ መጽሐፈ ሰዓታት
#ስም #መጽሐፍ
መሠረተ ፡ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🤏ሀብት
🤏ሐብት
ልዩነቱ ምንድን ነው
🤞🤞
የ 3ቱ ሀ *ሐ *ኀ *እና የሁለቱ ‘’አ” “ዐ “ልዩነት ጠፍቶ አሁን ላይ በድምጽ መመሳሰላቸው እውነት ነው ። ነገር ግን አባቶቻችን ቢያንስ በጽሑፍ ስላስቀመጡልን ምስጢሩ እንዳይጠፋ እንዳለ መጠበቅ ይገባናል።


ሀብት =በቁሙ ጸጋ ንዋይ በረከት ማለት ነው
ሐብት = የተለየ ትርጉም ሰለሌለው ተደርቦ ቢነገር ችግር ላያመጣ ይችላል

ነገር ግን

ሀበበ == ሰደበ ነቀፈ ማለት ሲሆን
ሐበበ == ወደደ አፈቀረ ማለት ነው

ብሐ == አመሰገነ
ብሐ == ሠባ ወፈረ ደነደነ

ሰረቀ == በቁሙ የሌባ ሥራ
ሠረቀ == ወጣ: ተገኘ : ተወለደ


ከዚህም የፊደላቱ ልዩነት የትርጉም ፍጹም ልዩነት እንደሚያመጣ እንረዳለን።

ስለዚህ ልዩነቱን ጠብቀን ጠንቅቀን መያዝ መልካም ነው ግደታም ነው !

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📖 መዝገበ ቃላት ፍቺ

• ጽጌ ➾ አበባ (ላልቶ ይነበባል)
• ጽጌረዳ ➾ አበባ


#መዝገበ_ቃላት_ፍቺ #ስም
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
.☑️ከሚከተሉት ውስጥ ከግእዝ ፊደላት የማይመደበው የቱ ነው ?

⚪️ . ሸ
⚫️ . ጀ
🔵 . ጠ
🔴 . ሀ እና ለ
☑️ረቡኒ የሚለው ቃል ከየትኛው ግስ የወጣ ነው ?

⚪️. መሀረ = አስተማረ
⚫️. ረበነ = አስተማረ
🔵. ሀ ና ለ
🔴. ሁሉም
☑️ የጳጉሜን ወር ስድስት(፮) የሚሆነው መቼ ነው ?

⚪️. በዘመነ ማቴዎስ
⚫️. በዘመነ ማርቆስ
🔵. በዘመነ ሉቃስ
🔴. በዘመነ ዮሐንስ
የግእዝ ቅኔ በአማርኛ

ዘአምላኪየ ቅኔ

፩. እንዲህ አላቸው በድምፅ የብዙዎች አባት ደመና ፤
ዕፅዋት ነቃ ነቃ በሉ ሰማዩን እዩና ፤
ከራስ ከሌለ ንቃት ተረስቶ መቅረት አለና ፡፡


፪. ውኋ ቀጂዎች ተማሪዎች ውኋ ዕውቀትን ሊቀዱ ወደ ወንዝ ትምህርት ቤት ይወርዳሉ ፡፡

ሰም ፦ ውኋ ቀጂዎች ውኋ ሊቀዱ ወደ ወንዝ ይወርዳሉ ፡፡

ወርቅ ፦ ተማሪዎች ዕውቀት ለማግኘት ወደ ትምህርት ቤት ይመላለሳሉ ፡፡

#መሠረተ_ግእዝ
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
◾️ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ግሶች ◾️

ክፍል ፩(1)

➜ አስተማረ
• ረበነ
• መሐረ
• ሰንኰረሰ
• ሰበከ

➜ ቻለ
• አግመረ
• ክህለ
• መለገ

➜ ተኛ
• ኖመ
• ደቀሰ
• ሰከበ

➜ አመሰገነ
• ቀደሰ
• ወደሰ
• ዘመረ
• አእኮተ
• መዝገነ
• ለጠነ

➜ ጻፈ
• ከተበ
• ጦመረ
• ለከከ
• ጸሐፈ

➜ ሠራ
• ሣረረ
• ሰርሐ
• ለብሐ
• ሐነጸ
• ሠርዐ

#ግሶች
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
2024/10/02 20:29:48
Back to Top
HTML Embed Code: