Telegram Web Link
⚪️ የመንግሥታዊና የግለሰብ የሥራ ድርሻ ስያሜዎች


▹ የፍርድ ሚኒስቴር ➜ ዘፍትሕ መባሕት

▹ ዳኛ ➜ ዳን

▹ ዳኞች ➜ ዳናት

▹ የግራ ዳኛ ➜ ዳን ዘጸጋም

▸ የቀኝ ዳኛ ➜ ዳን ዘየማን

▸ የመሐል ዳኛ ➜ ዳን ዘማዕከል

▸ ጠበቃ ➜ መስተናግር

▸ ተከሳሽ ➜ መስተዋቅስ

▹ ወንጀለኛ ➜ ገባሬ ዕልወት

▹ ፖሊስ ➜ ዐቃቤ ኅጽዐት

▹ ተላላኪ ➜ ላእክ

▹ ፈራጅ ➜ ፈታሒ

▸ የፍትህ አደባባይ ➜ ዐውደ ፍትሕ


#ስም
-▣ ✦✧ ▣-
◎ መሠረተ ግእዝ ◎
@learnGeez1
✴️ ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃላት)


ጻድቅ ➝ ኃጥእ
ቡራኬ ➝ ርግማን
ትሕትና ➝ ልዕልና
ሐዘን ➝ ፍሥሐ
ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት)

እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ
የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም
ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት
ጦማሪ(ጸሓፊ) ➝ ሠዓሊ

ዝናም ➝ ፀሐይ
ሖረ ➝ መጽአ
ዐቢይ ➝ ንዑስ
ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ)
ሌሊት ➝ መዓልት



https://www.tg-me.com/learnGeez1
✴️ ቃላተ ተምሳሌት (ተመሳሳይ ቃለት)


መጽአ (መጣ) ➝ በጽሐ (ደረሰ)
ሰከበ (ተኛ) ➝ ደቀሰ
ሐነጸ (ሠራ) ➝ ሠርዐ

ደብር (ተራራ) ➝ ቤተል
ስብሐት (ምስጋና) ➝ ማሕሌት
ቀለመ (ጻፈ) ➝ ሎሀ
አግመረ (ቻለ) ➝ ክህለ

ናሁ (አሁን) ➝ ዮም (ዛሬ)
አርአያ ➝ አምሳል
ሰአለ (ለመነ) ➝ ተንበለ


✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
ℹ️ ትእምርተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
(Symbol of Reading)


፩ - ክልዔቱ ነቁጥ ➝ ሁለት ነጥብ [ ፡ ]

፪ - ዐቢይ ነቁጥ ➝ አራት ነጥብ [ ፡፡ ]

፫ - ዐቢይ ሠረዝ (ክዑብ) ➝ ድርብ ሰረዝ [ ፤ ]

፬ - ንዑስ ሠረዝ (ንጻል) ➝ ነጠላ ሠረዝ [ ፣ ]

፭ - ትእምርተ ጥያቄ ➝ የጥያቄ ምልክት [ ? ]

፮ - ትእምርተ አንክሮ ➝ ቃለ አጋኖ [ ! ]

፯ - ትእምርተ ስላቅ ➝ [ ¡ ]

፰ - አቅርንት ➝ ቅንፍ [ ( ) ]

፱ - ትእምርተ ጥቅስ ➝ [ “ ” ]


መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
📜@learnGeez1
💠 አብዝኈተ ስም ዘልሳነ ግእዝ
(Making Nouns Plurals)


ነጠላ ብዙኅ

ሀገር ➝ አህጉር
ደብር ➝ አድባር
ገዳም ➝ ገዳማት
ንጉሥ ➝ ነገሥታት
ንግሥት ➝ ንግሥታት
ገብር (አገልጋይ) ➝ አግብርት

መስፍን ➝ መሳፍንት
መምህር ➝ መምህራን
መኰንን ➝ መኳንንት
ጻድቅ ➝ ጻድቃን
ነቢይ ➝ ነቢያት
ዝናም ➝ ዝናማት

ልብ ➝ አልባብ
ዘመድ ➝ አዝማድ
ነቅዕ (ምንጭ) ➝ አንቅዕት
ባሕር ➝ አብሕርት
ቃል ➝ ቃላት
ባዕድ ➝ ባዕዳን
መሠግር(አጥማጅ) ➝ መሠግራን


#ነጠላና_ብዙ
መሠረተ 📜 ግእዝ

@learnGeez1
💠 አብዝኈተ ስም ዘልሳነ ግእዝ
(Making Nouns Plurals)


ነጠላ ➝ ብዙኅ

ሰማዕት ➝ ሰማዕታት
መንግሥት ➝ መንግሥታት
መርኆ(ቁልፍ) ➝ መራኁት
ቀኖት(ችንካር) ➝ ቅንዋት
ግልፎ(ጣዖት) ➝ ግልፎዋት

እኁ(ወንድም) ➝ አኃው
አብ(አባት) ➝ አበው
ወልድ(ወንድ ልጅ) ➝ ውሉድ
ወለት(ሴት ልጅ) ➝ አዋልድ
ድንግል ➝ ደናግል


ደብተራ(ድንኳን) ➝ ደባትር
ዕፅ(እንጨት) ➝ ዕፀው(ዕፅዋት)
መክፈልት(ዕድል) ➝ መክፈልታት
አንቀጽ(በር) ➝ አንቅጽ (በሮች)

ዓይን ➝ አዕይንት
እዝን(ጆሮ) ➝ አእዝን
አንፍ(አፍንጫ) ➝ አእናፍ
አፍ ➝ አፈው
ገቦ(ጎን) ➝ ገበዋት
እድ(እጅ) ➝ እደው


#ነጠላና_ብዙ
መሠረተ 📜 ግእዝ
@learnGeez1
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!
ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!!!!
📜 ዘጊዜ ተውሳከ ግስ
(Adverbs of Time)


📜 ግእዝ ➛ ዐማርኛ | English

ዮም ➛ ዛሬ | Today
ይእዜ ➛ ዛሬ | Today
ጌሠም ➛ ነገ | Tommorow
ትማልም ➛ ትናንት | Yesterday

በጽባሕ ➛ በጠዋት | Morning
ምሴት ➛ ምሽት | At Night
ትካት ➛ ድሮ | Before
ድኅረ ➛ በኋላ | After
ሳኒታ ➛ ማግስት | After Tomorrow

ፍጹመ ➛ በጭራሽ | Never
ኲለሄ ➛ ሁል ጊዜ | Always
በበዕለቱ ➛ በየዕለቱ | Daily
አሐደ አሐደ ጊዜ ➛ አንዳንዴ | Sometimes
በበጊዜሁ ➛ በየጊዜው | Everytime


#ተውሳከ_ግስ #Abverb
🕒 መሠረተ ግእዝ 🕘
@learnGeez1
🌀 መራሕያን (ተውላጠ ስም)

ክፍል ፩

ወሠርቱ መራሕያን
(The Ten Pronouns)


- መራሕያን ብሂል "መርሐ" እምዘይብል ግስ ዘተረክበ ውእቱ።

- መራሕያን ማለት "መርሐ" ከሚለው ግስ የተገኘ ሲሆን መርሐ ማለት በአማርኛ መራ ማለት ነው።
ሲበዙ መራሕያን ይባላሉ።
በልሳነ ግእዝ መራሕያን ዐሥር ናቸው።

- እሉኒ (እነሱም) ፦


🔸ቀዳማይ መደብ

፩ . አነ = እኔ | I
፪ . ንሕነ = እኛ | We


🔸ካልዓይ መደብ

፫ . አንተ = አንተ | You
፬ . አንቲ = አንቺ | You
፭ . አንትሙ = እናንተ | You
፮ . አንትን = እናንተ (ለሴቶች) | You


🔸ሣልሳይ መደብ

፯ . ውእቱ = እሱ | He
፰ . ይእቲ = እሷ | She
፱ . ውእቶሙ = እነሱ | They
፲ . ውእቶን = እነሱ (ለሴቶች) | They


📜 ይቀጥላል...

https://www.tg-me.com/learnGeez1
​​🌀 መራሕያን (ተውላጠ ስም)

ክፍል ፪

🔶 በጾታ እንዘ ንትከፍሎሙ ለመራሕያን

➩ ዘተባዕታይ ጾታ (ወንድ)
• አንተ
• አንትሙ
• ውእቱ
• ውእቶሙ

➩ ዘአንስታይ ጾታ (ሴት)
• አንቲ
• አንትን
• ይእቲ
• ውእቶን

➩ ዘኲሉ (የወል) ለሁለቱም
• አነ
• ንሕነ


🔶 በኁልቁ (በቁጥር) እንዘ ንትከፍሎሙ ለመራሕያን

➩ ዘዋሕድ (ነጠላ)
• አነ
• አንቲ
• አንተ
• ውእቱ
• ይእቲ

➩ ዘብዙኅ (የብዙ)
• ንሕነ
• አንትሙ
• አንትን
• ውእቶሙ
• ውእቶን


🔶 በግብር እንዘ ንከፍሎሙ ለመራሕያን

➩ ዘቅሩብ (የቅርብ)
• አንተ
• አንቲ
• አንትሙ
• አንትን

➩ ዘርሑቅ (የሩቅ)
• ውእቱ
• ይእቲ
• ውእቶሙ
• ውእቶን

➩ ዘክልዔቱ (የወል)
• አነ
• ንሕነ


ይቀጥላል...
#መራሕያን
መሠረተ 📜 ግእዝ
@learnGeee1
​​​🌀 መራሕያን (ተውላጠ ስም)

ክፍል ፫


- መራሕያን ከግስ ጋር አብረው ሲመጡ የሚጨምሩአቸው ቅጥያ ፊደላት አሉ።
አነርሱም ፦

➩ አነ ▹ ( -ኩ)
ንሕነ ▹ ( -ነ)
ይእቲ ▹ ( -ት)
➩ አንተ ▸ ( -ከ)
አንቲ ▸ ( -ኪ)
➩ አንትሙ ▹ ( -ክሙ)
አንትን ▹ ( -ክን)
➩ ውእቱ ▸ (ግዕዝ ፊደል)
➩ ውእቶሙ ▹ (ካዕብ ፊደል)
➩ ውእቶን ▸ (ራብዕ ፊደል)


ምሳሌ ፦ ዘመረ (ግስ) ▸ በዐሥሩ መራሕያን

፩ - አነ ዘመርኩ
እኔ አመሰገንኩ።

፪ - ንሕነ ዘመርነ
እኛ አመሰገንን።

፫ - ይእቲ ዘመረት
እሷ አመሰገነች ፡፡

፬ - አንተ ዘመርከ
አንተ አመሰገንክ ፡፡

፭ - አንቲ ዘመርኪ
አንቺ አመሰገንሽ።

፮ - አንትሙ ዘመርክሙ
እናንተ አመሰገናችሁ።

፯ - አንትን ዘመርክን
እናንተ አመሰገናችሁ።

፰ - ውእቱ ዘመረ (ግዕዝ ፊደል)
እሱ አመሰገነ።

፱ - ውእቶሙ ዘመሩ (ካዕብ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።

፲ - ውእቶን ዘመራ (ራብዕ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።


ይቀጥላል...
#መራሕያን
መሠረተ 📜 ግእዝ
@learnGeez1
​​​🌀 መራሕያን (ተውላጠ ስም)

ክፍል ፫


- መራሕያን ከግስ ጋር አብረው ሲመጡ የሚጨምሩአቸው ቅጥያ ፊደላት አሉ።
አነርሱም ፦

➩ አነ ▹ ( -ኩ)
ንሕነ ▹ ( -ነ)
ይእቲ ▹ ( -ት)
➩ አንተ ▸ ( -ከ)
አንቲ ▸ ( -ኪ)
➩ አንትሙ ▹ ( -ክሙ)
አንትን ▹ ( -ክን)
➩ ውእቱ ▸ (ግዕዝ ፊደል)
➩ ውእቶሙ ▹ (ካዕብ ፊደል)
➩ ውእቶን ▸ (ራብዕ ፊደል)


ምሳሌ ፦ ዘመረ (ግስ) ▸ በዐሥሩ መራሕያን

፩ - አነ ዘመርኩ
እኔ አመሰገንኩ።

፪ - ንሕነ ዘመርነ
እኛ አመሰገንን።

፫ - ይእቲ ዘመረት
እሷ አመሰገነች ፡፡

፬ - አንተ ዘመርከ
አንተ አመሰገንክ ፡፡

፭ - አንቲ ዘመርኪ
አንቺ አመሰገንሽ።

፮ - አንትሙ ዘመርክሙ
እናንተ አመሰገናችሁ።

፯ - አንትን ዘመርክን
እናንተ አመሰገናችሁ።

፰ - ውእቱ ዘመረ (ግዕዝ ፊደል)
እሱ አመሰገነ።

፱ - ውእቶሙ ዘመሩ (ካዕብ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።

፲ - ውእቶን ዘመራ (ራብዕ ፊደል)
እነሱ አመሰገኑ።


ይቀጥላል...
#መራሕያን
መሠረተ 📜 ግእዝ

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

#ሼር ያድርጉ
​​​​🌀 መራሕያን (ተውላጠ ስም)

ክፍል ፬


ግስ ፦ ሖረ ➛ ሄደ

◍ አነ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርኩ
እኔ ወደ ትምህርት ቤት ሄድኩ።

◍ ንሕነ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርነ
እኛ ወደ ትምህርት ቤት ሄድን።

◍ አንተ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርከ
አንተ ወደ ትምህርት ቤት ሄድክ።

◍ አንቲ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርኪ
አንቺ ወደ ትምህርት ቤት ሄድሽ።

◍ አንትሙ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርክሙ
እናንተ ወደ ትምህርት ቤት ሄዳችሁ።

◍ አንትን ኀበ ቤተ ትምህርት ሖርክን (ለሴቶች)
እናንተ ወደ ትምህርት ቤት ሄዳችሁ፡፡

◍ ይእቲ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖረት
እሷ ወደ ትምህርት ቤት ሄደች።

◍ ውእቱ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖረ
እሱ ወደ ትምህርት ቤት ሄደ።

◍ ውእቶሙ ኀበ ቤተ ትምህርት ሖሩ
አነሱ ወደ ትምህርት ቤት ሄዱ።

◍ ውእቶን ኀበ ቤተ ትምህርት ሖራ (ለሴቶች)
እነሱ ወደ ትምህርት ቤት ሄዱ።


ይቀጥላል...
#መራሕያን
መሠረተ 📜 ግእዝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
✴️ ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃላት)


ተለዐለ(ከፍ አለ) ➝ ተትሕተ(ዝቅ አለ)
ወረደ ➝ ወጽአ
ወጽአ(ወጣ) ➝ ገብአ(ገባ)
ሐዘን ➝ ፍሥሐ(ደስታ)
ቀርበ(ቀረበ) ➝ ርሕቀ(ራቀ)

ከሠተ(ገለጠ) ➝ ሠወረ
ቡራኬ ➝ ርግማን
እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ
ቅድመ(በፊት) ➝ ድኅረ(በኋላ)
ዮም(ዛሬ) ➝ ጌሠም(ነገ)


#ተቃራኒ_ቃላት
✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
✴️ ተናባቢ ቃላት
ክፍል ፩


የሕይወት ውኃ ➾ ማየ ሕይወት
የሀገር ፍቅር ➾ ፍቅረ ሀገር
የሰው ፍቅር ➾ ፍቅረ ሰብእ
የሴቶች ልማድ ➾ ልማደ አንስት

የያሬድ ዝማሬ ➾ ዝማሬ ያሬድ
የማርያም ምስጋና ➾ ውዳሴ ማርያም
ነፍሰ ገዳይ ➾ ቀታሌ ነፍስ
እግዚአብሔር የሾመው ➾ ሥዩመ እግዚአብሔር

መጽሐፍ አንባቢ ➾ አንባቤ መጽሐፍ
ሥዕል ሳይ ➾ ሠዓሌ ሥዕል
ገንዘብ መውደድ ➾ አፍቅሮ ንዋይ
ድንጋይ ጠራቢዎች ➾ ፀረብተ እብን


#ተናባቢ_ቃሎች #መጀመሪያ
✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
✴️ ተናባቢ ቃላት
ክፍል ፩


የሕይወት ውኃ ➾ ማየ ሕይወት
የሀገር ፍቅር ➾ ፍቅረ ሀገር
የሰው ፍቅር ➾ ፍቅረ ሰብእ
የሴቶች ልማድ ➾ ልማደ አንስት

የያሬድ ዝማሬ ➾ ዝማሬ ያሬድ
የማርያም ምስጋና ➾ ውዳሴ ማርያም
ነፍሰ ገዳይ ➾ ቀታሌ ነፍስ
እግዚአብሔር የሾመው ➾ ሥዩመ እግዚአብሔር

መጽሐፍ አንባቢ ➾ አንባቤ መጽሐፍ
ሥዕል ሳይ ➾ ሠዓሌ ሥዕል
ገንዘብ መውደድ ➾ አፍቅሮ ንዋይ
ድንጋይ ጠራቢዎች ➾ ፀረብተ እብን


#ተናባቢ_ቃሎች #መጀመሪያ
✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፩

መጠይቃን ቃላት የምንላቸው ነገሮችን በፈለግነው መንገድ እንድንጠይቅ የሚያረጉን ናቸው።

እነሱም (እሉኒ) የሚከተሉት ናቸው።

• መኑ ➾ ማን | Who

• ምንት ➾ ምን | What

• ማእዜ ➾ መቼ | When

• አይቴ ➾ የት | Where

• አይ ➾ የቱ | Which

• እፎ ➾ እንዴት | How

• እስፍንቱ ➾ ስንት | How much


#መጠይቃዊ_ቃሎች #መጀመሪያ
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፪

፩. ለጠይቆተ ሰብእ
(Who - Asking Person )

• መኑ ➾ ማን
• እለመኑ ➾ እነማን

ምሳሌ

➛ መኑ ውእቱ ስምከ?
(ማን ነው ስምህ ?)
• ኤርምያስ ውእቱ ስምየ።
(ስሜ ኤርምያስ ነው።)

➛ እለመኑ መጽኡ ትማልም?
(ትናንት እነማን መጡ?)
• እለ አቤል መጽኡ።
(ትናንት እነ አቤል መጡ።)

➛ መኑ ይእቲ እምከ?
(እናትህ ማን ናት ?)
• ሐና ይእቲ እምየ።
(እናቴ ሐና ናት።)

➛ መኑ መጽአ?
(ማን መጣ ?)
• ክንፈ መጽአ።
(ክንፈ መጣ።)

➛ እለመኑ አክበሩ አድዋ?
(አድዋን አነማን አከበሩ?)
• ብዙኀኑ አክበሩ አድዋ።
(አድዋን ብዙዎች አከበሩ።)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፫

፪ . ለጠይቆተ ነገራት
(What - Asking things)

• ምንት ➾ ምን
• ምንተ ➾ ምንን

ምሳሌ

➛ ምንት መጽአ ናሁ?
(አሁን ምን መጣ?)
• ከልብ መጽአ።
(ውሻ መጣ።)

➛ ምንተ ታፈቅር ?
(ምንን ትወዳለህ?)
• አነ አፈቅር ግብር ፡፡
(እኔ ሥራ እወዳለሁ፡፡)

➛ ምንት ገበርከ ናሁ ?
(አሁን ምን ሠራኸ?)
• ግብረ ቤት ገበርኩ ፡፡
(የቤት ሥራ ሠራሁ፡፡)

➛ ምንት ገበርኪ ትማልም ?
(ትናንት ምን ሰራሽ?)
• አንበብኩ መጽሐፍ ትማልም ፡፡
(ትናንት መጽሐፍ አነበብኩ፡፡)

➛ ምንት ተመሀርክሙ ትማልም?
(ትናንት ምን ተማራችሁ?)
• በእንተ አድዋ ተማሀርነ ትማልም፡፡
(ትናንት ስለ አድዋ ተማርን፡፡)

➛ ምንተ ታፈቅሩ አርድእት ?
(ተማሪዎች ምንን ትወዳላችሁ?)
• ንሕነ ናፈቅር ተውኔት ፡፡
(እኛ ጨዋታ እንወዳለን፡፡)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
2024/10/03 06:29:17
Back to Top
HTML Embed Code: