Telegram Web Link
geez-prov.pdf
1 MB
አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ

የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች

👉 @learnGeez1
የግዕዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች.....#share

*ኢይከብር ነቢይ በሀገሩ
ነቢይ በሀገሩ አይከበርም።

*መዐር አይጥዕሞ ለአድግ
ለአህያ ማር አይጥማትም

*አድኅን ርእስከ  
ራስህን አድን

*አፍ ይጼውአ ለሞት
አፍ ሞትን ይጠራል

*ለሰሚዕ እጽብ
ለሰሚው አስደናቂ

*ብላዕ በሐፈ ገጽከ
ጥረህ ግረህ ብላ

*አክብር አባከ ወእመከ
አባትና እናትህን አክብር

*ተፋቀሩ በበይናቲከሙ
እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ

*ኀላፊ ንብረት፣ክመ ጽላሎት
ሀብት እንደ ጥላ አላፊ ነው

*እምነ ረሃብ የኄይስ ኩይናት
ከረሀብ ጦርነት ይሻላል።

*ለዘየአምን ኩሉ ይትከሃል
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል

*ሕማማ ለዐይን ርዕየተ ጸላኢ
ያይን በሽታዋ ጠላትን ማየቷ

*እለ ከርሦሙ አምላኮሙ
ሆድ አምላኪዎች

*ሀብ ለኩሉ ለዘሰአለከ 
ለለመነህ ሁሉ ስጥ

*በቁስለ ዚአሁ ሀዮነ ቁስለነ
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን

*አኮ ለዘሮጸ ባህቱ ለዘበደረ
ለሮጠ አይደለም ለቀደመ እንጅ

*አፍቅር ቢጸከ ከመ ነፍስከ
ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ

*እስመ ፍቅር ከመ ሞት ጽንእት
ፍቅር እንደሞት ጽኑ ናት።

*ሕይወት ወሞት ውስተ እደ ልሳን
ህይወትም ሞትም በአፍ ይመጣሉ

*መኑ ከመ አምላከነ?
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ?

*አኮ በሲበት አላ በአእምሮ
በሽበት አይደለም፤በማስተዋል እንጅ

*ህብ ፍኖተከ ለእግዚአብሔር
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ

*ሀቡ ዘነጋሢ ለነጋሢ፤ወዘተረፈእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር
የቄሳርን ለቄሳር፤የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ስጡ።

*ሰለአሐዱ በከመ ምግባሩ
ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው (ለእያንዳንዱ እንደሥራው)

*መኑ ዘደመሮ ለብርሃን ምስለ ጽልመት?
ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?

*ማየ ብዙኅ ኢይክል አጥፍአታ ለፊቅር
ብዙ ውሃ ፍቅርን አያጠፋትም

*መጥወኒ እመጥወከ
ስጠኝ እሰጥሃለሁ (እከክልኝ ልከክልህ)

*ሰብእ ወጣኒ፣እግዚአብሔር ፈጻሚ
ሰው ይጀምራል፣እግዚአብሔር ይፈጽማል

*ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

*ብእሲት አዛል (እዚዝ) እክሲል ለምታ
መልካም ሴትን ለባሏ ዘውድ ናት

*አልቦ ዘይእህዝ እርፈ ወየሐርስ ድኅሪተ
ዕርፍ ይዞ ወደ ኋላ የሚያርስ የለም።

*አንፄዋ ለኅልፈታ አንፈ ሄሴሜት ታጼኑ
አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች

*እም ተናግሮ ይኄይስ አርምሞ
ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል (ዝምታ ወርቅ ነው)

📃 @learnGeez1 🗒
📃 @learnGeez1 📃
⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፬


፫ . ለጠይቆተ ጊዜ
(When - Asking times)

• ማዕዜ - መቼ
• እስከ ማዕዜ - እስከ መቼ

ምሳሌ

➛ ማዕዜ ተወለድከ ?
(መቼ ተወለድክ)
• በወርኃ መስከረም ፡፡
(በመስከረም ወር)

➛ ማዕዜ ማዕዜ ውእቱ ትምህርተ ግእዝ?
(የግእዝ ትምህርት መቼ መቼ ነው)
• ዕለተ ሐሙስ ወ ዕለተ ዓርብ ፡፡
(ዕለተ ሐሙስ ና ዕለተ ዓርብ)

➛ ማዕዜ ውእቱ ፈተና ?
(ፈተና መቼ ነው)
• ጌሠም ውእቱ ፈተና ፡፡
(ፈተና ነገ ነው)

➛ ማዕዜ ተሐውሪ ኀበ ቤተ ክርስቲያን ?
(ወደ ቤተ ክርስቲያን መቼ ትሄጂያለሽ)
• በዕለተ ሰንበት ፡፡
(በዕለተ እሑድ)

➛ ማዕዜ ይመጽእ መምህር ?
(መምህር መቼ ይመጣል)
• ጌሠም ይመጽእ መምህር ፡፡
(መምህር ነገ ይመጣል)

➛ እስከ ማዕዜ ውእቱ ዘትመጽእ ?
(እስከ መቼ ነው የምትመጣው)
• እስከ ዘይመጽእ ወርኀ ፡፡
(እስከ ሚመጣው ወር)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
Join here👇
@learnGeez1
@learnGeez1
​​⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፭


፬ . ለጠይቆተ መካን (ቦታ)
(Where - Asking place)

• አይቴ ➾ የት
• ኅበ አይቴ ➾ ወደ የት
• እም አይቴ ➾ ከየት

ምሳሌ

➛ አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትከ ?
(ትምህርት ቤትህ የት ነው)
• ጎንደር ውእቱ ፡፡
(ጎንደር ነው)

➛ አይቴ ይእቲ እምኪ ?
(እናትሽ የት ናት)
• አክሱም ይእቲ እምየ ፡፡
(እናቴ አክሱም ናት)

➛ አይቴ ተወለድኪ ?
(የት ተወለድሽ)
• አነ አዲስ አበባ ተወለድኩ፡፡
(እኔ አዲስ አበባ ተወልድኩ ፡፡)

➛ ኅበ አይቴ ተሐውሪ ?
(ወዴት ትሄጂያለሽ)
• ኅበ ቤተ ትምህርት ፡፡
(ወደ ትምህርት ቤት)

➛ እም አይቴ መጻእከ ?
(ከየት መጣኸ)
• እም ቤትየ መጻእኩ ፡፡
(ከቤቴ መጣኹ)

➛ ኅበ አይቴ ተሐውር መርድእ ?
(ወዴት ትሄዳለህ ተማሪ)
• ኅበ ቤተ ትምርት ፡፡
(ወደ ትምህርት ቤት)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
👇 ይጫኑትና ከቻናሉ አባል ይሁኑ👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ለሌሎችም ሼር ያድርጉሏቸው
​​⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፮


፭ . ለጠይቆተ ኲነት
(How - Asking process)

• እፎ ➾ እንዴት

ምሳሌ

➛ እፎ ኃደርከ ?
(እንዴት አደርክ)
• እግዚአብሔር ይሰባሕ ፡፡
(እግዚአብሔር ይመስገን፡)

➛ እፎ ወአልክሙ አርድእት ?
(እንዴት ዋላችሁ ተማሪዎች)
• እግዚአብሔር ይሰባሕ መምህር ፡፡
(እግዚአብሔር ይመስገን መምህር፡)

➛ እፎ ኀደርኪ ኦ እምየ ?
(እናቴ ሆይ እንዴት አደርሽ)

➛ ትምህርት እፎ ውእቱ ?
(ትምህርት እንዴት ነው)
• ሠናይ ውእቱ ፡፡
(ጥሩ ነው)

➛ ግብር እፎ ውእቱ ?
(ሥራ እንዴት ነው)
• ጥቀ ሠናይ ውእቱ ፡፡
(በጣም ጥሩ ነው፡)

➛ እፎ አንተ ?
(እንዴት ነኽ)
• ዳኅና አነ ፡፡
(ደኅና ነኝ)

➛ ሕይወት እፎ ውእቱ ወልድየ ?
(ሕይወት እንዴት ነው ልጄ)
• አኮ ሠናይ አቡየ ፡፡
(መልካም አይደለም አባቴ)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
​​⭕️ መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )

ክፍል ፯


፮ . ለጠይቆተ ኁልቁ
(How Many - asking quantity)

• ስፍን ➾ ስንት
• እስፍንቱ ➾ ስንት
• እስፍንተ ➾ ስንትን


ምሳሌ

➛ እስፍንቱ ውእቱ ዕድሜኪ ?
(ዕድሜሽ ስንት ነው)
• እስራ ውእቱ ዕድሜየ ፡፡
(ዕድሜዬ ሃያ ነው)

➛ እስፍንቱ ውእቶሙ አኀዊከ ?
(ወንድሞችህ ስንት ናቸው ?)
• ክልዔቱ ውእቶሙ ፡፡
(ሁለት ናቸው ፡፡)

➛ እስፍንቱ ሰዓት ውእቱ ናሁ ?
(አሁን ስንት ሰዓት ነው ?)
• ተስዓቱ ሰዓት ውእቱ ናሁ ፡፡
(አሁን ዘጠኝ ሰዓት ነው ፡፡ )

➛ ስፍን ውእቱ ዝንቱ ?
(ይኸ ስንተ ነው ?)
• ዐሠርቱ ብር ውእቱ ፡፡
(ዐሥር ብር ነው ፡፡)

➛ እስፍንቱ አርድእት መጽኡ ዮም ?
(ዛሬ ስንቱ ተማሪዎች መጡ)
• ብዙኀኑ መጽኡ ፡፡
(ብዙዎቹ መጡ)

➛ እስፍንተ ሐዋርያተ ኀረየ ክርስቶስ ?
(ክርስቶስ ስንት ሐዋርያትን መረጠ)
• ዐሠርተ ወክልዔተ ሐዋርያተ ፡፡
(አሥራ ሁለት ሐዋርያትን፡)


#መጠይቃዊ_ቃሎች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
የኀምስቱ ሕዋሳት ስምና ግብር

ስም ግብር(ሥራ)

፩. ዐይን ርእይ(ማየት)

፪. እዝን ሰሚዕ(መስማት)

፫. አንፍ አጼንዎ(ማሽተት)

፬. አፍ ጥዒም(መቅመስ)

፭. እድ ገሲስ(መዳሰስ)

#የስሜት_ሕዋሶች
👂መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
ማጠቃለያ
~~~~~~~~~
መጠይቀ ቃላት

✔️መኑ=ማነው፣ ማናት ፣ ማነኝ
✔️እለ መኑ=እነማናቸው (ለሴቶችም ለወዶችም) ፣ እነማነን ወይም (ማነን) ፤ እነማናቸው (ለሴትም ለወድም ፆታ)

✔️አይቴ=የት?
✔️ማእዜ=መቼ?
✔️ምንት=ምን?
✔️እፎ(ኑ)=እንዴት

ምሳሌ ወን ይመልከቱ:-

🔴መኑ አነ?እኔ ማነኝ?

🔴መኑ አንተ ? ➡️ አንተ ማነህ?

🔴መኑ አንቲ ? ➡️ አንቺ ማነሽ?

🔴መኑ ውእቱ ? ➡️ እሱ ማነው?

🔴 መኑ ይእቲ? ➡️ እሷ ማናት?

📃@learnGeez1📃
በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ!

@learnGeez1
🟡 አውሥኦተ ቃል (Dialougue)

ክፍል ፩


🧓ለይኩን
➾እፎ ኃደርከ እኁየ?
• እንዴት አደርክ ወንድሜ?

🧔🏻አሮን
➾እግዚአብሔር ይሰባሕ።
• እግዚአብሔር ይመስገን።

🧓ለይኩን
➾መኑ ይትበሀል ስምከ?
• ስምኸ ማን ይባላል?

🧔🏻አሮን
➾አሮን ይትበሀል።
• አሮን እባላለው።

🧓ለይኩን
➾መኑ ይትበሀል ስመ አቡከ?
• የአባትህ ስም ማን ይባላል?

🧔🏻አሮን
➾ስመ አቡየ ገብረ እግዚአብሔር ይትበሀል።
• አባቴ ገብረ እግዚአብሔር ይባላል።


🧓ለይኩን
➾እስፍንቱ አኃው ሀለዉከ?
• ስንት ወንድሞች አሉህ?

🧔🏻አሮን
➾ሠለስቱ አኃው ሀለዉኒ።
• ሦስት ወንድሞች አሉኝ።

🧓ለይኩን
➾እስፍንቱ አኃት ሀለውከ?
• ስንት እህቶች አሉህ?

🧔🏻አሮን
➾ክልዔቱ አኃት ሀለዉኒ።
• ሁለት እኅቶች አሉኝ።


🧓ለይኩን
➾ማዕዜ ውእቱ ዘተወለድከ?
• መቼ ነው የተወለድከው?

🧔🏻አሮን
➾በወርኃ መጋቢት በ፲፱፹፱ ዓ.ም ተወለድኩ።
• በመጋቢት ወር በ1989 ዓ.ም ተወለድኩ።

🧓ለይኩን
➾ትምህርት እፎ ውእቱ?
• ትምህርት እንዴት ነው?

🧔🏻አሮን
➾ጥቀ ሠናይ ውእቱ።
• በጣም ጥሩ ነው ፡፡

🧓ለይኩን
➾ሠናይ መዓልት እኁየ በሰላም ያስተራክበነ።
• መልካም ቀን ወንድሜ በሰላም ያገናኘን።

🧔🏻አሮን
➾አሜን ለኩልነ ይኩን።
• ለሁላችን ይሁን።

#ቃለ_ምልልስ
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf
433.5 KB
ይህ መፅሐፍ የግዕዝ ቋንቋን በቀላሉ ዘዴ ለማወቅ ያስችላል።
@learnGeez1
​ምዕራፍ ፫

⚪️ ግስ ( Verb )

ክፍል ፩


+ አርዕስተ ግስ (Root Verbs)

አርእስተ ግስ ማለት የግስ አለቆች ማለት ሲሆን ብዛታቸው ስምንት ነው ፡፡

እሉኒ (እነሱም)

• ➾ ቀተለ = ገደለ

• ➾ ቀደሰ = አመሰገነ

• ➾ ገብረ = ሠራ

• ➾ አዕመረ = ዐወቀ

• ➾ ባረከ = ባረከ

• ➾ ሤመ = ሾመ

• ➾ ብህለ = አለ

• ➾ ቆመ = ጻፈ

ተጨማሪ

• ➾ ዴገነ = ተከተለ
• ➾ ማህረከ = ማረከ
• ➾ ደንገፀ = ደነገጠ
• ➾ ኖለወ = ጠበቀ


#ግስ #ግሶች #መጀመሪያ
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
​​⚪️ ግስ ( Verb )

ክፍል ፪


+ አርእስተ ግስ (Root Verbs)

፩. ቀተለ ➾ ገደለ

- ላልቶ ይነበባል ፡፡
- ሦስት ፈደላት አሉት ፡፡
- ሦስቱም ፊደላት ግእዝ ናቸው

ቀ = ግዕዝ
ተ = ግዕዝ
ለ = ግዕዝ

➜ የቀተለ ቤት ለምሳሌ

• ➾ ሰከበ = ተኛ
• ➾ ሰአለ = ለመነ
• ➾ ኀደረ = አደረ
• ➾ ሰረቀ = ሰረቀ

• ➾ ወለደ = ወለደ
• ➾ ሰቀለ = ሰቀለ
• ➾ ሐነፀ = ሠራ
• ➾ ተከለ = ተከለ

• ➾ ሐቀፈ = አቀፈ
• ➾ ሰዐመ = ሳመ
• ➾ ተለወ = ተከተለ
• ➾ ረገመ = ረገመ

• ➾ ኀሠሠ = ፈለገ
• ➾ ፈደለ = ጻፈ
• ➾ ገዘመ = ቆረጠ
• ➾ ተከለ = ተከለ



#የቀተለ_ግሶች #ግስ #ግሶች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
​​​⚪️ ግስ ( Verb )

ክፍል ፫


+ አርእስተ ግስ (Root Verbs)

፪. ቀደሰ ➾ አመሰገነ

- በመሀከል ያለው ፊደል ጠብቆ ይነበባል፡፡
- ሦስት እና አራት ፈደላት አሉት ፡፡
- መነሻው ፊደል ግዕዝ ነው ፡፡
- መሀከል ላይ ያለው ፊደል ግዕዝም ሳድስም ይሆናል ፡፡

ቀ = ግዕዝ
ደ = ግዕዝ
ሰ = ግዕዝ

➜ የቀደሰ ቤት ለምሳሌ

• ➾ ፈጸመ = ጨረሰ
• ➾ ሐወጸ = ጎበኘ
• ➾ ሰብሐ = አመሰገነ
• ➾ ነጸረ = አየ

• ➾ አደመ = አማረ
• ➾ ዘሠረ = አመሰገነ
• ➾ ፈወሰ = አዳነ
• ➾ ኀለየ = አሰበ

• ➾ ተነበየ = ተናገረ
• ➾ ተመነየ = ተመኘ
• ➾ ተመገበ = በላ
• ➾ ተመክሐ = ተመካ

• ➾ ወለጠ = ለወጠ
• ➾ ወደሰ = አመሰገነ
• ➾ ከለለ = ጋረደ
• ➾ ጸውዐ = ጠራ



#የቀደሰ_ግሶች #ግስ #ግሶች
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
ይህንን ሊንክ ይጫኑት
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!!!!

🙌ግእዝን እንመልስ ፧ ሁላችንም የግእዝ ተናጋሪ ነን ፨
2024/10/03 09:09:44
Back to Top
HTML Embed Code: