Telegram Web Link
👳‍♀👮‍♀ አስማተ ሢመት 👩‍🎓👨‍🚒

ክፍል ፩(1)


• ሊቀ መምህራን ➜ ርእሰ መምህር
• ሊቀ መማክርት ➜ የአማካሪዎች አለቃ
• ሊቀ መዘምራን ➜ የመዘምራን አለቃ
• ሊቀ መገብት ➜ የዘበኞች አለቃ

• ሊቀ ኃይላት ➜ የሠራዊት አለቃ
• ሊቀ ሐመር ➜ የመርከብ አዛዥ
• ሊቀ ምሁራን ➜ የምሁራን አለቃ
• ሊቀ ካህናት ➜ የካህናት አለቃ

• ሊቀ ጠበብት ➜ የጠቢባን አለቃ
• ሊቀ ምርፋቅ ➜ የድግስ ኃላፊ
• ሊቀ ሀገር ➜የሀገር አስተዳዳሪ
• ሊቀ መጸብሐን ➜ የቀራጮች አለቃ

#አስማተ #ሢመት
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
👳‍♀👮‍♀ አስማተ ሢመት 👩‍🎓👨‍🚒
የሹመት ስያሜዎች በግእዝ
ክፍል ፪ (2)

• መልአከ ዐሠርቱ ➜ ዐሥር አለቃ
• መስፍነ ምእት ➜ መቶ አለቃ
• መባሕት ➜ ሚኒስቴር
• መባሕት ላዕላዊ ➜ ጠቅላይ ሚኒስቴር

• መባሕት ዘሠረገላት
➜ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘባህል ወሕዋጼ
➜ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
• መባሕት ዘትምህርት
➜ የትምህርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘፍትሕ
➜ የፍትሕ ሚኒስቴር

• መኰንነ ማኅበር ➜ የማኅበር አለቃ
• መካሬ ንጉሥ ➜ የንጉሥ አማካሪ
• ማኅበረ ቅዱሳን ➜ የቅዱሳን ማኅበር
• ማኅበረ እኵያን ➜ የክፉዎች ማኅበር


#የሹመት_ስሞች #አስማተ_ሢመት
መሠረተ፡ግእዝ
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📖 መዝገበ ቃላት ፍቺ

• ትኬተ ዕፃ ➾ ሎተሪ
• ቤተ ሕፅበት ዘልብስ ➾ ላውንደሪ

#መዝገበ_ቃላት #ፍቺ
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜
📜 @learnGeez1 📜👈
ግስ ከሀ-ፐ.docx
100 KB
📚 ግስ ከ'ሀ' አስከ 'ፐ'


#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰዋስው ወልሳነ ግዕዝ መጽሐፍ .docx
281.3 KB
📕ሰዋስው ወልሳነ ግእዝ መጽሐፍ

ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
○ መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf
433.5 KB
📕ግዕዝ በቀላል ዘዴ

ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
○ መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
👳‍♀👮‍♀ አስማተ ሢመት 👩‍🎓👨‍🚒
የሹመት ስያሜዎች በግእዝ
ክፍል ፫ (3)

• መባሕት ዘንግድ ➜ የንግድ ሚኒስቴር
• መባሕት ዘገራህት ➜ የግብርና ሚኒስቴር
• መክብብ ➜ ሹም

• መጋቤ ንዋይ ➜ የገንዘብ ሹም
• መጋቤ አርድእት ➜ የተማሪዎች አለቃ
• መጋቤ ጾር ➜ የጦር አዛዥ

• ረቢ ➜ መምህር
• ሠያሚ ➜ አሰልጣኝ
• ሥዩም ➜ ሹም


#የሹመት_ስሞች #አስማተ_ሢመት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
👳‍♀👮‍♀ አስማተ ሢመት 👩‍🎓👨‍🚒
የሹመት ስያሜዎች በግእዝ
ክፍል ፬ (4)

• ረበዋት ➜ አለቆች
Myriads
• ረድእ ➜ አገልጋይ
Helper
• ሰብአ ነጋሢ ➜ የንጉሥ ቤተሰብ
Royal Family


• ሰጲራ ➜ ወታደር
Solider
• በዓለ ርዴ ➜ አራጣ አበዳሪ
Creditor
• በዓለ ዕዳ ➜ ተበዳሪ
Debtor

• ብእሴ ሰላም ➜ ሰላም አስከባሪ
Police
• ተወካፌ ነግድ ➜ እንግዳ ተቀባይ
Welcoming Man
• ኃይለ ኅድአት ➜ የጸጥታ አስከባሪ
Security Force


#የሹመት_ስሞች #አስማተ_ሢመት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
⛪️#የስም #ትርጉም #በመፅሐፍ_ቅዱስ

1መልከጼዴቅ ~የፅድቅ ንጉስ
2ኑሀሚን ~ደስታ
3ምናሴ ~ማስረሻ
4ዮሴፍ ~ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ
5ሰሎሞን ~ሰላማዊ
6መክብብ ~ሰባኪ
7ኢሳይያስ ~እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
8ኤርሚያስ ~እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
9ሕዝቅኤል ~ ብርታትን ይሰጣል
10ዳንኤል ~ ዳኛ ነው
11ሚክያስ የሚመስለው ማንነው
12ሶፎንያስ ከለላ ነው
13ኢዩኤል አምላክ ነው
14ዘካርያስ ያስታውሳል
15ሚልክያስ መልዕተኛ
16ዮናስ ~ርግብ
17ናሆም ~መፅናናት
18እንባቆም ~ማቀፍ
19ሀጌ ~የኔ ደስታ
20ማቴዎስ ~ስጦታ
21ማርቆስ ~ካህን ,ልዑክ
22ሉቃስ ~ብርሀን
23ዮሐንስ ~ፍስሀወሀሴት
24ያሬድ ~ርደት, መውረድ
25በርተሎሜዎስ ~አትክልተኛ
26ሕርያቆስ ~ረቂቅ ብርሀን
27እስጢፋኖስ ~ፋኖስ
28ባስልዮስ ~መዕቶት
29ማትያስ ~ምትክ
30ዳዊት ~ብላቴና
31ጴጥሮስ ~ዐለት
32 ያዕቆብ ~ተረከዝ ያዥ
33 ኢያሱ ~መድሀኒት
34ይሁዳ ~ታማኝ
35አርዮስ ~ፀሀይ
36ሙሴ ~የዋህ
37አብርሀም ~የብዙዎች አባት
38ሳሙኤል ~ፀሎቴን ሰማኝ
39ኢዮብ ~አበባ
40ሲራክ ~ፀሀፊ
41ጳውሎስ ~ምርጥ ዕቃ
42ኢየሱስ ~መድሀኒት
43 ክርስቶስ ~ንጉስ
44 ኤልሻዳይ ~ሁሉን ቻይ

#የመጽሐፍ #ቅዱስ #ስሞች እና #ትርጉማቸው@learnGeez1


1. ዮሐንስ ፡- የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ)
2. ዳንኤል ፡ - እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
3. ኤልሳዕ ፡ - እግዚአብሔር ደህንነት
4. አሞን ፡ - የወገኔ ልጅ
5. እስራኤል ፡- የእግዚአብሔር ህዝቦች
6. ማርያም ፡ - የእግዚአብሔር ስጦታ
7. ሀና ፡ - ፀጋ
8. ሩሀማ ፡ - ምህረት የሚገባት
9. ኢ ያሱ ፡ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት
10. ጌርሳም፡ - ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ
11. እዮሳፍጥ፡ - እግዚአብሔር ፈርዷል
12. እዮአም ፡ - አዳኝ
13. ኢዮሲያስ፡- ከፍ ከፍ አለ
14. ኤልሳቤጥ፡ - እግዚአብሔር መሀላዬ ነው
15. አብርሃም ፡ - የብዙሃን አባት
16. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) ፡- በእግዚአብሔር የተወደደ
17. ኤዶንያስ ፡ - እግዚአብሔር ጌታዬ ነው
18. ኦዶኒራም ፡- ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ
19. ሆሴዕ፡ - እግዚአብሔር መድኃኒት ነው
20. ሕ ዝቅያዝ ፡- እግዚአብሔር ሀይሌ ነው
21. ጴጥሮስ፡ - መሰረት
22. ሴት ፡ - ምትክ
23. ሳሙኤል ፡ - እግዚአብሔርን ለምኜዋለው
24. አቤል ፡ - የህይወት እስትንፋስ
25. ጎዶሊያስ ፡ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው
26. ስጥና ፡ - ተዘጋ
27. ማቴዎስ ፡ - ሞገስ
28. ፌቨን፡ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
29. ሚኪያስ ፡ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
30. ይሁዳ፡- አማኝ ( የአማኝ ልጅ)
31. ወንጌል ፡ - የምስራች
32. ኤርሚያስ ፡- እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል
33. ህዝቅኤል ፡ - እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል
34. ማራናታ፡- እግዚአብሔር ቶሎ ና
35. ሆሴዕ ፡ - እግዚአብሔር ያድናል
36. አሞፅ ፡ - ሀይል
37. ኤሴቅ ፡ - የተጣላሁብሽ
38. ሚኪያስ ፡ - እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው
39. ኢ ዮኤል፡ - እግዚአብሔር አምላክነው
40. አብድዩ፡ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
41. ዮናስ ፡ - ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ )
42. እምባቆም ፡ - እቅፍ
43. ሶፎኒያስ ፡ - እግዚአብሔር ጠብቋል
44. ሀጌ፡ - በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ
45. ዘካርያስ ፡ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
46. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ
47. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ
48. አቤኔዘር ፡ - ምስጋናዬን ለእግዚአብሔር አቀርባለው

#የመጽሐፍ #ቅዱስ #ስሞች......"#ለልጅዎ #ስም #ማውጣት #ይፈልጋሉ #ከዚህ #ይመረጡ" @learnGeez1

1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ~ሐና - ጸጋ
3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ~ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ~ምናሴ - ማስረሻ
10. ~ሣራ - ልዕልት
11. ~ሩሐማ - ምህረት
12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ~ቃዴስ - ቅዱስ
19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ~ባሮክ - ቡሩክ
22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ~ቶማስ - መንታ
26. ~ናሆም - መጽናናት
27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ~ንፍታሌም - የሚታገል
29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. ~አሴር - ደስተኛ
33. ~አስቴር - ኮኮብ
34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. ~አቡ - አባት
37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ~ኤድን - ደስታ
60. ~ኬብሮን - ኅብረት
61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ~ይሳኮር - ዋጋየ
63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ~ጋድ - መልካም ዕድል
72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
@learnGeez1 @learnGeez1
📝 -ማጠቃለያ ጥያቄዎች


1⃣ ፩ - የግእዝ ቋንቋ የራሱ የሆነ የንባብ ስልት አለው።
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

2⃣ ፪ - _የንባብ ዓይነት ድምፅን ከፍ በማድረግ ይነበባል።
ሀ. ሰያፍ
ለ. ተጣይ
ሐ. ወዳቂ
መ. ተናባቢ

3⃣ ፫ - ከሚከተሉት ቃሎች ወዳቂ ሥርዓተ ንባብ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አሐዱ
ለ. ሰከበ
ሐ. ቀተለ
መ. ቅዱስ

4⃣ ፬ - "ትዕይንት" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ጨዋታ
ለ. ከተማ
ሐ. አደባባይ
መ. መኖሪያ ቤት

5⃣ ፭ - ከሚከተሉት ቃሎች ከተነሽ ሥርዓተ ንባብ ውስጥ የሚካተው የቱ ነው?
ሀ. ተንሥአ
ለ. ንበሪ
ሐ. ሐመ
መ. ሁሉም

6⃣ ፮ - "ዐዘቅት" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ወንዝ
ለ. ጉድጓድ
ሐ. ተራራ
መ. ምንጭ

7⃣ ፯ -
የሁለትና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ነው።
ሀ. ዐረፍተ ነገር
ለ. ሐረግ
ሐ. ሀ እና ለ
መ. ሁሉም

8⃣ ፰ - ስማዊ ሐረግ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሐዊረ ሕይወት
ለ. ደብተራ ኦሪት
ሐ. መምህረ ወንጌል
መ. ኮከበ ጽባሕ
ሠ. ሁሉም

9⃣ ፱ - "ገራህት" ማለት ምን ማለት ነው
ሀ. መሬት
ለ. ዘር
ሐ. እርሻ
መ. አፈር

1⃣0⃣ ፲ - "ደመና" ማለት በግእዝ ቋንቋ ምን ማለት ነው?
ሀ. ጊሜ
ለ. ሀጋይ
ሐ. መብረቅ
መ. ክረምት

1⃣1⃣ ፲፩ - ከአስማተ ቀለማት የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ቀይሕ
ለ. ጸሊም
ሐ. ጸዓዳ
መ. መልሱ አልተሰጠም

1⃣2⃣ ፲፪ - በግእዝ ቋንቋ "ተኛ" ለማለት የትኛውን ግስ እንጠቀማለን?
ሀ. ደቀሰ
ለ. ኖመ
ሐ. ሰከበ
መ. ሁሉም መልስ ነው

1⃣3⃣ ፲፫ - ከሰው ሰውነት ክፍሎች የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ከርስ
ለ. መትከፍ
ሐ. ድርኒ
መ. ብርክ

1⃣4⃣ ፲፬ - "መጋቤ ጾር" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. የጦር አዛዥ
ለ. ወታደር
ሐ. ነጋዴ
መ. የጾር መጋቢ

1⃣5⃣ ፲፭ - ከሚከተሉት ውስጥ የቤት እንስሳት የሆኑት የትኞቹ ናቸው።
ሀ. ከልብ
ለ. ላሕም
ሐ. ጠሊ
መ. ዶርሆ
ሠ. ሁሉም

ለመልስዎ ይሔንን አድራሻ ይጠቀሙ
👇👇👇
👉@learnGeezbot

#ማጠቃለያ
#መልመጃ
#ጥያቄ_እና_መልስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
የጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ

1⃣ ፩ - የግእዝ ቋንቋ የራሱ የሆነ የንባብ ስልት አለው።
ሀ. እውነት
ለ. ሐሰት

2⃣ ፪ - _ የንባብ ዓይነት ድምፅን ከፍ በማድረግ ይነበባል።
ሀ. ሰያፍ
ለ. ተጣይ
ሐ. ወዳቂ
መ. ተናባቢ

3⃣ ፫ - ከሚከተሉት ቃሎች ወዳቂ ሥርዓተ ንባብ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አሐዱ
ለ. ሰከበ
ሐ. ቀተለ
መ. ቅዱስ

4⃣ ፬ - "ትዕይንት" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ጨዋታ
ለ. ከተማ
ሐ. አደባባይ
መ. መኖሪያ ቤት

5⃣ ፭ - ከሚከተሉት ቃሎች ከተነሽ ሥርዓተ ንባብ ውስጥ የሚካተው የቱ ነው?
ሀ. ተንሥአ
ለ. ንበሪ
ሐ. ሐመ
መ. ሁሉም

6⃣ ፮ - "ዐዘቅት" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ወንዝ
ለ. ጉድጓድ
ሐ. ተራራ
መ. ምንጭ

7⃣ ፯ - _ የሁለትና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ነው።
ሀ. ዐረፍተ ነገር
ለ. ሐረግ
ሐ. ሀ እና ለ
መ. ሁሉም

8⃣ ፰ - ስማዊ ሐረግ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሐዊረ ሕይወት
ለ. ደብተራ ኦሪት
ሐ. መምህረ ወንጌል
መ. ኮከበ ጽባሕ
ሠ. ሁሉም

9⃣ ፱ - "ገራህት" ማለት ምን ማለት ነው
ሀ. መሬት
ለ. ዘር
ሐ. እርሻ
መ. አፈር

1⃣0⃣ ፲ - "ደመና" ማለት በግእዝ ቋንቋ ምን ማለት ነው?
ሀ. ጊሜ
ለ. ሀጋይ
ሐ. መብረቅ
መ. ክረምት

1⃣1⃣ ፲፩ - ከአስማተ ቀለማት የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ቀይሕ
ለ. ጸሊም
ሐ. ጸዓዳ
መ. መልሱ አልተሰጠም

1⃣2⃣ ፲፪ - በግእዝ ቋንቋ "ተኛ" ለማለት የትኛውን ግስ እንጠቀማለን?
ሀ. ደቀሰ
ለ. ኖመ
ሐ. ሰከበ
መ. ሁሉም መልስ ነው

1⃣3⃣ ፲፫ - ከሰው ሰውነት ክፍሎች የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ከርስ
ለ. መትከፍ
ሐ. ድርኒ
መ. ብርክ

1⃣4⃣ ፲፬ - "መጋቤ ጾር" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. የጦር አዛዥ
ለ. ወታደር
ሐ. ነጋዴ
መ. የጾር መጋቢ

1⃣5⃣ ፲፭ - ከሚከተሉት የቤት እንስሳት የሆኑት የትኞቹ ናቸው።
ሀ. ከልብ
ለ. ላሕም
ሐ. ጠሊ
መ. ዶርሆ
ሠ. ሁሉም
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፱

ቀተለ ግስ ላልቶ ይነበባል።

🔻 ግስ ሲገሰስ

• ቀተለ ➜ ገደለ

• ይቀትል ➜ ይገድላል

• ይቅትል ➜ ይገድል ዘንድ

• ይቅትል ➜ ይግደል

• ቀቲል /ቀቲሎት/ ➜ መግደል

• ቀታሊ ➜ የሚገድል

• ቀታልያን ➜ የሚገድሉ ለወንዶች

• ቀታሊት ➜ የገደለች

• ቀታልያት ➜ የሚገድሉ ለሴቶች

• ቅቱል ➜ የተገደለ

• ቅቱላን ➜ የተገደሉ ለወንዶች

• ቅትልት ➜ የተገደለች

• ቅቱላት ➜ የተገደሉ ለሴቶች

• ቀትል ➜ መግደያ

• ቅትለት ➜ አገዳደል


#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🟡 ዐረፍተ ነገራት - ዐረፍተ ነገር - Sentence

ክፍል ፩ - 1

ዐረፍተ ነገር ማለት ሙሉ ትርጉም የሚሰጥ የቃላትና የሐረጋት ስብስብ ነው፡፡


➾ ምሳሌ ፩


ማዕሰሪያ አንቀጽ + በዐለቤት + ተሰሐቢ

- ወሰምዐኒ እግዚአብሔር ስእለትየ ፡፡
/እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰማኝ/
- ቀተለ ጳውሎስ አርዌ ፡፡
/ጳውሎስ አውሬ ገደለ/
- ፈጠረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ ፡፡
/እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ/


በዐለቤት + ማዕሰሪያ አንቀጽ + ተሰሐቢ

- እግዚአብሔር ወስምዐኒ ስእለትየ ፡፡
- ጳውሎስ ቀተለ አርዌ ፡፡
- እግዚአብሔር ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፡፡


ተሰሐቢ + ማዕሰሪያ አንቀጽ + በዐለቤት

- ስእለትየ ወሰምዐኒ እግዚአብሔር ፡፡
- አርዌ ቀተለ ጳውሎስ ፡፡
- ሰማየ ወምድረ ፈጠረ እግዚአብሔር ፡፡


ዕለተ ሠሉስ አመ ሠሉሱ ለጥቅምት ፳፻፲፫ ዓመተ ምሕረት - ማክሰኞ ጥቅምት ሦስት ቀን 2013 ዓ.ም
#ዐረፍተ_ነገር
🟡 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🟡 ዐረፍተ ነገራት - ዐረፍተ ነገር - Sentence


ክፍል ፪ - 2
- ኅብራተ ዓረፍተ ነገራት (Kinds Of Sentence)

የዐረፍተ ነገር ክፍሎች የሚባሉት ሦስት ሲሆኑ እነሱም ፦

፩. ሐተታዊ ዓረፍተ ነገራት
፪. መጠይቃዊ ዓረፍተ ነገራት
፫. ትእዛዛዊ ዓረፍተ ነገራት ይባላሉ ፡፡


፩ - ሐተታዊ ዐረፍተ ነገራት፦ ይኽ ዓረፍተ ነገር በሦስት መንገድ ይገኛል ፡፡

--በኃላፊ /Past/

ምሳሌ ፦
ትማልም መጽአ እኁየ ፡፡
ትማልም ሖርነ ኃበ ምስያጥ/ገበያ/ ፡፡

--በትንቢት /Future/

ምሳሌ ፦
ጌሠም ይመጽእ አቡየ ፡፡
ጌሠም ትመጽእ እኅትየ ፡፡

--በጊዜናሁ /Present/

ምሳሌ ፦
ናሁ መጽአት እኅትየ።
ዮም መጻእነ።
አቤል ሖረ ናሁ ኃበ ቤተ ትምህርት።


#ዐረፍተ_ነገር
🟡 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🥛መብልዕ ወስቴ - ምግብና መጠጥ - Food & Beverage

- ክፍል ፪ (2)

• ማይ ➜ ውኃ | Water
• ሜስ ➜ ጠጅ | Wine
• ምርፋቅ ➜ ድግስ | Food Of Festival
• ቄኒ ➜ ዘይት | Oil

ምግበ ጾም ➜ የጾም ምግብ | Fasting Food
• ምግበ ፋሲካ ➜ የፍስክ ምግብ | Meal Of Non Fasting
• ሠመዝ ➜ ድፎ | Large Bread
• ቀስም ➜ ቅመም | Spice

• ሰሊፕ ➜ ቅቤ | Butter
• ሰከክ ➜ ፍርፍር | Injera Mixed In Sause
• ሰዋጠ ➜ ጠላ | Tella
• ቃሕዋ ➜ ቡና | Coffee


ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲

ቀደሰ ጠብቆ ይነበባል።

🔻 ግሱ ሲገሰስ

• ቀደሰ ➜ አመሰገነ

ቄድስ ➜ ያመሰግናል

ቀድስ ➜ ያመሰግን ዘንድ

ቀድስ ➜ ያመስግን

ድሶ /ቀድሶት/ ➜ ማመስገን

ዳሲ ➜ ያመሰገነ

ቀዳስያን ➜ ያመሰገኑ ለወንዶች

ቀዳሲት ➜ ያመሰገነች

ቀዳስያት ➜ ያመሰገኑ ለሴቶች

ዱስ➜ የተመሰገነ

ዱሳን ➜ የተመሰገኑ ለወንዶች

ቅድስት ➜ የተመሰገነች

ቅድሳት ➜ የተመሰገኑ ለሴቶች

• ቅዳሴ ➜ ምስጋና

• መቅደስ ➜ ማመስገኛ


#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🗓 ዕለትና ቀን በግእዝ ቋንቋ 🗓

(መሠረተ ግእዝ )
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
🟤 ቅ ኔ 🔸 ክፍል ፪

ጉባኤ ቃና

የመጀመሪያው የቅኔ ክፍል ጉባኤ ቃና ይባላል፡፡ ይህ የቅኔ ክፍል ግእዝና ዕዝል ተብሎ በሁለት ይከፈላል፡፡ ሁለቱም የቅኔ ክፍሎች አራት ሀረጋትና ሁለት ቤቶች አሉአቸው፡፡ በቃና ዘገሊላ ቀን ስለተደረሰ ጉባኤ ቃና ተብሏል፡፡ መምህር ማስተማር ተማሪ መማር የሚጀምረው በጉባኤ ቃና ነው፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የሚመጡት የቅኔ አይነቶች ሁሉ በጉባኤ ቃና ላይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡

ግእዝ ጉባኤ ቃና (ዘመምህር ዘካርያስ አምባው መምህረቅኔ ወመጻሕፍት ዘማህደረስብሐት ልደታ)

ዮሐንስ ወልድ ዘሐጸነቶ አእምሮ፡

በመዋዕሊሁ ፈጸመ ግብረ አቡሁ ተመትሮ፡

ትርጉም

እውቀት ያሳደገችው ልጅ ዮሐንስ በዘመኑ የአባቱን ስራ/መቆረጥን ፈጸመ፡፡

ምስጢር

አንድ ልጅ የአባቱን ሙያና ስራ እንዲወርስና እንዲፈፅም እንደዚሁ በሰምና በወርቅ አንጻር ዮሐንስ የአባቱን የዘካርያስን ስራ ወረሰ ያሉ አስመስለው ባለቅኔው እንደአባቱ እንደዘካርያስ እርሱም በተራው በሰይፍ ተቆረጠ ብለው ያመሰጥራሉ፡፡

ዕዝል ጉባኤ ቃና(ዘመምህር ዘካርያስ አምባው መምህረ ቅኔ ወመጻሕፍት ዘማኅደረ ስብሐት ልደታ)

ላዕለጴጥሮስ ውህዘ ጰራቅሊጦስ ማየሰማያዊ ዘምሮ፡

ንዑሰአካል ወልድ እስመቁልቁሊተ ፆሮ፡

ትርጉም

የሰማይ ምስጋና ውሃ/ጰራቅሊጦስ በጴጥሮስ ላይ ፈሰሰ፡፡

አካሉ ያነሰ ልጅ ቁልቁል ተሸክሞታልና

ምስጢር

አንድ ከባድ ውሃ ሕጻን ልጅ ቢሸከመው ቁልቁል እንዲያፈሰው በዚህ አንጻር ወልድ የተባለ ክርስቶስ በጴጥሮስ ላይ መንፈስ ቅዱስን አወረደ በማለት ባለቅኔው ይዘርፋሉ፡፡


#ቅኔ
🔸 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🟡 ዐረፍተ ነገራት - ዐረፍተ ነገር - Sentence


ክፍል ፫ -
3 - ኅብራተ ዓረፍተ ነገራት (Kinds Of Sentence)

የዐረፍተ ነገር ክፍሎች የሚባሉት ሦስት ሲሆኑ እነሱም ፦

፩. ሐተታዊ ዓረፍተ ነገራት
፪. መጠይቃዊ ዓረፍተ ነገራት
፫. ትእዛዛዊ ዓረፍተ ነገራት ይባላሉ ፡፡


➧፪ - መጠይቃዊ ዐረፍተ ነገራት

- አይቴ ውእቱ ሀገርከ ?
/ሀገርህ የት ነው?/

- መኑ ውእቱ ስምኪ ?
/ስምሽ ማን ነው?/

- እፎ ውእቱ ግብር ?
/ሥራ እንዴት ነው ?/

- እስፍንቱ ሰዓት ውእቱ ናሁ ?
/አሁን ስንት ሰዓት ነው ?/

- ማዕዜ ትመጽእ ኃበ ቤትየ ?
/ወደቤቴ መቼ ትመጣለህ?/

- እፎ ውእቱ ትምህርት ?
/ትምህርት እንዴት ነው?/

- ትማልም ምንት ገበርከ ወልድየ ?
/ትናንት ምን ሰራህ ልጄ ?/

- ማዕዜ መጻእከ ኃበ አክሱም ?
/ወደ አክሱም መቼ መጣህ?/

- እፎ ወዐልክሙ አርድእት ?
/እንዴት ዋላችሁ ተማሪዎች?/

- ለምንት ሖርከ እኁየ ኃበ ቤትከ ?
ወንድሜ
/ወንድሜ ለምን ወደ ቤት ሄድክ?/

- ጌሠም ትመጽእ አቡየ ?
/አባቴ ነገ ትመጣለህ?/

- ይእዜ ትምህርት ሀሎ መምህር ?
/መምህር ዛሬ ትምህርት አለ?/

- ናሁ ምንተ ንግበር ?
/አሁን ምን እንስራ?/

#ዐረፍተ_ነገር
🟡 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
2024/10/02 18:18:10
Back to Top
HTML Embed Code: