Telegram Web Link
🔅 መሠረታዊ ቃላት


👀 አካለ ሰብእ (የሰውነት ክፍሎች)
ክፍል ፩

ስእርት ➺ ጸጉር
ገጽ ➺ ፊት
ዐይን ➺ ዐይን
ፍጽም ➺ ግንባር

አንፍ ➺ አፍንጫ
ልሳን ➺ ምላስ
አፍ ➺ አፍ
አስናን ➺ ጥርስ

ከንፈር ➺ ከንፈር
መልታሕት ➺ ጉንጭ
እዝን ➺ ጆሮ
እድ ➺ እጅ


#ቃላት
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🔅 መሠረታዊ ቃላት


👀 አካለ ሰብእ (የሰውነት ክፍሎች)
ክፍል ፪


ጸንቢል ➺ ቅንድብ
ሕልቅ ➺ አገጭ
ሕንብርት ➺ እንብርት
ከርስ ➺ ሆድ

ጥብ ➺ ጡት
ጽፍር ➺ ጥፍር
ገቦ ➺ ጎን
መንበር ➺ መቀመጫ

ብርክ ➺ ጉልበት
ክሣድ ➺ አንገት
መጉረጽ ➺ ቁርጭምጭሚት
እግር ➺ እግር


#ቃላት
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
✳️ መጠይቃን ቃላት


መጠይቃን ቃላት፦ ነገሮችን እንድንጠይቅ የሚያረጉን ናቸው፡፡

መኑ ➺ ማን
ምንት ➺ ምን
ማእዜ ➺ መቼ
አይቴ ➺ የት

እስፍንት ➺ ስንት
እፎ ➺ እንዴት
አይ ➺ ማን
አይ ➺ ምን

ዓረፍተ ነገር ፦ ምንት ውእቱ ?
- እፎ ውእቱ ?

#ቃላት
-□ ✦✧ □-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🔹ስለ ግእዝ ፊደላት
ክፍል ፬(4)


ኅጹጻን ፊደላት

- ኅጹጻን ማለት ጎደሎ ወይም ሙሉ ያልሆነ ማለት ነው።
- ኅጹጻን ፊደላት ካዕብ (2ኛ ፊደል) እና ሳብዕ(7ኛ ፊደል) ፊደላት የሌላቸው ናቸው። ይህም ማለት በግእዝ ፣ በሣልስ ፣ በራብዕ ፣ በኃምስ እና በሳድስ ፊደል ብቻ ይነበባሉ።
- የኅጹጻን ፊደላት በሌላ ቋንቋ ዝርዋን ወይም ዲቃላ ፊደላት በመባል ይታወቃሉ።
እነሱም ፦

ጐ ጒ ጓ ጔ ጕ
ኈ ኊ ኋ ኌ ኍ
ቈ ቊ ቋ ቌ ቍ
ኰ ኲ ኳ ኴ ኵ ናቸው።

አመሠራረታቸው በምሳሌ ፦

፩. ገ + ወ + አ = ጐ
፪. ገ + ወ + ኢ = ጒ
፫. ገ + ወ + ኣ = ጓ
፬. ገ + ወ + ኤ = ጔ
፭. ገ + ወ + እ = ጕ


#ፊደላት
◈◌◊◊◍ 🔆 ◍◊◊◌◈
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
የዘወትር ጸሎት በግእዝ
ክፍል ፫


አቡነ ዘበሰማያት


አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ። ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም። ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንህነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት። አላ አድኅነነ ወባልሓነ እምኲሉ እኩይ እስመ ዚኣከ ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም።

በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰለም ለኪ ቡርክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ተፈስሒ ፍስሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ሰአሊ ወጸልዪ ምሕረተ ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።


፨ በዕለተ እሑድ ይቀጥላል ፨
#ውዳሴ_ማርያም
መሠረተ ግእዝ
⁻⁻@learnGeez1 ⁻⁻
🔆 መሠረተ ግእዝ

🐅 አስማተ እንስሳ (የእንሰሳት ስሞች)
ክፍል ፩

ከልብ ➺ ውሻ
ድርኒ ➺ ድመት
አንጼዋ ➺ አይጥ
በግዕ ➺ በግ

ብዕር ➺ በሬ
ዖፍ ➺ ወፍ
አባግዕ ➺ በጎች
አድግ ➺ አህያ

በቅል ➺ በቅሎ
ሶር ➺ ላም
ሔለይ ➺ ዔሊ
አካሂ ➺ ጥጃ


#ቃላት
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
👥 ቃለ ምልልስ
ክፍል ፩


ሰላም
➺ ሰላምታ

ሰላም ለከ
➺ ሰላም ለአንተ ይሁን

ሰላም ለኪ
➺ ሰላም ለአንቺ ይሁን

ሰላም ለክሙ
➺ ሰለም ለእናንተ ይሁን (ለወንዶች)

ሰላም ለክን
➺ ሰላም ለእናንተ ይሁን (ለሴቶች)


ሰላም ለነ
➺ ሰለም ለእኛ ይሁን

ሰላም ሎቱ
➺ ሰላም ለእርሱ ይሁን

ሰላም ላቲ
➺ ሰላም ለእርሷ ይሁን

ሰላም ሎቶሙ
➺ ሰላም ለእነርሱ ይሁን (ለወንዶች)

• ሰለም ሎቶን
➺ ሰላም ለእነርሱ ይሁን (ለሴቶች)

• ሰላም ሊተ
➺ ሰላም ለእኔ ይሁን

🗣 #ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🐅 አስማተ እንስሳ (የእንሰሳት ስሞች)
ክፍል ፪

አፍርኅት ➺ ጫጩት
ቴፈን ➺ ወይፈን
ሐለሰትዮ ➺ ጦጣ

ንህብ ➺ ንብ
ሣሬት ➺ ሸረሪት
ቃሕም ➺ ጉንዳን

ዐንበሪ ➺ ትልቅ ዓሣ
ሰገኖ ➺ ሰጎን
መንተሌ ➺ ጥንቸል


#ስሞች
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
የዘወትር ጸሎት በግእዝ
ክፍል ፭


ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም ምሉእ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ ፡፡ ንሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ አቡከ ኄር ሰማያዊ ወመንፈስከ ቅዱስ ማኅየዊ እስመ መጻእከ ወአድኃንከነ።

እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃተ ስግደተ (#፫ተ ጊዜ በል)
እንዘ አሐዱ ሠለስቱ ወእንዘ ሠለስቱ አሐዱ ይሤለሱ በአካላት ወይትዋሐዱ በመለኮት። እሰግድ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ እሰግድ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክሕዱ ንሕነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።


፨ በዕለተ እሑድ ይቀጥላል ፨
#ውዳሴ_ማርያም
መሠረተ ግእዝ
⁻⁻@learnGeez1 ⁻⁻
🌻 ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረት 🌻
🌸መዝ ፷፬ ፥ ፲፩ 🌸
🌼 ዓመትን በቸርነትህ ታቀዳጃለህ 🌼


🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ሉቃስ ኀበ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።

🌼 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።


🌸🌸 መልካም በዓል 🌸🌸


🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼


🌼 መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
👥 ትውውቅ


ሀ፡ ሰላም ለከ
(ሰላም ለአንተ ይሁን)
ለ፡ ወሰላም ለከ
(ሰላም ላንተም)

ሀ፡ መኑ ስምከ?
(ስምህ ማን ነው?)
ለ፡ ቡሩክ ውእቱ ስምየ።
(ስሜ ቡሩክ ነው።)

ሀ፡ ወመኑ ስመ አቡከ?
(የአባትህ ስም ማን ነው?)
ለ፡ ኖላዊ ውእቱ ስመ አቡየ
(ያባቴ ስም ኖላዊ ነው።)

ሀ፡ እስፍንቱ አዝማኒከ?
(እድሜህ ስንት ነው?)
ለ፡ እሥራ ወክልኤቱ
(ሀያ ሁለት)

ሀ፡ እም አይቴ መጻእከ
(ከየት መጣህ?)
ለ፡ እም አዲስ አበባ
(ከአዲስ አበባ)

ሀ፡ ግብር እፎ ውእቱ
(ሥራ እንዴት ነው?)
ለ፡ ሚመ ኢይብል
(ምንም አይል)

ሀ፡ እሉ አብያፂከ ውእቶሙ
(እነዚህ ጓደኞችህ ናቸው?)
ለ፡ እወ
(አዎ)

ሀ፡ አይቴ ብሔሮሙ
(ሀገራቸው የት ነው?)
ለ፡ ኤርትራ ወእቱ
(ኤርትራ ነው።)

ሀ፡ አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትከ
(ትምህርት ቤትህ የት ነው?)
ለ፡ አድማስ ውእቱ ቤተ ትምህርትየ
(አድማስ ነው ትምህርት ቤቴ።)

ሀ፡ በል እግዚእ የሀብከ ፀንአቶ ወይከስትለከ
(በል ጌታ ፅናትን ይስጥህ ይግለፅልህም።)
ለ፡ አሜን
(ይሁንልኝ /ይደረግልኝ)

ሀ፡ ሠናይ ሶቤ
(መልካም ጊዜ)
ለ፡ ሠናይ ሶቤ
(መልካም ጊዜ)



🗣 #ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🐅 አስማተ እንስሳ (የእንሰሳት ስሞች)
ክፍል ፫


ዕዋል ➺ ውርንጭላ
አውስት ➺ ንስር
ቢሕ ➺ ጉማሬ

ምዳቁ ➺ ሚዳቆ
ሆባይ ➺ ጭላዳ ዝንጀሮ
ሀየል ➺ ዋሊያ

ዝእብ ➺ ጅብ
ዘንቢር ➺ ተርብ የሚናደፍ
ዘራት ➺ ቀጭኔ


#ስሞች
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🤝 ሰላምታ 🤝


ሀ: እፎ ኀደርከ እኁየ?
(እንዴት አደርክ ወንድሜ)
ለ: እግዚአብሔር ይሴባሕ
(እግዚአብሔር ይመስገን)

ሀ: ትምርት እፎ ውእቱ
(ትምህርት እንዴት ነው)
ለ: ሠናይ ውእቱ
(ጥሩ ነው)

ሀ: ማዕዜ ውእቱ ዘፈጸምክሙ ፈተናክሙ
(መቼ ነው ፈተናችሁን የጨረሳችሁት)
ለ: ዘዮም ወር
(የዛሬ ወር)

ሀ: በጽባሕ አይቴ ሖርከ ኢረክብኩከ
(በማለዳው ያላገኘኹኽ የት ኼደኽ ነው)
ለ: ኀበ ከኒሣ ቤተ ክርስቲያን
(ወደ ቤተ ክርስቲያን)


ሀ: አንሰ በጽባሕ ኀበ ቤተ ምግብ ውእቱ ዘሖርኩ
(እኔስ በማለዳ ወደ ካፌ ነበር የሄድኩ)

ለ: እግዚእ ይባርክ ኩን ትጉህ
(ጌታ ይባርክህ ትጉህ ሁን)

ሀ: ኲሉ ሰብኣ ቤትከ ዳኅና ውእቶሙ
(ሁሉም ቤተሰቦችህ ደህና ናቸው)
ለ: እወ ሎቱ ስብሐት
(አዎ ምስጋና ለሱ ይሁን)

ሀ: በል ሠናይ ምስየት ... ጌሰም ንትራከብ
(በል መልካም ምሽት ነገ እንገናኝ)
ለ: ኦሆ ለኲልነ
(እሺ ለኹላችን)


🗣 #ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🌻 መስቀል ኃይልነ 🌻



እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለበዓለ ቅዱስ መስቀል አመ ፲ወ፯ ለመስከረም በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።

🌼 እንኳን ለ መስቀል በዓል በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።


🌸🌸 መልካም በዓል 🌸🌸


🌼🌼🌼 ሠናይ በዓል 🌼🌼🌼


🌼 መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🐅 አስማተ እንስሳ (የእንሰሳት ስሞች)
ክፍል ፬


ነጌ ➺ ዝሆን
ነምር ➺ ነብር
ዐቅራብ ➺ ጊንጥ

ፎቃንስ ➺ ጉሬዛ
ቋዕ ➺ ቁራ
ቁንጽል ➺ ቀበሮ

ተመን ➺ ዘንዶ
ኅሥሥት ➺ ዕሥሥት
ከይሲ ➺ እባብ
ላጽቂት ➺ እንሽላሊት


#ስሞች
-▣ ✦✧ ▣-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
የዘወትር ጸሎት በግእዝ
ክፍል ፮

ስብሐት


ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ (፫ተ ጊዜ በል)
- ይደልዎሙ ለአብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ (፫ተ ጊዜ በል)
ስብሐት ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ።
- ይደልዋ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ
ስብሐት ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
- ይደልዎ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ

ክርስቶስ በምሕረቱ ይዘከረነ
#አሜን
አመ ዳግም ምጽአቱ ኢያስተኀፍረነ
#አሜን
ለሰብሖተ ስሙ ያንቅሐነ
#አሜን
ወበአምልኮቱ ያፅንዓነ
#አሜን
እግዝእትነ ማርያም አዕርጊ ጸሎተነ
#አሜን
ወአስተሥርዪ ኲሎ ኃጢአተነ
#አሜን
ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ
#አሜን

ለዘአብልዓነ ዘንተ ኀብስተ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ወለዘአስተየነ ዘንተ ጽዋዓ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ወለዘሠርዐ ለነ ሲሳየነ ወዐራዘነ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ወለዘተዓገሠ ለነ ኲሎ ኃጢአተነ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ወለዘወሀበነ ሥጋሁ ቅዱሰ ወደሞ ክቡረ እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ወለዘአብጽሐነ እስከ ዛቲ ሰዓት።

ነሀብ ሎቱ ስብሐት ወአኰቴት ለእግዚአብሔር ልዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይትአኰት ወይሰባሕ ስሙ ለእግዚአብሔር ወትረ በከኲሉ ጊዜ ወበኲሉ ሰዓት ፡፡


፨ በዕለተ እሑድ ይቀጥላል ፨
#ውዳሴ_ማርያም
መሠረተ ግእዝ
⁻⁻ @learnGeez1 ⁻⁻
2024/10/03 21:35:05
Back to Top
HTML Embed Code: