Telegram Web Link
ንግግር


ዳዊትሰላም ላኪ
(ሰላም ለአንቺ ይሁን)
ሰሎሜወሰላም ለከ እኁየ
(ሰላም ለአንተም ይሁን ወንሜ)

ዳዊትቡሩክ ሀሎ
(ቡሩክ አለ)
ሰሎሜናሁ ወጽአ እምነ ማኅደሩ
(አሁን ከቤት ወጣ)

ዳዊትአይቴ ሖረ ይመስለከ
(የት የሄደ ይስልሻል)
ሰሎሜኀበ ቅድስት ማርያም
(ወደ ቅድስት ማርያም)

ዳዊትዮም ቀዳሲ ውእቱ
(ዛሬ ቀዳሽ ነው)
ሰሎማአኮ
(አይደለም)

ዳዊትማእዜ ይትመየጥ
(መቼ ይመለሳል)
ሰሎሜዐሠርቱ ሰዓት ይመጽአ
(አሥር ሰዓት ይመጣል)
ሰሎሜበድኅር ነዓ አውንስቲት ጽንአ እስከ አሥር ሰዓት
(በኋላና ወይም አስከ አሥር ሰዓት ቆይ)

ዳዊትኦሆ እምዝንቱ እነብር
(እሺ ከዚህ እቀመጣለሁ)
ዳዊትኵለሄ ቤተክርስቲያን ውእቱ
(ሁል ጊዜ ቤተክርስቲያን ነዉ)
ሰሎሜውእቱሰ ኀረየ መክፈልተ ሠናይ
(እሱስ መልካም እድልን መረጠ)

ዳዊትምንት ነሲኦ ውእቱ ዘሖረ
(ምን ይዞ ነው የሄደው)
ሰሎሜመጽሐፍ ቅዱስ

ዳዊትአንሰ አሌሊተ አልብየ ተስፋ
(እኔስ ወዮልኝ ተስፋም የለኝ)
ሰሎሜዮኒከ ዘወድቀ ይትነሣእ
(አይዞህ የወደቀ ይነሣል)

ዳዊትወኀልቀ ዘመንየ በከንቱ
(ዘመኔ በከንቱ አለቀ)
ሰሎሜአታማስን ተስፋከ ባሕቱ ጽንአ በሃይማኖት ወግበር ሠናየ
(ተስፋህን አታጥፋ ነገር ግን በሃይማኖትህ ጽና መልካምን አድርግ)

ዳዊትይኲነኒ በከመ ትቤለኒ
(ይሁንልኝ ይደረግልኝ)
ሰሎሜአሜን
(ይሁንልን)



🗣 #ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🌿 ህየንተ ተክል (ስለ ተክል)
ክፍል ፩

ቆጽል ➺ ቅጠል
ቄድሮስ ➺ ዋንዛ
ጠርቤንቶስ ➺ ጥድ

አልቀር /ቀለም ጤዳ ➺ ቁልቋል
አርዘ ባሕር ➺ የባሕር ዛፍ
ዘግባ ➺ ዝግባ

አዘብ ➺ እንዶድ
ሲሮብ ➺ እንቧይ
አውልዕ ➺ ወይራ


#ስሞች
-▧ ◌◍◌ ▧-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
🗣 ተረትና ምሳሌ
በግእዝ እና በአማርኛ


በቃል ዘሀሎ ይትረሳዕ በመጽሐፍ ዘሀሎ ይትወረስ።
- በቃል ያለ ይረሳል በመጽሐፍ ያለ ይወረሳል።

ሜስ በቢረሌ ነገር በምሳሌ ውእቱ።
- ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ነው።

ግብርነ ለገባሪሁ ሦክ ለህፃሪሁ ውእቱ።
- ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው ነው።

ከንፈር ወሰን እመይትሃበር ይሴኒ።
- ከንፈር እና ጥርስ ሲተባበር ያምራል።

ለጠቢብ ኢይዜንው ለአንበሳ ኢይመትሩ
- ለብልህ አይነግሩም ለአንበሳ አይመትሩም።


👥 መሠረተ ግእዝ 👥
#ዓረፍተ_ነገር
@learnGeez1
የዘወትር ጸሎት በግእዝ
ክፍል ፯


ሰላም ለኪ

ሰለም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዓኪ። እምአርዌ ነዓዊ ተማሕፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ። ማሕበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።


፨ በዕለተ እሑድ ይቀጥላል ፨
#ውዳሴ_ማርያም
መሠረተ ግእዝ
⁻⁻@learnGeez1⁻⁻
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🌿 ህየንተ ተክል (ስለ ተክል)
ክፍል ፪


አርዝ ➺ ዛፍ
ብራዕ ➺ ሸንበቆ

በላን ➺ ግራር
ዕፅ ሦከር ➺ ሸንኮራ አገዳ
ከርም ➺ የወይን እንጨት

ዳዕሮ ➺ ዋርካ
ሳቤቅ ➺ እንጆሬ
ካንፌላ ➺ ቡና


#ስሞች
-▧ ◌◍◌ ▧-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
ከዚህ ቻናል Join አድርጉና ግዕዝን እንማር(ለ 25 ና ከዚህ በላይ ሰው ይላኩልን)
👇👇👇👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

ጥንታዊ ቋንቋችን እንመልሳለን!!!
መራሕያን ይባላሉ መሪዎች ማለት ነው። በደንብ አጥኗቸው።
2024/10/03 19:31:13
Back to Top
HTML Embed Code: