ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን #የክረምት መርሃ ግብር አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 19 እና 20/2013 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
ተማሪዎቹ የአንደኛ ሴሚስተር ክፍያቸውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በመፈፀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

July 18, 2021 - Posted Date
📌 Awash Bank
Position 1 : BA Degree in Marketing, Business or equivalent field plus a minimum of 8 years of Marketing and Research experience.
Location: Addis Ababa
Location: Addis Ababa
Location: Addis Ababa
Location : Addis Abababb
Location : Addis Ababa
Location : Addis Ababa
Location : Addis Ababa
apply only via Online Job Application System;
https://jobs.awashbank.com
*Incomplete applications will not be considered.
ሌሎችም አዋሽ ባንክ የሚያወጣቸውን ስራዎች ለማየት
👇 👇
https://www.awashbank.com/vacancy/

————————————————Position 2 : BA Degree Business Administration, Accounting, Economics, Management or related field plus a minimum of 8 years’ experience working in Banking sector a with at least 3 years in Banking Operation, with at least 3 years in Supervisory role preferably in Interest free Banking services.
Location: Addis Ababa
————————————————Position 3 : BA Degree in Computer Science, Information Technology, Information Systems or related disciplines Plus, a minimum of 7 year experience of in network infrastructure service.
Location: Addis Ababa
————————————————Position 4 : BA Degree in Computer Science, Electrical Engineering, Computer Engineering or Information Technology or related disciplines with a minimum of 6(six) years of work experience in hardware and network troubleshooting relevant IT experiences.
Location : Addis Abababb
————————————————Position 5 : BA Degree in Computer Science, Computer Engineering, Electrical Engineering or related disciplines with a minimum of 6 years in System administration or related field out of which 3 years
Location : Addis Ababa
————————————————Position 6 : BA Degree in Computer Engineering, Electrical Engineering, Computer Science or related fields with a minimum of four (4) years in System/Server Administration or related areas. This job may require shift basis engagement including weekends and holidays.
Location : Addis Ababa
————————————————Position 7 : BA Degree in Computer Science, Information Technology, Information Systems or related disciplines Plus, a minimum of three (4) year experience of in network infrastructure service.
Location : Addis Ababa
————————————————deadline : July 25, 2021
apply only via Online Job Application System;
https://jobs.awashbank.com
*Incomplete applications will not be considered.
ሌሎችም አዋሽ ባንክ የሚያወጣቸውን ስራዎች ለማየት
👇 👇
https://www.awashbank.com/vacancy/
በ2014 የት/ት ዘመን MA/MSC ወይም Phd ለመማር ምርጫችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሆነ
…
ሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪያችሁን በቀንም ሆነ በማታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መከታተል የምትፈልጉ የመመዝገቢያ ቀን ሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 14 2013 ዓ.ም መሆኑ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር አስታውቋል
ዩኒቨርሲቲው ተከታዩን መስፈርት የሚያሟሉ መመዝገብ ይችላሉ ብሏል
• የአአዩ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ
1. ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ለማመልከት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ቀድሞ መዉሰድ እና ፈተናዉን ማለፍ ግዴታ ነው፡፡
2. የፈተናዉን ግዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ ከዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገፅ ና ከትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የፈተና ማእከል ማግኘት ይቻላል፡፡
3. የመፈተኛ ክፍያ ብር 600 በዩኒቨርስቲዉ አካዉንት 1000087392067 ገቢ ማድረግ እና ገቢ ያደረገው የተፈታኝ ስም ያለበት የባንክ ደረሰኝ ለፈተና ማዕከሉ በማስረከብ ለፈተና መመዝገብ ያስፈልጋል፡፡
4. የመግቢያ ፈተናው በኮምፒዩተር የሚሰጥ ሲሆን ፈተናውን በሚመለከት በ አአዩ ድረ-ገፅ አጠቃላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
5. የማመልከቻና መፈተኛ ቀናት፤ ከ ሃምሌ 12 እስከ ነሃሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ነው፡፡ ቀድሞ ለተመዘገቡ ቅድምያ ፈተና ይሰጣል፡፡
6. ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና አልፋችሁና ባመለከታችሁበት ፕሮግራም የተማሪ የመታወቂያ ቁጥር የተሰጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና እንደገና መውሰድ ግዴታ ነው፡፡
• የአአዩ የድኅረ ምረቃ ማመልከቻን በተመለከተ
1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.aau.edu.et) መሙላት
2. ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት በ242424 አጭር ኮድ በክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል፡፡
3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል የኦንላይን ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
4. የስፖንሰርሺፕ ፎርም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ (https://portal.aau.edu.et/ http://aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡
5. ለPhD አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
6. በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡
7. ለMA/MSC አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
8. ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
• የፈተና ግዜንና የትምህርት ፕሮግራም ዝርዝሮችን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (https://portal.aau.edu.et / http://aau.edu.et) ማግኘት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
• ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 14 2013 ዓ.ም
የማመልከቻ ቦታ አአዩ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር