Telegram Web Link
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

External Vacancy Announcement
Interested applicants fulfilling the following criteria can submit their application letter, CV and testimonials to Engineering Corporation of Oromia located in front of Drivers and Mechanics Training Center 3rd floor, within 5(five) working days after the vacancy announcement posted on Ethiopian Reporter.
Advert on June 4, 2021 G.C
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 27 ቀን 2013 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ
መረጃውን Share በማድረግ ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ማድረግን አትርሱ።

@jobcome
የድርጅት ስም: ዋልታ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን አ/ማ
ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሐምሌ 12, 2013
ተፈላጊ ብዛት: 10 ክፍት የስራ ቦታዎች


የስራ መደብ: እንግዳ ተቀባይ

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 01 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአይቲ፣ ኮምዩኒኬሽን፣ ኦፊስ ማናጅመንት ወይም መሰል ሙያ 10+2 / ሰርተፊኬት ያለው/ላት


የስራ መደብ: ጀማሪ ሲስተም አድሚኒስትሬተር

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒተር ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት


የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ኤክስፐርት

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ፣ ማናጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ መደብ: ማስታወቂያ አዘጋጅ

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 06 ዓመት ለማስተርስ፣ 08 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በጆርናሊዝም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት


የስራ መደብ: ኤሌክትሪሻን

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 / 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኤሌክትሪሲቲ ወይም መሰል ሙያ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 / የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ላት

የስራ መደብ: የተሽከርካሪ ስምሪት ባለሙያ

ተፈላጊ የሰው ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 06 / 04 / 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 08 ዓመት ባችለር
የትምህርት ደረጃ: በትራንስፖርት ማናጅመንት፣አውቶመካኒክ ወይም መሰል ሙያ፣ 3ኛ መንጃ ፈቃድ 10+1 / 10+2 / 10+3 ያለው/ላት
አዋሽ ባንክ
ለጽሑፍ ፈተና የተጠራችሁ ስም ዝርዝር
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
የአርቲስት የአቡሽ ዘለቅ እህት አያንቱ ማን ነች!!

የነገሌ ቦረናዋ ቀሽት አያንቱ ዘለቀ በማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዋ እንደ ማዕበል ሲጥለቀለቅ ውሏል። ምክንያቱ ከውበቷ፣ ከአቋሟኗ ብርታቷ ባሻገር ያስተላለፈችው መልዕክት የምር የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ ደግሞ የአማራን ህዝብ ልብ የነካ መልዕክት ነበር።

አያንቱ ዘለቀ ሁሌም ስለኢትዮጵያ ማቀንቀንና መዘመር ከማይሰለቻቸው #ነገሌ_ቦረናዎች መካከል አንዷ ናት። ያውም #የአርቲስት_አቡሽ_ዘለቅ እህት።

"ወደ አማራ ክልል የመጣነው አማራ ለትህነግ አንሶ አይደለም። እንኳን አሁም ቀርቶ ድሮም እስከ አፍንጫው ታጥቆ አማራን አላሸነፈም። ዋናው ቁም ነገሩ ግን ትህነግ የጋራ ጠላታችን ነው።" በማለቷ ለአያንቱ ዘለቀ አድናቆት በአራቱ መዓዘን የማህበራዊ ሚዲያ ሰፈር እየጎረፈላት ነው።

የነ ጀነራል ካሳየ ጨመዳ፣የነ መምህር ታየ ቦጋለ ሃገር ዛሬም ሌላ ጀነራል ካሳየ ጨመዳን አሳይታን አለች።

#ነገሌ_ቦረና መሃፀንሽ ደግሞ ደጋግሞ ይባረክ ነው የምንለው ሌላ ምን ይባላል።

__________________________
ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም

@Asrat_News
@Asrat_News #share
UoG
አስቸኳይ ማሳሰቢያ!

የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ በጤና ሳይንስ የሚመረቁ ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃቸው ህጋዊነትና ትክክለኛነቱ በኤጀንሲው ሳይረጋገጥላቸው ለሙያ ፈቃድ ምዘና መመልመል በጥብቅ የተከለከለ እንደሆነ የጤና ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በጋራ ባወጡት ማሳሰቢያ ገልጸዋል።
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
እንኳን ደስ አለን

የግድቡ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ!

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ።
ሙሌቱ ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ/ም ማለዳ መጠናቀቁ ተገልጿል።
የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በያዝነው ክረምት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ መባሉ የሚታወስ ነው።

______________________________
ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም

@Asrat_News
@Asrat_News
2025/02/25 21:12:38
Back to Top
HTML Embed Code: