https://youtu.be/lRZDCrTCoIk
ፈጥሮ የማይጥል ወዶ የማይጠላ እግዚአብሔር ብቻ ነው ክርስቲያኖች። ሰው እንደተሰባሪ ብርጭቆ ነው። እግዚአብሔርን የተመረኮዘ አይወድቅም።

YouTube
ልትረሳኝ ትችላለህ !
ፈጥሮ የማይጥል ወዶ የማይጠላ እግዚአብሔር ብቻ ነው ክርስቲያኖች። ሰው እንደተሰባሪ ብርጭቆ ነው። እግዚአብሔርን የተመረኮዘ አይወድቅም።
https://youtu.be/ADoQmZzrgJw
ሌሎችን መንፈሳዊ እንዲሆኑ ታስተምሩ ነበር እንጂ እናንተ መንፈሳውያን አልነበራችሁም፡፡ እናንተ ድራማ ስትሠሩ ነውኮ የኖራችሁት፡፡ መድረክ ላይ ወጥታችሁ መንፈሳዊ ድራማ ትሠሩ ነበር፡፡ ልብሳችሁ፣ንግግራችሁ፣የእጅ አጣጣላ ችሁ፣ ጸሎታችሁ፣ የተዋናይ ነበርኮ፡፡ የማትሆኑትን ነበር ስታስተምሩ የነበራችሁት፡፡ ለመሆኑ ለሕዝቡ የምታስተምሩትና እናንተ የምትመሩበት የሃይማኖት መጽሐፍ አንድ ነው? ወይስ ይለያያል?

ስማችሁ የለም መንፈሳዊ ትረካ ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው )
ሌሎችን መንፈሳዊ እንዲሆኑ ታስተምሩ ነበር እንጂ እናንተ መንፈሳውያን አልነበራችሁም፡፡ እናንተ ድራማ ስትሠሩ ነውኮ የኖራችሁት፡፡ መድረክ ላይ ወጥታችሁ መንፈሳዊ ድራማ ትሠሩ ነበር፡፡ ልብሳችሁ፣ንግግራችሁ፣የእጅ አጣጣላ ችሁ፣ ጸሎታችሁ፣ የተዋናይ ነበርኮ፡፡ የማትሆኑትን ነበር ስታስተምሩ የነበራችሁት፡፡ ለመሆኑ ለሕዝቡ የምታስተምሩትና እናንተ የምትመሩበት የሃይማኖት መጽሐፍ አንድ ነው? ወይስ ይለያያል?
https://youtu.be/s2qBoAHSdhs
በገዳም ያሉ አባቶች እናቶች በፆመ ፍልሰታ በዝግ በማሳለፍ ከራሳቸው እስከ አገራቸው ያለውን፣ የወደፊት ነባራዊ ሁኔታ የሚያውቁበት ከእመቤታችንም ብዙ ፀጋ የሚቀበሉበት ወቅት ነው፡፡ በተለይ የዓመቱ የመጨረሻ የሱባኤ ጊዜ ስለሆነ አዲሱን ዓመት የበረከት እንድታደርግልን በዘንድሮ ያልሆነልንን በዓዲሱ ዓመት እንድታከናውንልንና ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንጠይቅበት ጊዜ ስለሆነ ልናስብበት ይገባል፡፡

በውኑ ጾመ ፍልሰታን እንደአባቶቻችን ነው የምናሳልፈው? ( ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፉት )
በገዳም ያሉ አባቶች እናቶች በፆመ ፍልሰታ በዝግ በማሳለፍ ከራሳቸው እስከ አገራቸው ያለውን፣ የወደፊት ነባራዊ ሁኔታ የሚያውቁበት ከእመቤታችንም ብዙ ፀጋ የሚቀበሉበት ወቅት ነው፡፡ በተለይ የዓመቱ የመጨረሻ የሱባኤ ጊዜ ስለሆነ አዲሱን ዓመት የበረከት እንድታደርግልን በዘንድሮ ያልሆነልንን በዓዲሱ ዓመት እንድታከናውንልንና ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንጠይቅበት ጊዜ ስለሆነ ልናስብበት ይገባል፡፡
https://youtu.be/aIqJBDZuR5w
በት.ዳንዔል 1፣8-12,1፣8-2 ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ በናቡከደነፆር ዘመን ሱባኤ እንደያዙ ይነግረናል፡፡ ናቡከደነፆር ከ 565-605 ዓመተ ዓለም ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን በከለዳውያን ላይ የነገሠ ንጉሥ ነበር፡፡ በባቢሎን ከነገሡት ታላላቅ ነገሥታት አንዱ ነበር፡፡

ሱባኤ እንዴት ተጀመረ? ሱባኤስ የምንይዘው እንዴት ነው? በሱባኤስ የምንበላው ጥሬና የምንጠጣው መጠን አለውን?
በት.ዳንዔል 1፣8-12,1፣8-2 ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ በናቡከደነፆር ዘመን ሱባኤ እንደያዙ ነግረናል፡፡ ናቡከደነፆር ከ 565-605 ዓመተ ዓለም ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን በከለዳውያን ላይ የነገሠ ንጉሥ ነበር፡፡ በበቢሎን ከነገሡት ታላላቅ ነገሥታት አንዱ ነበር፡፡
https://youtu.be/jdzUdqhVCPM
ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም።

ስለኢትዮጵያ አስገራሚ ሁኔታዎች
ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም።
https://youtu.be/Q1G-aro4Z1Y
ውሆችም ከባህር ይደርቃሉ::ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል:: ወንዞችም ይገማሉ:: የግብፅ መስኖዎችም ያንሳሉ ይደርቃሉም:: ደንገልና ቄጤማ
ይጠወልጋሉ:: በአባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በአባይም ወንዝ ዳር የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል:ይበተንማል:አይገኝምም:
አሳ አጥማጆች ያዝናሉ::በአባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉ ሁሉ ያለቅሳሉ::በውሆችም ላይ መረብ የሚጥሉ ይዝላሉ:: ይላል የእግዚአብሔር ቃል...

የነብዩ ኢሳይያስ ትንቢት በግብጽ ምድር ላይ ይፈጸም ዘንድ ግዜው አሁን ነውን?
©All right reserved to ዮሐንስ ባለ ራዕይ - yohanis baleray .No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any means with out the prior written permission of the publisher.
ውሆችም ከባህር ይደርቃሉ::ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል:: ወንዞችም…

https://youtu.be/0NQaAfx8Cg0
ማተብ ሃይማኖት ነው ፣ ማተብ እምነት ነው ፣ ማተብ የኢየሱስ ክርስቶስ ግልጽ ምስክርነት ነው ፣ ማተብ በጥምቀት በኩል የአምላክ ልጆች መሆናችንን በመንፈስ ቅዱስ የታተምንበት የልጅነት ምልክታችን ነው ፣ የመስቀል ማተብ በአንገታችን አስረን ኢየሱስ ክርስቶስን በአደባባይ ለዓለም የምንመሰክረው የደም ማህተማችን ነው
የመስቀሉ ማተብ ለኛ ምልክታችን ነው ።

ማዕተብ በአንገት ላይ ለምን እናስራለን
ማተብ ሃይማኖት ነው ፣ ማተብ እምነት ነው ፣ ማተብ የኢየሱስ ክርስቶስ ግልጽ ምስክርነት ነው ፣ ማተብ በጥምቀት በኩል የአምላክ ልጆች መሆናችንን በመንፈስ ቅዱስ የታተምንበት የልጅነት ምልክታችን ነው ፣ የመስቀል ማተብ በአንገታችን አስረን ኢየሱስ ክርስቶስን በአደባባይ ለዓለም የምንመሰክረው የደም ማህተማችን ነው ።
የመስቀሉ ማተብ ለኛ ምልክታችን ነው!!!
የመስቀሉ ማተብ ለኛ ምልክታችን ነው!!!
https://youtu.be/UQh-xCx1qA0
የላመ የጣመ ምግብ ይዘን በዓታቸው ድረስ እንሄዳለን፡፡ የዓለሙን ርኩሰትና እርባና ቢስ ወሬዎች እየነገርን የጠራ ሕሊናቸውን እናደፈርሳለን፡፡ ፋታ ሳይሰጥ ለሚፈትናቸው ሰይጣን ጦር አቀባይ እንሆንባቸዋለን፡፡ ብንችል ‹ጸሎት ያደርጉልኛል› በሚል ሰበብ ከበዓታቸው አፍልሰን በከተማ ሰርቢሶቻችን እናስቀምጣቸዋለን፡፡

አርሳንዮስን አትረብሹት (ዲያቆን አቤል ካሳሁን መኩሪያ እንደጻፈው )
የላመ የጣመ ምግብ ይዘን በዓታቸው ድረስ እንሄዳለን፡፡ የዓለሙን ርኩሰትና እርባና ቢስ ወሬዎች እየነገርን የጠራ ሕሊናቸውን እናደፈርሳለን፡፡ ፋታ ሳይሰጥ ለሚፈትናቸው ሰይጣን ጦር አቀባይ እንሆንባቸዋለን፡፡ ብንችል ‹ጸሎት ያደርጉልኛል› በሚል ሰበብ ከበዓታቸው አፍልሰን በከተማ ሰርቢሶቻችን እናስቀምጣቸዋለን፡፡
https://youtu.be/8CwUMMFh9gA
በጾመ ፍልሰታ ባሕታውያን ብቻ ሳይኾኑ ዓለማውያንም በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በእመቤታችን አማላጅነት የሰይጣንን ፈተና ድል ለማድረግ እንዲቻላቸው ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በየገዳማቱና በየአብያተ ክርስቲያናቱ በዓት አዘጋጅተው፣ ሱባዔ ገብተው፣ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው ይጾማሉ፤ ይጸልያሉ፡፡

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

https://youtu.be/ccsB8YY9Xr0

ስርአት ዘሰሙነ ፍልሰታ

https://youtu.be/18HPQUJgeWg
ቤተ ክርስቲያንን ያገለግሉ ዘንድ የኃላፊነት መክሊቱን ከተቀበሉት ከፓትርያርክ እስከ ታች ካሉት ጀምሮ በአርባና በሰማንያ ቀን ልጅነትን እስከተቀበልነው ድረስ እግዚአብሔር እንደ አቅማችንና እንደጸጋችን የሰጠን ሥጦታ አለ። ሐይማኖታችን፣ ሥርዓታችን የተሰጡን መክሊቶች ናቸውና በሚገባ ልንይዝና ልንጠብቃቸው ይገባል። ጌታ ዕንቁዎቻችሁን በእርያ ፊት አታስቀምጡ ያለው ለዚህ ነው። ዕንቁ የሆነው መክሊት ሐይማኖታችንና ሥርዓታችን ነው «ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ» ተብሏል ራእ 3፥11።

ታማኝ አገልጋይ ማነው?
ቤተ ክርስቲያንን ያገለግሉ ዘንድ የኃላፊነት መክሊቱን ከተቀበሉት ከፓትርያርክ እስከ ታች ካሉት ጀምሮ በአርባና በሰማንያ ቀን ልጅነትን እስከተቀበልነው ድረስ እግዚአብሔር እንደ አቅማችንና እንደጸጋችን የሰጠን ሥጦታ አለ። ሐይማኖታችን፣ ሥርዓታችን የተሰጡን መክሊቶች ናቸውና በሚገባ ልንይዝና ልንጠብቃቸው ይገባል። ጌታ ዕንቁዎቻችሁን በእርያ ፊት አታስቀምጡ ያለው ለዚህ ነው። ዕንቁ የሆነው መክሊት ሐይማኖታችንና…