https://youtu.be/269pozzXXtM
የእግዚአብሔር ወዳጆች እጅግ ብዙዎች ናቸው ከወዳጆቹ ሁሉ የምትበልጠው ግን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች እናት ደግሞ ወዳጅ ብቻ ሳትሆን እናት ናትና እንደ እናትነትዋም የተለየ ቃል ኪዳን ገብቶላታል ታሪኩን አበው በተአምረ ማርያምና በስንክሳር ላይ እንዲህ ይነግሩናል ‹‹መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም የመጣበትን የመስቀል ጉዞ በመስቀል ከደመደመ በኋላ በዚህ መስቀል አጠገብ እናቱ እመቤታችንን ለሚወደው ተማሪው ለዮሐንስ አደራ በማለት እንዲጠብቃት እንዲያገለግላት ነግሮት ወደ ቀደመ ክብሩና አኗኗሩ ተመለሰ›› (ዮሐ 19፡26)

YouTube
ቃልኪዳኔን ልጠብቅልሽ በራሴ ማልኩልሽ
የእግዚአብሔር ወዳጆች እጅግ ብዙዎች ናቸው ከወዳጆቹ ሁሉ የምትበልጠው ግን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች እናት ደግሞ ወዳጅ ብቻ ሳትሆን እናት ናትና እንደ እናትነትዋም የተለየ ቃል ኪዳን ገብቶላታል ታሪኩን አበው በተአምረ ማርያምና በስንክሳር ላይ እንዲህ ይነግሩናል ‹‹መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም የመጣበትን የመስቀል ጉዞ በመስቀል ከደመደመ በኋላ በዚህ መስቀል አጠገብ እናቱ እመቤታችንን…
https://youtu.be/UsGV8EXuBfk
ከአይሁድ ሕግ አንጻር በጌታችን ላይ ብዙ ፍትሕ ተጓድሎ ነበር፡፡ ምርመራው ከተካሔደበት ቦታ ብንጀምር የፍርድ ሒደቱ የተካሔደው በቤተ መቅደስ ሳይሆን በቀያፋ ግቢ ውስጥ ነበር፡፡ ሐና ጌታችንን ከሕጉ ውጪ ከሸንጎው በፊት ወደ ቤቱ እልፍኝ አስመጥቶ ለብቻው ሊመረምረው ሞክሯል፡፡ የሸንጎው የሥራ ሰዓት ደግሞ ቀን ብቻ ነበር፡፡ ታልሙድ በተሰኘው መጽሐፋቸው እንደ ተቀመጠው ‹‹ሸንጎው ለፍርድ የሚቀመጠው የጠዋቱ መሥዋዕት ቀርቦ ከተፈጸመበት ሰዓት ጀምሮ የማታው መሥዋዕት እስከሚሠዋበት ሰዓት ድረስ ብቻ ነበር››[41] ጌታችንን ግን ይዘው ለፍርድ ያቆሙት ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ ነበር፡፡ አብዛኞቹ የሸንጎ አባላት በተለይም ሕግ የሚጠነቅቁት ሰዎች ባልተገኙበት በተዋከበ ሁኔታ የተካሔደ የጨለማ ፍርድ ነበር፡፡

ሕማማት ( ታላቁ የአይሁድ ሸንጎ ) ክፍል 12....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው....ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው
ከአይሁድ ሕግ አንጻር በጌታችን ላይ ብዙ ፍትሕ ተጓድሎ ነበር፡፡ ምርመራው ከተካሔደበት ቦታ ብንጀምር የፍርድ ሒደቱ የተካሔደው በቤተ መቅደስ ሳይሆን በቀያፋ ግቢ ውስጥ ነበር፡፡ ሐና ጌታችንን ከሕጉ ውጪ ከሸንጎው በፊት ወደ ቤቱ እልፍኝ አስመጥቶ ለብቻው ሊመረምረው ሞክሯል፡፡ የሸንጎው የሥራ ሰዓት ደግሞ ቀን ብቻ ነበር፡፡ ታልሙድ በተሰኘው መጽሐፋቸው እንደ ተቀመጠው ‹‹ሸንጎው ለፍርድ የሚቀመጠው የጠዋቱ…
https://youtu.be/lhE8-gKEccY
በዕለተ ዓርብ ያ ሁሉ ጅራፍ ሲወርድበት ለአንድም ጊዜ ‹ለምን ትመቱኛላችሁ› ብሎ አልጠየቀም፡፡ የእሾህ አክሊል ሲደፋበት ለምን ትወጉኛላችሁ ፣ ሲተፉበት ስለምን ትተፉብኛላችሁ? ብሎ አልተናገረም፡፡ ይህ ሎሌ የመታው ጥፊ ከዚያ ሁሉ ጅራፍ በልጦ ‹ለምን ትመታኛለህ› ያሰኘው ለምንድር ነው? ሊቃውንት እንዳብራሩት ጌታችንን በጥፊ የመታው ሎሌ ጌታችን በቤተ ሳይዳ የመጠመቂያ ሥፍራ ከሠላሳ ስምንት ዓመት የአልጋ ቁራኝነት አላቅቆ ‹‹አልጋህን ተሸክመህ ሒድ›› ብሎ የፈወሰው ሰው ነው፡፡

ሕማማት ( ለምን ትመታኛለህ?...የጨለማው ፍርድ ) ክፍል 13....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው....ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው
በዕለተ ዓርብ ያ ሁሉ ጅራፍ ሲወርድበት ለአንድም ጊዜ ‹ለምን ትመቱኛላችሁ› ብሎ አልጠየቀም፡፡ የእሾህ አክሊል ሲደፋበት ለምን ትወጉኛላችሁ ፣ ሲተፉበት ስለምን ትተፉብኛላችሁ? ብሎ አልተናገረም፡፡ ይህ ሎሌ የመታው ጥፊ ከዚያ ሁሉ ጅራፍ በልጦ ‹ለምን ትመታኛለህ› ያሰኘው ለምንድር ነው? ሊቃውንት እንዳብራሩት ጌታችንን በጥፊ የመታው ሎሌ ጌታችን በቤተ ሳይዳ የመጠመቂያ ሥፍራ ከሠላሳ ስምንት ዓመት የአልጋ…
ጌታችን ስለተወለደባት ምሽት ቅዱስ ኤፍሬም አንዲህ አለ.....
‹‹ይህች ምሽት ንጹሕ የሆነውና እኛን ሊያነጻን የመጣው (አምላክ) የተገለጠባት ንጽሕት ምሽት ናት፡፡ ጆሮአችን ንጹሕ ይሁን፤ ዓይኖቻችንም ወደ ንጹሕ ነገር ይመልከቱ፤ የልባችን ስሜት ቅዱስ ይሁን! ንግግራችንም አክብሮትን ይሞላ!
ይህች ምሽት የዕርቅ ምሽት ናት፤ ስለዚህ ማንም ሰው ወንድሙን ተቆጥቶ እንዳያስቀይም! ይህች ምሽት ለዓለም ሁሉ ሰላምን ያስገኘች ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው አይሸበርባት፡፡ ይህች ምሽት የደግነት ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው ክፉ አይሁን! ይህች ምሽት የትሕትና ምሽት ናትና ማንም ሰው እንዳይታበይባት! ይህች ምሽት የደስታችን ቀን ስለሆነች የበደሉንን አንበቀልባት! የበጎ ፈቃድ ቀን ናትና የጭካኔ ቀን አናድርጋት! የጸጥታ ቀን ናትና በቁጣ የምንነድባት ቀን አናድርጋት!
ዛሬ እግዚአብሔር ወደ ኃጢአተኞች የመጣበት ቀን ነው ፤ ስለዚህ ጻድቅ ሰው በኃጢአተኞች ላይ አይኩራባቸው! ዛሬ እጅግ ባለጠጋ የሆነው አምላክ ስለ እኛ ደሃ የሆነበት ቀን ነው፤ ስለዚህ ሀብታም ሰው ድሆችን ወደ ገበታው ይጥራቸው፡፡ ዛሬ ያልጠየቅነውን ሥጦታ የተቀበልንበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ እጆቻቸውን ዘርግተው እየጮኹ ለሚለምኑን ሰዎች የእርዳታ እጃችንን እንዘርጋ!
የዛሬዋ ዕለት ለጸሎቶቻችን የሰማያትን በር ከፍታልናለች ፤ እኛም ይቅርታን ለሚጠይቁን ሰዎች በራችንን እንክፈት! ዛሬ አምላክ የሰውነትን ማኅተም በራሱ ላይ አተመ ፤ ሰውም የአምላክነትን ማኅተም ተጎናጸፈ!››
እንኳን ለአምላካችን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

https://youtu.be/3mOObEDhkoA
ሊቃውንት እንዳስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት እና ዓለምን ያዳነበት ምሥጢር ከምሥጢራት ዅሉ በላይ ነው፡፡

- YouTube
በዮሐንስ ባለ ራዕይ YouTube ቻናል ላይ ከደቂቃዎች በኋላ የገናን በዓል አስመልክተን ልዩ መርሐግብር live ይዘንላችሁ እንቀርባለን ተከታተሉን።
https://youtu.be/8Kxv3LVSAhQ
የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ፈሪሳውያን ‹የእግዚአብሔር ልጅ› ስለሚለው ጉዳይ በቅንነት መጻሕፍትን መመርመር አልፈለጉም፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችና አለቆቻቸው እርሱንና በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትን ድምፆች ስላላወቁ በፍርዳቸውን ፈጽመዋል›› እንዳለ እየተነገራቸው የመሲሑ ገዳዮች ሆኑ፡፡ (ሐዋ. ፲፥፳፱) ለነቢያት አስቀድሞ ተገልጦላቸው የጻፉትን የአምላክ ሰው መሆን ነገር ከአይሁድ ሸንጎ መካከል ሊያምን የፈቀደ አልነበረም፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ ይህን አስቀድሞ አውቆ ‹የሰማነውን ነገር ማን አምኗል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጧል?› ብሎ እግዚአብሔር ዓለምን ለማዳን የሰደደውን ክንዱን ከሊቀ ካህናቱ ጀምሮ የሚቀበለው እንደሌለ ተናግሮ ነበር፡፡ (ኢሳ. ፶፫፥፩)

ሕማማት ( ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ) ክፍል 14....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው....ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው
የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ፈሪሳውያን ‹የእግዚአብሔር ልጅ› ስለሚለው ጉዳይ በቅንነት መጻሕፍትን መመርመር አልፈለጉም፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችና አለቆቻቸው እርሱንና በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትን ድምፆች ስላላወቁ በፍርዳቸውን ፈጽመዋል›› እንዳለ እየተነገራቸው የመሲሑ ገዳዮች ሆኑ፡፡ (ሐዋ. ፲፥፳፱) ለነቢያት አስቀድሞ ተገልጦላቸው የጻፉትን የአምላክ ሰው መሆን ነገር ከአይሁድ…
https://youtu.be/Dq-ZFkg9a3g
ለአዳም የቀደመ ክብሩን ለመመለስ፦ አዳም የሠላሳ ዘመን ጎልማሳ ሆኖ ተፈጥሮ፤ በዓርባ ቀኑ ያገኛትን ልጅነትን በመብል ምክንያት አጥቶ ነበርና፤ ይህን ክብሩን ለመመለስ ሲል ጌታችን በሠላሳ ዘመኑ ተጠመቀ (ኩፋሌ፬፥፱) ፤ ማቴ፫፥፲፫‐፲፮፤ ማር፩፥፱‐፲፩፤ ሉቃ፫፥፪)

ጌታችን ለምን ተጠመቀ? (እንኳን አደረሳችሁ)
ለአዳም የቀደመ ክብሩን ለመመለስ፦ አዳም የሠላሳ ዘመን ጎልማሳ ሆኖ ተፈጥሮ፤ በዓርባ ቀኑ ያገኛትን ልጅነትን በመብል ምክንያት አጥቶ ነበርና፤ ይህን ክብሩን ለመመለስ ሲል ጌታችን በሠላሳ ዘመኑ ተጠመቀ (ኩፋሌ፬፥፱) ፤ ማቴ፫፥፲፫‐፲፮፤ ማር፩፥፱‐፲፩፤ ሉቃ፫፥፪)
https://youtu.be/Bc_x1qEvbAM
አናንያ ሆይ 'የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ መጥፎ ነው' እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የሚፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።

የምወደው ልጄ ይህ ነው...ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው
አናንያ ሆይ 'የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ መጥፎ ነው' እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የሚፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።
https://youtu.be/MalQgeHwo1s
ጌታችን መጠመቁም ለእርሱ ክብር የሚጨመርለት ኾኖ አይደለም፤ ዮርዳኖስን ብርህት ማኅፀን እንድትኾን ለማድረግ፤ እኛ ምእመናንም ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ፣ ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ዳግም ተወልደን መንግሥተ ሰማያት እንድንገባ ለማድረግ፤ እንደዚሁም ሥርዓተ ጥምቀትን ለማስተማርና አብነት ለመኾን ነው፡፡ ‹‹ዘኢተወልደ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ ኢይሬእያ ለመንግሥተ እግዚአብሔር፤ ዳግመኛ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ያልተወለደ ማለትም ያልተጠመቀ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡

ጥምቀተ ክርስቶስ .... በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
ጌታችን መጠመቁም ለእርሱ ክብር የሚጨመርለት ኾኖ አይደለም፤ ዮርዳኖስን ብርህት ማኅፀን እንድትኾን ለማድረግ፤ እኛ ምእመናንም ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ፣ ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ዳግም ተወልደን መንግሥተ ሰማያት እንድንገባ ለማድረግ፤ እንደዚሁም ሥርዓተ ጥምቀትን ለማስተማርና አብነት ለመኾን ነው፡፡ ‹‹ዘኢተወልደ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ ኢይሬእያ ለመንግሥተ እግዚአብሔር፤ ዳግመኛ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከ…
https://youtu.be/rbTG6Ds3zRI
አንዳንዶች ‹ታቦት ተሰርቆ ተሸጠ› የሚሉ ዜናዎችን በማራገብ ታቦቱ ኃይል የለውም ሊሉን ይሞክራሉ፡፡ እንኳን የክርስቶስ ስም የተጻፈበት ታቦት ቀርቶ ራሱ ክርስቶስ በሠላሳ ብር ተሸጦ ከሊቶስጥራ እስከ ቀራንዮ እየተተፋበት ፣ እየተደበደበ ተጎትቶ ተሰቅሎ የለምን? ክብር ይግባውና ኃይል የለውም ሊባል ይችላል? ‹‹ታቦቱን ገልጠን እናሳያለን›› ብለው እየፎከሩ ቤተ ክርስቲያንን ያዋረዱ የሚመስላቸው ፣ በታቦቱ እግዚአብሔርን የምታመልከውን ቤተ ክርስቲያን ታቦት ታመልካለች ብለው ያላለችውን በግድ ብላለች ብለው ድርቅ የሚሉ ሰዎች ስናይ ከማዘን ውጪ ምን እንላለን?

ታቦት እና እየሱስ ክርስቶስ....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው
አንዳንዶች ‹ታቦት ተሰርቆ ተሸጠ› የሚሉ ዜናዎችን በማራገብ ታቦቱ ኃይል የለውም ሊሉን ይሞክራሉ፡፡ እንኳን የክርስቶስ ስም የተጻፈበት ታቦት ቀርቶ ራሱ ክርስቶስ በሠላሳ ብር ተሸጦ ከሊቶስጥራ እስከ ቀራንዮ እየተተፋበት ፣ እየተደበደበ ተጎትቶ ተሰቅሎ የለምን? ክብር ይግባውና ኃይል የለውም ሊባል ይችላል? ‹‹ታቦቱን ገልጠን እናሳያለን›› ብለው እየፎከሩ ቤተ ክርስቲያንን ያዋረዱ የሚመስላቸው ፣ በታቦቱ…