የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መፅሃፍ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም የተላለፉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መፅሃፍ ይፋ ሆኗል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ቁልፍ የሆኑ ሴክተሮችን አፈፃፀም በጥልቀት በመመልከት ማካሄድ ጀምሯል።
ከግምገማ መድረኩ በተጓዳኝ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም የተላለፉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መፅሃፍ ይፋ ሆኗል።
ይህ መፅሃፍ በተጠቀሰው ዘመን የተላለፉ የፖሊሲ ውሳኔዎችን በዝርዝር ያመለክታል መባሉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል የሚያከናወነው የመሰነድ ተግባር አንዱ የሆነው ይህ መፅሃፍ ለታሪክ ስነዳ እና መረጃውን ለሚሹ ሁሉ ጠቃሚ የሆነ የሰነድ ዝግጅት ስራ አካል መሆኑም ተገልጿል።
ዛሬ ይፋ የሆነው መፅሃፍ ውስን ቅጂዎች ለፌደራል እና ለክልል ተቋማት የሚሰራጩ ሲሆን÷ መረጃውን ለሚፈልጉ ሁሉ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ድረገጽ ላይ የሚጫን ይሆናል ተብሏል።

አፍሪካ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠይቀዋል፡፡ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ሪፎርምን በማስመልከት የአፍሪካ ህብረት ከ10 ሀገራት የተውጣጣው የሚኒስትሮች ኮሚቴ 11ኛው ጉባኤ በአልጀርስ ተካሂዷል፡፡ በዚህም የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላምና የጸጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር ባንኮሌ አዲኦዬ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ የተመድ የፀጥታው ምክር…
https://www.fanabc.com/archives/249351

የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ ያመላክታል- ፍጹም (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ያለፉት 100 ቀናትን…
https://www.fanabc.com/archives/249360

የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡
በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ ከራዳር ውጭ መሆኑ ትናንት መገለጹ ይታወሳል።
የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከራዳር ውጭ ከሆነችው አውሮፕላን ጋር መገናኘት አለመቻላቸውን ማሳወቃቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ የአውሮፕላኗ ፍለጋና የነፍስ አድን ተግባር እንዲከናወን ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበር።
በዚህም መሰረት ትናንት ምሽቱን እና ዛሬ ረፋድ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቺንካንጋዋ ደን ውስጥ ፍለጋ ሲያደርጉ መቆየታቸው ተገልጿል።
በዚህም አውሮፕላኗ ተከስክሳ መገኘቷን ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ ጠቅሰው፤ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ እጅግ ሀዘን ተሰምቶናል ብለዋል።

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዛሃ አላኦኢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ሚኒስትር ዴኤታው÷ መንግስት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት እና መሰረታዊ የሀገረ መንግስት ግንባታ ሥራዎች እንዲጠናከሩ ለማድረግ የሚያከናውነውን…
https://www.fanabc.com/archives/249386

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ኢትዮጵያና ግሪክ በህዝብ ለህዝብ፣ በኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ መስኮች ያላቸውን ግንኙነት ማሳደግ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡ ለዚህም በሁለቱ ሀገራት መካከል መደበኛ የፖለቲካ ምክክር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። በተጨማሪም ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ ግንኙነት…
https://www.fanabc.com/archives/249389

የ2017 ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤቱ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ያቀረቡትን የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ የበጀት መግለጫ አዳምጧል፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት ረቂቅ በጀት እስከ አሁን…
https://www.fanabc.com/archives/249393

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች በወረቀትና በኦላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መርሃ-ግብር እና የኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ…
https://www.fanabc.com/archives/249399