በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ያውቃሉ?
በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አጋርቷል፡፡
👉 በተለያየ ምክንያት ከቤት ውጭ ከሆኑ፦ ከዛፎች፣ ከሕንጻዎች፣ ከኤሌክትሪክ ምሦሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እና ገላጣ ሜዳ አካባቢ መሆን ይመከራል፡፡
👉 በቤት ውስጥ ከሆኑ፦ በበር መቃኖች፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ እንዲሁም ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች ፣ ከመስኮት አካባቢ መራቅ እና የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።
👉 በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ፦ ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።
👉 መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ፦ የኤሌክትሪክ መተላለፊያ ምሦሶዎች፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌክትሪክ መስመር ምሦሶዎች እና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም እና መሰል የጥንቃቄ መንገዶችን መከተል እንደሚገባ ኢንስቲትዩቱ መክሯል፡፡
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news

ከቀናት በፊት በሲዳማ ክልል ቦና ዙሪያ ወረዳ በአይሱዙ የጭነት መኪና ተጭነው ከ75 በላይ ሰዎች ለሰርግ ሲሄዱ በደረሰ ሰቅጣጭ አደጋ 74 ሰዎች የሞቱ ሲሆን #ቦና ዛሬ ልጆቿን በረድፍ እየቀበረች ነው
የሙሽራው እናት ብቻዋን ሙሽራውን ለማ ለገሠን ጨምሮ አራት ልጆቿን እያስቀበረች ነው። 50+ ሟቾች የአንድ መንደር ነዋሪዎች እና ዘመዳሞች ናቸው። ሁሉም ቤት አስከሬን አለ።
ማን ማንን ደርሶ ያፅናና❓ በቦና መንደር ሁሉም ቤት ሀዘን ገብቷል፣ ፅናቱን ይስጣችሁ።
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
የሙሽራው እናት ብቻዋን ሙሽራውን ለማ ለገሠን ጨምሮ አራት ልጆቿን እያስቀበረች ነው። 50+ ሟቾች የአንድ መንደር ነዋሪዎች እና ዘመዳሞች ናቸው። ሁሉም ቤት አስከሬን አለ።
ማን ማንን ደርሶ ያፅናና❓ በቦና መንደር ሁሉም ቤት ሀዘን ገብቷል፣ ፅናቱን ይስጣችሁ።
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
መረጃ‼️
ለመጀመሪያ ጊዜ የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት እንደሚተኮስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነትና ልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ማስታወቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነትና ልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ለአዲስ አበባ ፖሊስ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የሚከበረውን የፈረንጆቹን የአዲስ ዓመት ዋዜማ በዓል ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 6:00 እስከ 6:15 ሰዓት ላይ ርችት ይተኮሳል፡፡
በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

#እኛ ባሪዎቹ ተነስተን ስለሰራን፣ የሰማይ አምላክ አከናውኖልናል
ነሕምያ የኢየሩሳሌም መፍረስ ባሳሰበው ጊዜ እግዚአብሔር ከተማዋን መልሶ ይሰራ ዘንድ እንዲረዳው በለቅሶና በሃዘን ተማጸነ፡፡
ያገለግልበት ከነበረው ከንጉስ አርጤቅስስም ፈቃድ ጠይቆ የፈረሱ ግንቦቿን ዳግም ሰራቸው፡፡ ምንም እንኳን ሰንባላጥና ጦቢያ በዚህ መልካም ስራው ቢከፉም ፈቃደ እግዚአብሔር ታክሎበታልና ዓላማውን አሳክቷል፡፡
ሁለቱ ክፉ ሰዎች ላነሱበት የተቃውሞ ንግግርም “የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም” ነበር ያላቸው፡፡
ከስምንት ወራት በፊት ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳምን ካጋጠመው ተፈጥሯዊና አካባቢያዊ ችግር ለማላቀቅ እኛ ባሪዎቹ ተነስተን እንስራ የድጋፍ እጃችሁን ዘርጉ ስንል በርካቶቻችሁ በቅድስት በፍጹም ልግስና እገዛ አድርጋችኋል፡፡
የድጋፋችሁን ውጤት የልግስናችሁን ፍሬ ግሩም ስራ ሰርቷል፡፡
የእናቶች መኖሪያ በዓት ወይም ቤት በጥሩ ሁኔታ ተሰርቷል
170 ሜትር ተራራ ተቆርጦ ለእናቶችም ለአባቶችም ለእንቅስቃሴ አስቸጋሪ የነበረው ቦታ ደረጃ በአርማታ ተሰርቶለት ለገዳማዊያን እንቅስቃሴ ምቹ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
በአካባቢው ምንም አይነት የመብራት አገልግሎት ያልነበረ ሲሆን አሁን የመብራትም የሶላርም መብራት ተሟልቶ የመብራት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል
ግብር-ቤት ወይም ማዕድ ቤት ተሰርቶ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ተሟልተዋል
ገዳማዊያኑ በተደጋጋሚ የሚያጋጥማቸውንና ያለባቸውን ረሃብ በዘላቂነት ለመቅረፍ ጥረት እየተደረገ ሲሆን ለዚህም-
1. ገዳማዊያኑ የሸማ ስራና ሌሎችንም ሙያዎች በማሰልጠንና ለስራው የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች የተሟሉ ሲሆን የሸማ እቃ ቤት ተሰርቷል፡፡
2. የአባቶች የእህል መጋዘን ተሰርቷል፤
3. የነዋዬ ቅዱሳት ሱቆች እየተሰሩ ነው
አካባቢው በተደጋጋሚ በድርቅ የሚጠቃ በመሆኑም የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት ተችሏል፣ በተጨማሪም የሻዎርና የመጸዳጃ ቤቶች ተሰርተዋል፡፡
ይህ የሰማይ አምላክ ሲያከናውንልን፣ እናንተ ባሪያዎቹም ተነስታችሁ ስትሰሩ የተገኘ ትልቅ ስኬት ነውና በፍጹም ደስታ ላደረጋችሁት ልገሳ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አብዝቶ ይስጥልን፣ በወጣው ሁሉ በብዙ እጥፍ ይተካ፡፡
ታዲያ እነዚህን ስራዎች ብናከናውንም የሚቀረን ስራ ከተሰራው እጅግ የሚበልጥ ነውና አሁንም ልግስናችሁን ቀጥሉ፣ ገዳማውያኑን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡
በነሕምያ ላይ አድሮ ኢየሩሳሌምን ዳግም እንድትሰራ ያደረገ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ያበርታን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

ምክር ቤቱ፤ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ ያስችላል ያለውን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ በአንድ ተቃውሞ፣ በዘጠኝ ድምጸ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡
የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ታደለ ቡርቃ (ዶ/ር)÷ የጤና አገልግሎት እና ቁጥጥር አዋጅን አስመልክቶ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡
የትኛውም ተቋም ይሁን ግለሰብ ቆሻሻን በአግባቡ መያዝና ማስወገድ እንዳለበትና ወደፊትም የበታች ህግ ሊወጣለት እንደሚገባ ለመጠቆም ሲባል አዋጁ መዘጋጀቱም ተጠቁሟል፡፡
በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችንና ተቋማትን ተጠያቂ የሚያደርግ ድንጋጌ ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ በአዋጁ ከተደነገገው ውጭ ያለፈቃድ የሰውነት አካልን ወይም አካል ክፍልን የወሰደ ሰው ከ5 ዓመት በማያንስ እና ከ10 ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት እንደሚቀጣም በአዋጁ መካተቱ ተጠቅሷል፡፡

በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡
ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://www.tg-me.com/+gPveFwjiiXdiMDE0
https://www.tg-me.com/+gPveFwjiiXdiMDE0
ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://www.tg-me.com/+gPveFwjiiXdiMDE0
https://www.tg-me.com/+gPveFwjiiXdiMDE0
ትናንት ምሽት 4:17 ሰዓት ገደማ በሬክተር ስኬል 5.0 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ መከሰቱን ተከትሎ አዲስ አበባን ጨምሮ፣በምንጃር፣በኮምቦልቻ፣በአዋሽ.... በተለያዩ አካባቢዎች ንዝረቱ መሰማቱ ተገልጿል።
በዚህም በርካታ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከበድ ያለ ንዝረት እንደተሰማቸው ገልፀዋል። አንዳንዶቹም በፍርሃት ከቤታቸው የወጡም ነበሩ።
በኢትዮጵያ በትናትናው እለት ብቻ 6 ገደማ የመሬት መንቀጥቀጦች መመዝገባቸውን የአሜሪካ ጂኦሎጂካ ሰርቬይ መረጃ አመላክቷል።
ፎቶ:- ከአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጡ ያደረሰው ጉዳት
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
በዚህም በርካታ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከበድ ያለ ንዝረት እንደተሰማቸው ገልፀዋል። አንዳንዶቹም በፍርሃት ከቤታቸው የወጡም ነበሩ።
በኢትዮጵያ በትናትናው እለት ብቻ 6 ገደማ የመሬት መንቀጥቀጦች መመዝገባቸውን የአሜሪካ ጂኦሎጂካ ሰርቬይ መረጃ አመላክቷል።
ፎቶ:- ከአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጡ ያደረሰው ጉዳት
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ የመቅረብ ቅድመ ሁኔታ ተጀመረ‼️
አዲስ አበባ በሚገኙ ባንኮች የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ ዛሬ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡
ቅድመ ሁኔታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ነው ከዛሬ ታሕሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ባንኮች ተግባራዊ መሆን የጀመረው፡፡
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
አዲስ አበባ በሚገኙ ባንኮች የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ ዛሬ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡
ቅድመ ሁኔታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ነው ከዛሬ ታሕሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ባንኮች ተግባራዊ መሆን የጀመረው፡፡
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር በሠራተኞቹ እና በአምቡላንሶቹ ላይ በተፈፀመ ዘግናኝ ጥቃት እጅግ ማዘኑን ይገልፃል!
የማኅበሩ አምቡላንሶች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ እና በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ለህይወት አድን ተግባር በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ባልታወቁ ኃይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት የሁለቱም አምቡላንስ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ ጉዳት የተዳረጉ ሲሆን አምቡላንስ ተሽከርካሪዎቹም ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
ማኅበሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሠራተኞቹን ጨምሮ በበጎፈቃደኞቹ እና ተሽከርካሪዎቹ ላይ በሚፈፀሙ ጥቃቶች አማካኝነት ሰብዓዊ አገልግሎቱን ለሚፈልጉ ወገኖች ለማድረስ ፈተና እየሆነበት ነው፡፡ በመሆኑም ጥቃት የሚፈፅሙ የትኛውም ተፋላሚ ኃይሎች ድርጊቱ ኢትዮጵያ የፈረመችውን ዓለም አቀፍ የጄኔቫ ሥምምነቶችን የሚፃረርና ከማኅበሩ ዓላማ ውጪ መሆኑን ተረድተው የማኅበሩ ሠራተኞች፣ በጎፈቃደኞችም ሆኑ ተሽከርካሪዎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው ሰብዓዊ ተግባራቸውን ማከናወን እንዲችሉ፣ ደህንነታቸው እንዲጠበቅ፣ ከመሰል ድርጊታቸው እንዲቆጠቡና ማኅበረሰቡም ድርጊቶቹን እንዲያወግዝ የተለመደ ተማፅኗችንን እናቀርባለን፡፡
በመጨረሻም ማኅበሩ የወገኖቻቸውን ህይወት ለመታደግ ሲንቀሳቀሱ የጥቃት ሰለባ በመሆን መተኪያ የሌላት ውድ ህይወታቸውን ላጡ ሠራተኞች እና በጎፈቃደኞች ቤተሰቦች መፅናናትን እንዲሁም ለተጎዱት በቶሎ ማገገምን ይመኝላቸዋል፡፡