Telegram Web Link
ትላንትና ማይክ ሃመር በኦሮምያ እና በአማራ ክልል ያለው ግጭት በሰላም እንዲፈታ መፍትሄ ለማፈላለግ ወደ ኢትዮጵያ ይገባል መባሉን ተከትሎ ዲያስፖራው በተለይ የአማራ ዲያስፖራዎች. መንጫጫት ማልቀስ ጥርስ ማፋጨት ጠረጴዛ መደብደብ ብቻቸውን ጥግ ይዘው ማውራት ጀምረዋል በየሶሻል ሚዲያው አንደራደርም ስላም አንፈልግም እያሉ ነው


ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ህዝብ ከጦርነት ሞት ያተርፋል ውጪ ያለው ዲያስፖራ ገንዘብ ያተርፋል ጃኩዚ ውስጥ ቁጭ ብሎ ያልማል ጦርነቱ ሲያልቅ ከቦሌ ኤርፖርት እስከ አራት ኪሎ ቀይ ምንጣፍ ተነጥፎለት ቤተመንግስት ሲገባ ይታየዋል የኦሮሞ ገበሬ ተባሮ መሬት ሲሰጠው በአይነ ህሊናው ይታየዋል ይሄ ህልሙ እንዲጨናገፍበት አይፈልግም

ደጉ ሀገር ቤት ያለህው ህዝብ ሆይ ጦርነት በቃ በል ተደራደሩ ተወያዩ መፍትሄ በፖለቲካ አምጡ

ዲያስፖራው ሀገር ቤት ላለው ትግል ከድጋፍ የዘለለ ሚና ባይኖራቹ ባይ ነኝ
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ዛሬ በቀን 30/03/16 ዓ.ም በአዊ ዞን ዚገም ወረዳ ቅላጅ ከተማ ከጥዋቱ 4:00 ጀምሮ በአገው ብሄረሰብ ተወላጆች የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ።
"እየተገደልን አንቀጥልም። ክልል የመሆን መብታችን ይከበርልን"
በኦሮምያ ልዩ ዞን አጣዬ ከተማ ከ11:00 ጀምሮ ይህ መረጃ እስከተፃፈበት ድረስ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን ታውቋል
ላለፉት አምስት አመት ሲደረግ የነበረው አውዳሚ ጦርነት በስላም እንዲቋጭ ህዝባችን ስላሙን እንዲያገኝ ወደ ልማት እንዲመለስ እፈልጋለን። ሁሌም ቢሆን ለስላም በር አለ የህዝባችን ስቆቃ የህዝባችን እልቂት የህዝባችን መፈናቀል መቆም አለበት

የኦሮሞ ብልፅግናዎችም የኦሮሞ ልጆች ናቸው OLAም የኦሮሞ ልጆች ናቸው በአይዶሎጂ ልዩነት ሚደረገው መገዳደል በየትኛውም መልኩ ቆሞ በስምምነት ማለቅ አለበት  በጦርነት ማንም አሸናፊ ማንም ተሸናፊ የለም ።
War only begets suffering especially for the most vulnerable: children!

Calling on @PMEthiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien to prioritize peace!

Let's raise our voices for a peaceful resolution in #Ethiopia. Every effort counts.

#NoMoreWar #PeaceForEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በናይሮቢ ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ዋናው የአስፓልት መንገድ "WABERA STREET" ተብሎ ነው የሚጠራው። ሌሎች ብዛት ያላቸው ታላላቅ ድርጅቶች ስያሜያቸውን በ Daud Badhaasoo Waabeera ሰይመዋል።

Daud Badhaasoo Waabeera ስረ መሰረቱ ከኦሮሞ የሆነ እና ለኬንያ ነጻነት ከተዋጉት አርበኞች አንዱ እና በኬንያ ታሪክ
የመጀመሪያው ጥቁር DC (District Commissioner) በመሆን ያገለገለ ነው።

Via Gumaa Saaqqataa
ከጦርነት ተርፈው በርሃብ እየረገፉ ያሉትን የትግራይ ህዝባችንን እንታደግ!!

ምትችሉትን አግዙ ለሌሎች ሼር አድርጉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራ ያላቹ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሄር ላይ የበላይ ለመሆን ገንዘብ እያዋጣቹ ጥይት ከምትገዙ እና ጦርነትን ከምታፋፍሙ በርሀብ እየረገፈ ያለውን ምስኪኑን ገበሬ እህል ግዙለት
love to see this.
ዜና፡ ሲኖዶሱ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙና ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

#ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንፁሐን፣ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ መንግሥትና የሚመለከታችሁ ሁሉ ዋስትና እንድትሰጡ፣ ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡ ድርጊቱንም መላው ዓለም እንዲያወግዘው ጥሪ አቀርቧል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጠው መግለጫ መተኪያ የሌለው ሕይወት የሚያጠፋና ሥጋት ላይ የሚጥሉ ተፈጥሮአዊ፣ ሰብዓዊ ክብሩን የሚያራክስ ተግባራት እንዳይደገሙ ለማድረግ በሚጥርበት ዓለም ችግሩ በተለይም በሀገራችን እየተባባሰ መቀጠሉ እጅግ እንዳሳሰበው ገልጿል።

ቤተ ክርስቲያኗ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት፤ ከግጭትና ከጦርነት፣ ከርስ በርስ መገዳደል ወጥተው በውይይትና በምክክር፣ በኃላፊነትና በተጠያቂነት ስሜት የታላቋን ሀገር መልካም ስምና ክብር እንዲሁም የዜጎቿን ሁለንተናዊ ደኅንነት የመጠበቅና የማስጠበቅ ተግባር ቅድሚያ እንዲሰጡ በጥብቅ አሳስባልች፡፡

https://addisstandard.com/Amharic/?p=2742
2024/09/24 09:18:35
Back to Top
HTML Embed Code: