Telegram Web Link
በውጪ ሀገር እና በሶሻል ሚዲያ ጦርነት ምታፋፍሙ ስዎች ገብታቹ ባሩዱን ብታሸቱ ጥሩ ነው የትግራይ ልጆች ከዓለም ዙርያ ገብተው ሲፋለሙ አሳይተውናል እናንተም ሰላም አንፈልግም ጦርነት ይፋፋም የምትሉ ግቡና የራሳቹሁን አስተዋፆ አድርጉ የሶሻል ሚዲያ አነር በመሆን በምስኪኑ ገበሬ ደም መቀለድ ቢቆም ይሻላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር ለብርሃኑ ነጋ ከተስጠህ ወዲህ አስተማሪዎች ፍዳቸውን እየበሉ መኖር የማይችሉበት ደረጃ ደርሷል ተማሪዎችም ተምረው ውጤት የማያመጡበት በለጋ እድሜያቸው ተስፋ የሚቆርጡበትን ሥርዓት ነው የዘረጋው
መንግሥት ከውስጥም ከውጪም ጦርነት አቁሞ ድርድር እንዲያደርግ ስላም እንዲያመጣ ጫና እየተደረገበት ይገኛል ሀገራችን በጦርነት እና በርሀብ ወድማ የማንም መኖርያ ሳትሆን በአስር ሺ ዎች እሬሳ መልቀም ሳንጀምር መንግሥት ለሰላሙ ዋጋ በመስጠት ይደራደር ሁሉም ተቋም ጫና ማድረግ መቀጠል አለባቸው።
World Athlete of the Year - Women’s Out of Stadia 👑

Tigist Assefa 🇪🇹 is your World Athlete of the Year for out of stadia events 👏

#AthleticsAwards
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬት ላይ ያለው እና ሚዲያ ላይ ያለው ልዩነት ይሄ ነው እነ ዳቆን ሃብታሙ አያሌው እነ መምህር ዘመድኩን በቀለ እነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እነ ዳቆን አባይነህ ካሴ እነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ እነ ምናላቸው ስማቸው እነ ብሩክ ይባስ እና ሌሎቹም. አማራዬ እጨደው ውቃው ከምረው ሲሉ የሚውሉት ለገንዘብ ነው የአማራ ህዝብ እየተናገረ ያለው ይሄ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራው አንተ ብታልቅ ጉዳዩ አይደለም ዳቦ ግዙልኝ ስትል ጥይት እንገዛልሀለን ታገልልን ነው የሚልህ
የአማራ ህዝብ ዳቦ ግዙልኝ እያለ እየለመናቸው ዲያስፖራ ጃዊሳ የጦር መሳርያ እንገዛላሀለን ብሄር ብሄረስቦችን ጨፋፍልን ይሉታል
Dinkissa Debela እርዳታ ላይ የተሳተፋቹ ሁላችሁንም እናመሰግናለን! በቻላቹት አቅም ሁላችሁም ተሳተፉ share አርጉ https://gofund.me/2410df14
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ ጥቃት 13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ በተፈጸመ ጥቃት 13 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ጆጅ በተባለ ቦታ በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ አራት ሰዎች ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው እህል ለመጫን ጉዞ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ተንቀው ማህበረሰቡ ተዋርዶ ሀገሪቱ በግብረሶዶም እየተጥለቀለቀች ቤተስብ ልጅ ወልዶ የማያሳድግበት ዘመን እንዲመጣ በር የከፈቱት ሃይማኖቶች እና ብልፅግና መንግሥት ናቸው
ቻይና ሳዉዘርን ኤየርፖርት ሲቲ [China Southern Airport City] በብልጽግና ካድሬዎች ቢሾፉቱ ላይ ሊሰራ ነው በማለት የውሸት ቀለብ ህዝቡን እየመገቡት ይገኛሉ
SEENAA MANA AMANTAA MAARAMII EJEREE GABAABINAAN!

Manni Kiristaanaa Maaramii Ejeree G/Horroo Guduruu Wallaggaa, Aanaa Jimmaa Raaree, ganda Gammadaa Daaragootaatti argamti. Mana Amantaa waggaa 210 ol (1806) lakkoofsistedha. Mootittii Boxee Qadiidaa jedhamtuun kan ijaaramte jedhanii abboonni nidubbatu.

Yeroo ammaa kana kiristaanonni naannoo sanaa tajaajiila dhabuurraan kan ka'e baay'een oobdii kana keessaa bahanii jiru. Sababa namoonni baay'een irraa godaananiin manni amantaa kunillee miidhaa guddaa keessa turteetti. Garuu gargaarsa Waaqayyoofi deeggarsa uummata magaalaa Waayyuutiin tajaajilli ishee ji'aaf, waggaatiin itti fufeera.

Ayyaana darbe, Maaramii Sadaasaa irratti waa'een muka guddaa balbala mana amantichaa jiruu marii'atamuun akka jiguu qabu irratti walii galame. Guyyaa kana dargaggoonni magaalaa Waayyuu, manguddoonniif faarfattoonni Maaramii Ejeree argamuun jigsuu eegalaniiru. Haa ta'u malee, xumura jala wanti hin eegamne nu mudateera. Namoota argaman hunda moo'achuun karaa gadhiisee gara mana Qulqullummaatti qajeele namoonni iyyuun hanga humna isaanii harkisuu yaalanis, oolchuu hin dandeenye. Mana Qulqullummaa irratti kufee jira. Manni amanataas akkaataa suuraa irratti mul'atuun miidhamee jira.

Eegaa hundi keessan hanga dandeessan akka gumaachitaniif amantoonni naannoo sanaa.waamicha dhiyeessaa jiru.
*Dhaamsa keessoon na dhaqqabeedha.

Guyyaa 18tiitu hafe
++++++IDB++++++
21/04/2016
Kakkuu Araaraa
Keellaa Buraayyuu
+++++++++++++
Jabaan Waaqa!
ዜና፡ #በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል ተባለ፣ 4 ሚሊየን ህዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡም ተጠቁሟል

በኢትዮጵያ በበርካታ ቦታዎች የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን በድርቅ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ላይ የሚሰራው ፊውስ ኔትወርክ የተሰኘ ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመላከተ።

አስፈላጊ ድጋፍ ካልተደረገ በስተቀር እስከ ቀጣይ ሰኔ ወር ድረስ በሀገሪቱ አምስት ክልሎች የሚገኙ ከአራት ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ ረሃብ የተጋለጡ ይሆናሉ ሲል ስጋቱን አስቀምጧል።

ተቋሙ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ብሎ ከመደባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት ያለው የድርጅቱ መግለጫ ኤሊኖ ያሳደረው የአየር ንብረት ተጽእኖ እና በሀገሪቱ እየተስተዋሉ ያሉ ግጭቶች በግብርና ምርቶች መቀነስ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ማሳደራቸው ጠቁሞ በህብረተሰቡ ዘንድ አሳሳቢ የኢኮኖሚ ችግር መፈጠሩን አስታውቋል።

Addis Standard
በኢትዮጵያ 5.2 ሚሊየን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋል በትግራይ 2 ሚሊየን ህዝብ ርሀብ ላይ ነው ባለፈው ወር ብቻ 400 ሰው በርሀብ ሞቷል

ጦርነቶች ቆመው አስቸኳይ ርብርብ ካልተደረገ. ብዙ ህዝብ መርገፉ አይቀርም
በትግራይ ሲካሄድ የነበረው ጦርነት ካበቃ ከአንድ ዓመት በኋላ በክልሉ በርካታ ቦታዎች ላይ ባጋጠመ ድርቅ እና የእርዳታ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት የነዋሪዎች ሕይወታቸው አደጋ ላይ መውደቁን አርሶ አደሮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
https://bbc.in/3GCye7D
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራው እና መሬት ላይ ያለው ልዩነት ይሄ ነው
ከአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፦
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአገው ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ ገናና ታሪክ ያለውና ኢትዮጵያ የምትመካባቸውንና የምትኮራባቸውን ሰው ሰራሽ ሀብቶችን ያወረሰ ጥንታዊ ህዝብ ነው።

በመሆኑም የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ የአገው ህዝብ ራስን በራስ እንዲያስተዳድር  የጠየቀው ህገ-መንግስታዊና ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ ወሰን የሚያካልለው አሁን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሚባለው ክልል ስር ተዋቅሮ ልዩ ብሔረሰብ ዞንነት ተሰጥቶት የሚገኘውን "የአዊ ብሔረሰብ ዞን  መሆኑን በአፅንዖት እየገለፀ ..

አንደንድ ንዋይ ፍቅ እና ስውር ተልዕኮ ያላቸው ግለሰቦችና ቡድኖች የአገው ህዝብ ጥያቄ ምላሽ እንዳያገኝና በህዝባችን ዘንድ ውዥንበር ለመፍጠር አፍራሽ የሆኑ ፕሮፓጋንዳዎችን፤ ለምሳሌ፦ አጉሻ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚለውን የውሸት ስያሜና ሌሎችን እያሰራጩ ስለሆነ ..

ህዝባችን ለእነዚህ አካላት ጆሮ ከመስጠት በመቆጥብ የተጠየቀው ትክክለኛ የክልል ስያሜ "የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት" የሚል መሆኑን ለአገው ህዝብ፣ ለብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ በአክብሮት ያሳውቃል።

ታህሳስ 02 ቀን 2016 ዓ/ም
አገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ
እንጅባራ፤ ኢትዮጵያ
.
.
.
.
2024/09/24 11:20:52
Back to Top
HTML Embed Code: