Telegram Web Link
Thank you
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የግብፁ መሪ ለውጊያ ኢትዮጵያ መጡ ስትባል😆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱማሊያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በዩንቨርሳል ቲቪ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ በኢትዮጵያ ያሉ ታጣቂዎችን ( OLF FANO ) በማስታጠቅ ሀገሪቱ እንደሚያፈርሱ ተናግረዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስሞኑን ለፋኖ እንገረዳለን የምትሉ የፋኖ ነገር ከፈረሱ ስሙት
ሀገር ለማፍረስ ስትመረጥ 😂😂😂😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሱማሊያ ውስጥ ያለው ክፍፍል ቀጥሏል የሱማሌው ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃምዛ አብዲ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ሱማሊያን የጦርነት አውድማ እንዲያደርጉ አንፈቅድም ብሏል
በምሬ ወዳጆ የሚመራው የዘመነ ካሴ አንገት ቆራጭ ፋኖ እና በኮረኔል ፋንታሁን ሙሀቤ የሚመራው የእስክንድር ነጋ አንገት ቆራጭ ፋኖ ደቡብ ወሎ ውስጥ በዛሬው እለት ከጠዋቱ አ የጀመረው የፋመ የጋመ የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ውጊያ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በሁለቱም ወገን በኩል ታጣቂዎች እየረገፉ ነው።

አቋም መፈታተሽ ጥሩ ነው በርቱ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው ነገ ከግምፅ የሚመጣ ክላሽ ተሸክመው ስው የሚያግቱት አሮጊት እና ህፃናት የሚደፍሩት ከብት እየነዱ ወስደው አርደው የሚበሉት

ተበላሽተው ያደጉ ልጆች ሀገር እና ህዝብን መከራ ሲያበሉ እያየን ነው እነዚህም ልጆች በጊዜ ተቆንጥጠው ወደ ትምህርት ቤት ካልተላኩ ጫካ ያሉትን መቀላቀላቸው አይቀርም።
ሀገር ውስጥ ያለውን ባንዳ ለመርዳት በየአቅጣጫው እየከበቡ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስህተቱ ያልተማረው የደብረፅዮን የትግሬ ሸኔ ቡድን ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን የፕሪቶሪያ ስምምነት አንቀበለውም ብሏል። ትጥቅ መፍታትም ሆነ ሌላው በስምምነቱ ላይ መቀመጡንና መፈረማቸውን ቢያምንም ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን "እንታገለዋለን" ብሏል። " መጀመሪያ ስንሰማ ሁሉንም ያስደነገጠ ነው" ብሏል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ከአንድ ሚሊየን በላይ የትግራይ ሰው ተጨፍጨፉዋል የሚባለው ውሸት ነው ለፕሮፓጋንዳ ነው " ደብረፂዮን እያለ ነው

የትግራይ ጆኖሳይድ ፣አደይ ትግራይ ተጋሩ አለቀ እያላቹ ቀን ከለሊት የምትጮሁ በተቃራኒው ወጣሁበት የምትሉት የኦሮሞ ማህበረስብ ላይ ጦርነት ስታውጁ ውላቹ የምታድሩ ስዎች አሁንም ልብ ግዙ ጦርነት በቃ በሉ ጫካ ያሉት ይግቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ጊዜዊ መንግሥት በዛሬው እለት በጠራው በሽረ እንደ ስላሴ በተቃውሞ ተበትኗ ወጣቶቹም በደብረፂዮን የሚመራውን የትግሬ ሸኔ እንደግፋለን ጦርነት እንደግፋለን አራት ኪሎ እንመለሳለን ብለዋል
ጌታቸው እረዳ ላይ ወንበር የወረወረችው ይቺ ናት እንዴት ሰው በዚህ እድሜው ጦርነት ይናፍቃል ??!
በደብረፂዮን የሚመራው የትግሬ ሸኔ ቡድን የሚደግፉት እና ጦርነት እንዲጀመር የሚፈልጉ አካባቢዎች ሰሜን ትግራይ አከባቢዎች ማለትም ሽሬ፤አክሱም፤ አድዋ፤ አዲግራት፤ አቢአዲ እና የመሳሰሉት ቦታዎችሲሆኑ

በፕሪቶርያ ስምምነት የተቋቋመው የአሜሪካ መንግሥት ጭምር እውቅና የሰጠው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን የሚደግፉ እና ስላም የሚፈልጉት አካባቢዎች ምእከላዊ እና ደቡብ ትግራይ. መቀሌ እንደርታ ራያ የመሳሰሉት ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወያኔ ከጫካ ጀምራ ባንክ ስትዘርፍ የእርዳታ እህል እና ነዳጅ ስር ዘርፍ ባለሀብቶች ስትዘርፍ ከርማ ሥልጣን ስትይዝ የኦሮሞ እና የደቡብ ህዝቦችን ሪሶርስ በሙሉ ዘርፋ አውስትራልያ ፣አሜሪካ፣ አውሮፖ ፣ካናዳ ፣ቻይና እና ድባይ ላይ ሀብት አከማችታ ቄሮ ተነስቶ ሲያባራት መቀሌ ከተመች ከወያኔ ሀሁ የተማሩት ዛሬ ያግታሉ ፣ይዘርፋሉ ወርቅ ቆፍረው አውጥተው ለህውሀት ይሸጣሉ የነቃባቸውን ይገድላሉ
2024/09/23 19:29:27
Back to Top
HTML Embed Code: