Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶማሊላንድ በሀርጌሳ የሚገኘው የግብጽ ባህላዊ ቤተ መጽሃፍት በቋሚነት እንዲዘጋ አዘዘች የመጽሀፍት ቤቱ ሰራተኞችም በ72 ሰዓታት ውስጥ ሀርጌሳን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከጉራጌ ክልል ተወክሎ በሚመጣ መሪ የኢትዮጵያ ፋኖ የሚል ሊመሰረት ነው ከጉራጌ እና ከኦሮሞ ታጣቂዎች ጋር በጋራ እየሰራን ስለሆነ የአማራ ፋኖ የሚለው ስለማያስኬድ በኢትዮጵያ ፋኖ በቅርቡ ይቀየራል ብሏል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት አይነት ፋኖ አለ አንዱ ተስፋፊ አንዱ ዲሞክራት ዲሞክራቱ ጥያቄ አቅርቦ መደራደር ይቻላል


ጃል ጅሬኛ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው ግድብ ኢትዮጵያዉያንን ለመጥቀም ሳይሆን ግብፅን ለመጉዳት ነው

ኢሳያስ አፈወርቂ
በአሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸው ተገለጸ

አርብ መስከረም 03 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ ትናንት ሐሙስ መስከረም 02 ቀን 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸውን አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታለች።

የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸውን ሰምተናል።

በሲርካ ወረዳና አጎራባች ቀበሌዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአካባቢው በስፋት የሚንቀሳቀሱና ቀን በቀን እገታ የሚፈጽሙ በመሆኑ ከእገታ ለማስለቀቅም በርካታ ገንዘብ ለመክፈል እንገደዳለን ይላሉ።

በተለይም ጋለማ የሚባለውን ጫካ አቋርጠው የሚጓዙ መንገደኞች በስፍራው የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ባለመኖራቸው ምክኒያት በታጣቂ ቡድኖቹ ለግድያ እና ለእገታ መዳረጋቸውን ነዋሪዎቹ በምሬት ይናገራሉ።

በሌላ በኩል ታጣቂ ቡድኖቹ ሐሙስ ሌሊት በአሰላ ከተማ ቀበሌ 10 አካባቢ ተኩስ በመክፈት አባትና ልጅን ጨምሮ 6 ነዋሪዎችን አግተው መውሰዳቸውን አዲስ ማለዳ ከስፍራው ከሚገኙ ምንጮቿ አረጋግጣለች።

ታጣቂዎቹ ማን ከየት ነው? እና ምን አለው? የሚለውን መረጃ በማጣራት ስልክ በመደወል ከ5 መቶ ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ እንዲላክላቸው ይጠይቃሉ፤ ላኩ ያሉትን ብር መላክ ካልቻሉ በፈለጉት ሰአት በመምጣት አግተው እስከ መግደል ይደርሳሉ ሲሉ የአዲስ ማለዳ ምንጮች የሁኔታውን አስከፊነት ያስረዳሉ።

አዲስ ማለዳ በዚህ ጉዳይ ላይ የአካባቢውን የስራ ሀላፊዎችንም ሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትን ሀሳብ ለማካተት ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ ያደረገች ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቷል።

በአማኑኤል ጀንበሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከግብጽ ጎን እንቆማለን ያላቹ ባንዳዎች ተስፋ ቁረጡ‼️‼️ ኢትዮጵያ አሸንፋለች💪💪💪
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#US special envoy urges #TPLF factions to resolve divisions through dialogue, reaffirms commitment to pretoria agreement
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የበላይ ዘለቀ ወንድም ልጅ አቶ መንግሥቱ አያሌው መሸሻ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ ሰባት ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ።
ተከሳሾቹ 1ኛ በምክር ቤቱ የህገ-መንግስት ትርጉምና ሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተር ሙልዬ ወለላው፣ 2ኛ የህግ ባለሙያ ሀ/ሚካኤል ልኬ፣ 3ኛ ኤርትራዊ ዜግነት ያለው ቃላት ባህታ፣ 4ኛ ወ/ሮ አልሳቤጥ/ት ፍስሀ፣ 5ኛ የጥቅም ተጋሪ ናቸው የተባሉት ተክለማርያም ጸጋዬ ወይም አቶ ገብሩ፣ 6ኛ በምክር ቤቱ የብዝሃነት እና አንድነት ጥናት ቡድን መሪ የነበረ ገብሩ ገ/ስላሴ፣ 7ኛ አቶ መሀመድ ሰይድ ናቸው።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Mother of Somaliland
D/r adna aden
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Beledweyne District is the capital city of the #Hiiraan State. The city is situated in the Shebelle Valley riverine near the Ethiopian border.
The people in Beledweyne stand with #Ethiopia!!
2024/09/23 17:25:08
Back to Top
HTML Embed Code: