Telegram Web Link
ለሰላም ሁሌም አይረፍድም !!

የህዝቡን ልመና ስምታቹ ህዝባችሁን አክብራቹ ወደ ስላም የመጣቹ ክብር ለእናንተ።

#NoMoreWar
ዜና: #አዲስ አበባ በፈረንጆቹ 2035 በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደምትሰለፍ ኢኮኖሚስት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ

እ.ኤ.አ በ2035 አዲስ አበባ #በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ ትሰለፋለች ሲል ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት (Economist Intelligence Unit) አዲስ ባወጣው የትንበያ ሪፖርት አስታወቀ።

ሪፖርቱ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ #የኮንጎዋ ብራዛቪል፣ #የታንዛንያዋ ዳሬሰላም እና #የአንጎላዋ ሉዋንዳ በቀጣይ በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደሚመደቡ አመላክቷል።

ተቋሙ “የአፍሪካ ከተሞች በ2035” በሚል ርዕስ ያቀረበው ሪፖርት እንዳመላከተው እንደ ካይሮ፣ ሌጎስ እና ጆሃንስበርግ ያሉ የአፍሪካ ግዙፍ ከተሞች የኢኮኖሚ የበላይነታቸውን አስጠብቀው ይቀጥላሉ ያለ ሲሆን፣ እንደ አዲስ አበባ ያሉ መካከለኛ ከተሞች ደግሞ በከፍተኛ ፍጥነት የዕድገት ደረጃ ሊያገኙ እንደሚችሉ ጠቁሟል።
https://wp.me/pfjhHd-1p9
መረጃ

ዛሬ እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የአማራ አንገት ቆራጭ ሸኔ ጠዋት ደባርቅ ከተማ አቋርጦ አልፏል አሁን መከላከያ በአርጩሜ አቧሯቸዋል።
@Danny4677 share subscrib
በዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው የትግሬው ሸኔ ቡድን ዛሬ ባወጣው መግለጫ የታገዱት 16 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት "ይቅርታ ጠይቀው ወደ ፓርቲው እንዲመለሱ የሰጠኋቸውን የአንድ ወር ጊዜ ሳይጠቀሙበት በመቅረታቸው ከፓርቲው አባርሬያቸዋለው" ብሏል::
ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ ወጥሮ እየሰራ ነው !!
2024/09/23 17:20:23
Back to Top
HTML Embed Code: