Telegram Web Link
በጥንት ህንዳውያን አስተሳሰብ መሰረት መሬት በአራት ግዙፍ ዝሆኖች ላይ ያረፈች ስትሆን ዝሆኖቹ ደግሞ እጅግ በጣም ግዙፍ የሆነ ኤሊ ጀርባ ላይ እንደቆሙ ይታሰብ ነበር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Ufo(Aliens )እንዳሉ በየ ሀገሮች በ percente ሲጣራ
England 52%
Germen 56%
America 54%

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከአጠቃላይ የህዝብ ብዛት አንፃር ሲሰላ ከፍተኛ የተማረ ሰው ያላት አገር ፍልስጤም ናት!

  ግሪኮች ዳንስ አፍቃሪ ህዝቦች ናቸው፡፡

  በግሪክ ባህል ለአንዲት ሴት ልጅ አፕል (ቱፋህ) መወርወር ማለት ለጋብቻ እንደሚፈልጋት መግለፅ ነው፡፡

ሲጋራ በማጨስ ከፍተኛ ቁጥር ህዝብ ያላት ኩባ ስትሆን ሞንቴ ክሪስቶ፣ ሮምዬና ጁልየት የተባሉ የትምባሆ ዓይነቶች በሰፊው ይታወቃሉ፡፡

  ኩባ 4,000 ደሴቶች አሏት፡፡

  ከህዝብ ብዛት አንፃር ከፍተኛ የሀኪም ቁጥር ያላት አገር ኩባ ናት፡፡ ስርጭቱም አንድ ዶክተር ለ170 ሰዎች ነው፡፡

በጥንት ግብፃውያን ዘንድ የብር ማዕድን ከወርቅ የበለጠ ዋጋ ያወጣ ነበር፡፡

ጥንታዊ ግብፆች ከቀኝ ይልቅ ለግራ የሰውነት ክፍላቸው ልዩ ክብርና ጥንቃቄ ነበራቸው፡፡ ይህም የሆነው ልብ የ ሰው ልጅ የነፍስ ማዕከል ነው ብለው ስለሚያምኑና የሚገኘውም በስተግራ በኩል መሆኑን በማያያዝ ነው፡፡

አንዲት አገር እንዳለች ሙሉ ለሙሉ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ተመዝግባለች፡፡ ይህች ሉዓላዊት አገር እና ሙሉ ይዘቷ በዩኔስኮ ቅርስነት የተመዘገበው ቫቲካን ናት፡፡

የዓለማችን በቆዳ ስፋት ትንሽዋ አገር ቫቲካን የቆዳ ስፋት 44 ሔክታር ነው፡፡ በቆዳ ስፋት ትንሽ ብትመስልም በዓለማችን ላ ቁጥር አንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ አገር ናት፡፡

የህዝብዋ ብዛት 932 ብቻ ሲሆን ያላት የባቡር ሃዲድ ርዝሙቱ 890 ሜትር ብቻ ነው፡


አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድንገት የአዞ መንጋጋ ውስጥ የገባ ሰው ካለ ለማምለጥ ቀላሉ መንገድ አይኑን ጫን አድርጎ በአንዲት ጣቱ ብቻ መውጋት ነው፡

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዩዴሞኒያ 23- መስምያ ጥጡ ማግሲ ቦግስ
==================
ቅርጫት ኳስ የረጃጅሞች ስፖርት ነው። የአለማችን ከፍተኛው የቅርጫት ኳስ ሊግ የአሜሪካው NBA ተጫዋቾችም አብዛኞቹ መለሎዎች ናቸው። መካከለኛ ቁመት ያላቸው ተጫዋቾች ከስንት አንድ ቢገኙ ነው።

ማግሲ ቁመቱ አንድ ሜትር ከስልሳ ብቻ ነው። ሆኖም ቅርጫት ኳስ ይወዳልም ይችላልም፤ NBA መጫወት ደግሞ ህልሙ ነው። ብዙ ሰዎች ህልሙን ሲነግራቸው ቁመቱን አይተው ይስቁ ነበር። እሱ ግን መስሚያው ጥጥ ነው። አብረውት የሚጫወቱት ልጆች በችሎታ እየበለጣቸውም በቁመቱ ምክኒያት ሙድ ይይዙበት ነበር። ማግሲ ግን መስያው ጥጥ ነበር።

ማግሲ "ብዙ ሰዎች የቁመቴን ማጠር ነው የሚያዩት እንጂ ልቤ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ፣ ህልሜ ምን ያህል ረጅም እንደተዘረጋ አያውቁም ነበር።" ይላል። በተጨማሪም "አንድም ቀን ረጅም ብሆን ኖሮ" ብሎ ተመኝቶ እንደማያውቅ ተናግሯል።

ማግሲ NBA ላይ ነገሰ። ወደታች የሚመለከቱት ተቀናቃኞቹን እንደምትሀት እያፈዘዘ ብዙ ነጥብ አስቆጠረባቸው። ከየት መጣ እንደመጣ ሳያውቁ በቅልጥፍና ብዙ ኳስ ነጠቃቸው። ብዙ ድል አስመዘገበ።

ማግሲ የሰባበረው ሪከርዶችን ብቻ ሳይሆን ብዙ "አይቻልም!" የሚሉ ድምፆችን ነው። የህልምህን ትልቅነት፣ የሀሳብህን ልክ፣ የብቃትን ደረጃ እና የትጋትህን መጠን የማያውቁ ሰዎች ለሚያወሩት ወሬ መስያህ ጥጥ ይሁን።

ዩዴሞኒያ ማግሲ፤ ዩዴሞኒያ ለሁላችንም
!
በቅርብ አመታት ውስጥ የተደረገው ጥናት እንደሚያመላክተው ከሆነ ከ 80% በላይ የሚሆነው የአለማችን ህዝብ አንድም ግዜ የአውሮፕላን በረራ አድርጎ አያውቅም 😮

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እብዱ ታይሰን!

ቦክሰኛው ማይክ ታይሰን በአንድ ወቅት ከጉሬላ ጋር ለመደባደብ ሲል ለፓርኩ ጠባቂ 10,000 ዶላር ከፍሎ ነበር። 😂

ነገር ግን የፓርኩ ጠባቂ የታይሰንን ጥያቄ ውድቅ አድርጎበታል።

ብዙ ቀለል ቀለል ያሉ የመሞቻ መንገዶች ነበሩኮ ምን አለፋው!😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ 👌

ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
አንድ አይጠ መጎጥ በጣም ሲርበው እና የሚበላ ነገር ካጣ የመጀመርያው እርምጃው የራሱን ጭራ መብላት ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የሞተ አይጠ መጎጥ ፈልጎ መብላት ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ ባጠገቡ ያለን ያልሞተ አይጠ መጎጥ ገድሎ መብላት ነው፡፡

  ለመጀመርያ ጊዜ የሰው ልጆች በራሳቸው ጥረት ከዱር . አምጥተው ወደ ቤት እንስሳነት የቀየሯት እንስሳ ፍየል ናት፡፡

  ለመጀመርያ ጊዜ የሰው ልጆች የጠጡት የእንስሳ ወተት የፍየል ወተት ነው፡፡

  ከእንስሳት ወተቶች ሁሉ ከፍተኛ የካልሽየም እና ቫይታሚን ኤ ንጠረ ነገር ክምችት ያለው የፍየል ወተት ነው፡፡

የፍየል ግልገል በእንግሊዘኛ ኪድ ትባላለች፡፡

  በምድር ላይ በሚኖር በእያንዳንዱ ሰው ቁጥር 1 000 000 ጉንዳኖች አሉ፡፡

  የቀይ ቀበሮ ሳይንሳዊ ስም ቫልፐስ ቫልፐስ ነው፡፡

  የአሞት ከረጢት የሌላት ብቸኛ አጥቢ እንስሳ አጋዘን ናት፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ዲሽ ምርጥ ምርጥ መረጃ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

JOin👇
https://www.tg-me.com/+MJNeva92dQoxZTY0
https://www.tg-me.com/+MJNeva92dQoxZTY0
ልጆቻቸውን እጅግ በጣም የሚወዱ እንስሳት መካከል ግንባር ቀደሞቹ ቺምፓንዚዎች ናቸው፡፡ ቺምፓንዚ ልጅ ከእናቱ ጉያ የሚለየው ከሰባት አመታት ጥብቅ ግንኙነት በኋላ ነው፡፡

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
✔️ቺምፓንዚዎች አንድ የተናደደን ቺምፓንዚ ንዴት ለማብረድ የሚጠቀሙበት ዘዴ ማሳጅ በማድረግ ነው፡፡

✔️ ልክ እንደ ሰው ማሳጅ ቤት ሄደው አዕምሯቸውን ዘና በማድረግ ራሳቸውን ያስደስታሉ፡፡ ኩፍኝ፣ ቋቅቻ፣ ሄፓታተስ እና ኢንፍሉዌንዛ የመሳሰሉት ሰው በሽታዎች የሚጠቃ እንስሳ ቢኖር ቺምፓንዚ ነው፡፡


✔️ ተነፋፍቀው ሲገናኙ እየተቃቀፉ በመሳሳም አንዳንዴም እየተላቀሱ ናፍቆታቸውን የሚገልፁት ሰውና ቺምፓንዚ ብቻ ናቸው፡፡

✔️ ቺምፓንዚዎች ከሰው ልጅ ጋር ተቀራራቢነት ያላቸው ቢሆንም በአካላዊ ጥንካሬ ግን ከሰው በ7 እጥፍ ይበልጣሉ፡፡ ቺምፓንዚዎች ድብርትን የሚያጠፉበት አንዱ መንገድ የተለያዩ እስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን እና ውድድሮችን በማካሄድ ነው፡፡

✔️ቺፓንዚዎች ተደራጀ የሩጫ፣ የዝላይ፤ የቦክስ፣ የነፃ ትግል፣ የድንጋይ ውርወራ፤ ዛፍ ላይ የመውታት፤ ተራራ የመውጣት ወዘተ ውድድሮችን በማካሄድ የእረፍት ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ፡፡ በዚህም ድብርት እና ጭንቀትን ያስወግዳሉ፡፡

✔️ በአራት እግርም ሆነ በሁለት እግርም እንደልቡ መራመድ፤ መሮጥ፣ መንጎማለል እና መሄድ የሚችል ብቸኛ እንስሰሳ ቺምፓንዚ ነው፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from APX Store 🏷
🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒

👥2022 - Price ↙️
🇪🇹300 ETB
🇮🇳215 Rs
🌎2.4$

👥2021 - Price ↙️
🇪🇹450 ETB
🇮🇳325 Rs
🌎3.6$

👥2020 &2019 - Price ↙️
🇪🇹500 ETB
🇮🇳350 Rs
🌎4$

👥2018 &2017 - Price ↙️
🇪🇹525 ETB
🇮🇳360 Rs
🌎4.2$

Payment Methods
🇪🇹Telebirr, Bank
🇮🇳UPI
🌎Binance, Cwallet

Note: Chat History shouldn't be Cleared or Hidden. No Indonesians.

🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
📨 Dm To Sell - @APX_Seller
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የምታዩት ውሻ በመኪና ከተገጨ በኋላ በሌላ ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር  በመሆን የገጨውን መኪና በዚህ መልኩ ለማበላሸት ሞክሯል።

Revenge 😎💪

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ተመልከት ከፊት የምታያቸው አምስት ሰዎች እና የYoutube ቻናሎች ከአንድ ሳምንት እስከ ሁለት ወር ጊዜ ሰጥተህ ካየሃቸው እርግጠኛ ነኝ ድጋሚ እዚህ ፅሁፍ ላይ ተመልሰህ "አመሰግናለው ብዙ ነገሬን ቀይሪያለው" ማለትህ አይቀርም።
[% ቁጥሩ የትምህርቶቹን የጭንቅላት አቅምን ያሳያል]

1️⃣ አንድ 60% - Crypto currency እና Forex trade

በአጭሩ የዲጂታል ሳንቲሞችን እና የአለም ገንዘቦችን በኦንላይን ( ስልክ ኮምፒዩተር ወይንም ላፕቶፕ ) በመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ እየገዙ አትርፎ መሸጥ ሲሆን ይህ ስራ ቀላል በጣም አትራፊ እና ከባድ በጣም አክሳሪም ነው። 16 ቢሊዮን ዶላር የነበረው ገንዘብ አዘዋዋሪ ወደ ዜሮ መጥቶ ደሃ የሆነበት የአለማችን ታሪክም በሽያጩ የተመዘገበ ነው። ለዚህም እውቀት ታድያ በአማርኛ ይህ ወጣት ልጅ ሲኖር ሊንኩም ከስር ሲሆን በቲክቶክ ግን በየቀኑ አዳዲስ ነገር ያሳውቃቹሃል

📺https://youtube.com/@cryptoet4325

2️⃣ ሁለት 50% - መሰረታዊ እና ከፍተኛ የኮምፒዩተር ክህሎት

ኮምፒዩተር ማወቅ በዚህ ዘመን በእጅጉ አስፈላጊ መሳሪያ ነው። በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ይህን ክህሎት ያላዳበሩ ሰዎች ተቀጥረው ቴክኖሎጂውን ህብረተሰብ ሲያማር ይገኛል። ታድያ መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው ሰው ሴት ከሆነች በፀሃፊነት ፣ በዳታ መዝጋቢነት በተለያዩ ቦታዎች ላይ በቋሚም በትርፍም ስራ መስራት ትችላለች። ይህንን ለመማር አንድ ወር ይፈጃል። የአማርኛ የተለያዩ ትምህርቶቹም

📺https://youtube.com/@EthioComputerSchool

3️⃣ ሶስት 70% - Computer Programming

ይህ ዘርፍ ብዙ ሰዎች እየገቡበት ቢሆንም እንደአለም እንኳ በቂ የሆነ የሰው ሀይል አልተሰማራም። ለመማር ጊዜ እና ትኩረት የሚፈልግ ሲሆን በ2 ወር ውስጥ መሰረታዊ ነገሮችን አንድ ሰው አውቆ ከሰዎች ጋር መስራት ሲችል በ6 ወር ውስጥ ሙሉበሙሉ ለምዶ የፈለገውን አይነት ሶፍትዌር መስራት ለራሱም ለድርጅቶችም መሸጥ ይችላል። በትንሹ አንድ ተራ ዌብሳይት የሚሸጠው 25 ሺህ ብር ነው።

ለዌብሳይት - Html Css Java script
ለስልክ አፖች - Java
ትላልቅ የ AI አፖችን ለመስራት - Python (ቀላል እና ተፈላጊ)

ይህንንም ትምህርት በቀላል በሚገባ መልኩ

📺https://youtube.com/@BroCodez

4️⃣ አራት 50% - ቪዲዮ ቅንብር

በአሁን ሰአት ሰዎች በሶስት ወር እየከፈሉ እየተማሩ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ በመሰማራት ከዋና ስራቸው በተጨማሪ የገቢ ምንጭ ከተደረገ ሰነባብተዋል። ሁሉም ኤዲተር ግን ሁሉንም አይነት አያቀናብርም የግል ትምህርት ቤቶች ጥራት እና ከመምህራን ጊዜ አንፃር ነካ ነካ ነው ሚያደርጉት። ከመሰረታዊ እስከ የአሜሪካ ፊልም ቅንብሮችን በመማር ተፈላጊ ኤዲተር መሆን ይችላል። ለዚህ አንድ ወር በቂ ሲሆን የሲንኮም ቡድኖች ተዘጋጅተዋል።

📺https://youtube.com/@CinecomCrew

5️⃣ አምስት 30% - ቅርፃ ቅርፆችን መሸጥ
ይህ አይነቱ የትርፍ ወይንም ዋና ስራ ደግሞ እቃዎችን ከመሬት ላይ በመለቃቀም የተለያዩ ጌጦችን በማዘጋጀት ለቤት ለድርጅት ማስዋቢያ ጌጦችን ማዘጋጀት ነው። ሙሉ ግብአት ከመሬት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለዚህም ደግሞ ከታች በምስሉ አራተኛ ላይ ያለችው ፀዴ ጥበበኛ ሴት ተዘጋጅታ እያንዳንዱን በቀስታ እና እቃዎቹን አሰራር ታሳየናለች።

📺https://youtube.com/OurUpcycledLife

740 በላይ ቪዲዮ ያላት እና አይን አዋጅ ሲሆንባቹ ምትሰሩት ሁለተኛ ቻናልም አላት

https://youtube.com/UpcycleDesignLab

6️⃣ ስድስት 40% - የቢሮ መዝገብ ሰራተኛ

ብዙ ድርጅቶች መዝገባቸውን በወረቀት ላይ የሚመዘግቡ ሲሆን ወጪ ገቢያቸውንም መቆጣጠር በጣም አዳጋች እና ትርፋቸውን ፣ ኪሳራቸውን ፣ ወጪያቸውን ፣ አመታዊ ሳምንታዊ የሂሳብ መዝገባቸውን በቀላሉ Excel ላይ መስራት ሲቻል ይህንንም የትምህርት ወረቀት ሳይጠይቅ ፍላጎት እና ትንሽ ትኩረት የሚፈልግ ሲሆን በአንድ ወር ውስጥም ጥሩ የኤክሴል ባለሙያ መሆን እና በግል ጭምር መስራት ይቻላል። ለዚህም ጎበዝ መምህር ያለ ሲሆን


📺https://youtube.com/@MicrosoftOfficeTutorials

እንዲሁም https://youtube.com/TeachersTech

🎦 ጉርሻ
በስተቀኝ መጨረሻ ላይ የምታዩት የምወደው ጋዜጠኛ ሲሆን የሚያመጣቸው እንግዶች እንዴት ህይወታችንን መቀየር እንደምንችል እንዴት ከሞት ወደ ህይወት በቢዝነሱ አለም እንደሚመጣ እንዲሁም እንዴት የጭንቅላታችንን አድማስ ማስፋት እንደምንችል የምንማርባቸው ህይወታቸውን ያሸነፉ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ሲሆኑ የቶም ቻናልም

📺https://youtube.com/TomBilyeu

ሌሎችም አጋሩ እናንተም ተጠቀሙበት እውቀት ነፃ ነው!


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዎ ይሄ የድብልቅ ማርሻል አርት ፍልሚያ አይደለም የ 2010 ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የታየ ክስተት እንጂ ! 😁

እንደነዚህ አይነት ታሪካዊ ምስሎችን ለማግኘት ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃችሁ! የእግርኳስ ታሪክ በፎቶ ይሰኛል የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ ነው።

JOIN 👉 https://www.tg-me.com/+X-Evj76PTtwxZGZk
ሩሲያ ከፕሉቶ የበለጠ የገጽታ ስፋት አላት።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ቫቲካን ከተማ በ2 ማይል ስፋት ላይ የምትገኝ በዓለም ላይ በጣም ትንሹ ሀገር ነች።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
2024/11/16 11:24:52
Back to Top
HTML Embed Code: