ትንኞች በዓለማችን ላይ እጅግ ገዳይ እንስሳት ናቸው፡በሚሸከሙት በሽታዎች ምክንያት ከማንኛውም ፍጡር የበለጠ ሰዎችን ይገድላሉ።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የዚ ወር ምርጡ አድሚን ለናንተ ማን ነው ?
Anonymous Poll
17%
عبد الكريم🇪🇹
14%
Peter
4%
Dre@ms@y
7%
Sєяναит 𝙤𝙛 🄲𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥
21%
⚡️ᴊᴏ мαи ❶❽
10%
Rõbra 🌧
6%
ʙᴇᴍɴᴇᴛ
4%
Å𝔫𝔞𝔱𝔬𝖑Y
16%
🅺🅸🆈🅰88
ኤማ ክሌር ትባላለች ፡ ይህች አውስትራሊያዊት ሞዴል በቲክቶክ እና በኢንስታግራም ባላት እውቅና ፡ የተለያዩ ካምፓኒዎች ምርታቸውን እንድታስተዋውቅላቸው በከፍተኛ ገንዘብ የብራንድ አምባሳደር አድርገው ቀላል የማይባል ብር የምታገኝ ናት ።
እና በዚህ ሁኔታ ለአመታት ቆያታለች ። በተለይ Mc Beauty የተባለው የሜካፕ አምራች ካምፓኒ ጋር እስከባለፉት ሁለት ቀናት ጥሩ የሚባል ግንኙነት ነበራት ።
ሰሞኑን ግን ይህ ካምፓኒ ካሁን በኋላ ከሷ ጋር የመስራት ፍላጎት እንደሌለው ገልጾ የነበረውንም ውል ሰርዟል ። ምክንያቱ ደግሞ እንዲህ ነው ።
ኤማ ክሌር ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ላይ በልጅነቷ ስላደረገችው አንድ ጉዳይ ተናገረች ። ልጅ ሳለሁ ለምንም ነገር ግድ አልነበረኝም ፡ ጭካኔዬም ለጉድ ነበር ፡ በአንድ ወቅት እንደውም የእህቴን ድመት ጨምሮ ፡ ሁለት ድመቶችን ገድዬ አውቃለሁ ብላ ተናገረች ።
በቃ ይኸው ነው ።
እና ኩባንያው ይህን መልእክት ከሰማ በኋላ ነው ፡ አንቺ ድሮ ሁለት ድመቶችን የገደልሽ ሴት ብራንዴን ልታስተዋውቂ አይገባም ያለው ።
ኩባንያው ይህን ውሳኔውን ካሳወቃት በኋላ ፡ ኤማ ፡ ይህ ጉዳይ ድሮ ከ21 አመት በፊት የተፈፀመ ነው ፡ በዛን ወቅት የነበረኝ ግንዛቤና የእውቀት ደረጃ እንዳሁኑ አይደለም ፡ አሁን ይህን መሳይ ድርጊቶች አልፈፅምም ፡ እንደውም የራሴ ድመቶችና ውሻ ሁሉ አለኝ ብትልም ካምፓኒው ውሳኔውን እንደማይሰርዝ አስታውቋል ።
....
ይህን ጉዳይ ባልሰለጠነ ሀገር ሆነን ለምንሰማ ሰወች አስገራሚ ነው ። በተለይ ከ21 አመታት በፊት ለተገደሉ ድመቶች ይቅርና. .. ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ገድለው አንድም ጠያቂ የሌላቸው ሰወች እንዳሉ ስናስታውስ ደግሞ ፡ ስልጣኔ ሆይ ወዴት አለሽ ? እንድንል ያደርገናል ።

የሆነ ሰሞኑን እንግሊዝ ውስጥ የ12 አመት ልጆችን ወሲብ ሲፈጽም የተያዘ ኢትዮጵያዊ ታሪክ በሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወር አይታቹ ሊሆን ይችላል ይባስ እኛ ለገር ደሞ ህፃን ሔቨን ተደፈራ መገደሏ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እስቲ በዚህ አያይዘን ስለ ፒዶፊሊያ (Pedophilia) እናውራ.....)
ፒዶፊሊያ (Pedophilia) ከአይምሮ ዲስኦርደር የሚመደብ የአይምሮ በሽታ ነው። ፒዶፊሊያ (Pedophilia) ያለባቸው ሰዎች ከስድስት ወር 13 አመት ካሉ ልጆች ጋር የወሲብ ፍላጎት ያላቸው ናቸው። ይሄ በተፈጥሮ የሚያገኙት ስለሆነ በራሱ መመኘቱ በምእራብ አለም ወንጀል አይደለም ግን ህክምና እንዲከታተሉ እና ካለባቸው ችግር እንዲወጡ ይሰራል።
ወንጀል የሚሆነው በውስጣቸው ያለውን ፍላጎት ከመታከም ውጪ ህጻናትን ወሲብ አቢዩዝ ማድረግ ሲጀምሩ። መተንኮስ ሲጀምሩ አልፈውም ወሲብ አባብለውም ሆነ በሀይል ሲፈጽሙ ነው።
ፒዶፊሊያ (Pedophilia) ያለባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በህጻናት የተሰሩ የወሲብ ፊልሞች (ፖርኖግራፊ) ተከታታይ ሲሆኑ በዚህም ራሳቸውን ለዛ ነገር ተገዢ ያደርጋሉ ።
በእኛ ሀገር እንደዚህ አይነት ተጠቂ የሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ። ችግሩ አንደኛ ህክምናው ወይም ቴራፒው የለም። ሁለተኛ ራሱን ገልጦ መፍትሄ የሚፈልግም የለም። እውቀቱም የለም። ግን ብዙ ህጻናት ሲደፈሩ አይተን እንደወንጀል ታይቷል ከወንጀል ባለፈም በሽታ ነው።
ከላይ ያያዝኩት የምስል መፀሀፍ ካገኛችሁ አንብቡት !
ፋትህ ለ #Heaven

በቃ ወንድሟ መጥቶ እንዲህ ሲላት አልቻለችም ።
.....
ቀኑ ታናሽ እህቱ ከ Pre- KG የተመረቀችበት እለት ነው ። እና ከእናትና ከአባቱ ጋር በዚህ ዝግጅት ላይ የተገኘው የተመራቂዋ ወንድም እህቱ ፡ ከስንትና ስንት ድካም በኋላ ፡ ከእንቅልፏ ታግላ ፡ ከጨዋታዋ ጊዜ ቆጥባ ፡ ለዚህ ታላቅ የምረቃ ቀን በመድረሷ ፡ ተደስቶ እህቱ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ pumpkin እህቴ l'm just so Proud of you አላት ።
ትንሿ pumpkin ይህን የአድናቆት ቃል ስትሰማ ........ በቃ አልቻለችም 😁 ስኬቷን አስባ. . በደስታ አለቀሰች ... እና አሁን ወንድሟ ራሱ እንባ እየተናነቀው እያባበላት ነው ።
.............
የስኬት ትንሽ የለውም ።
..................

==========================
የሪስሊንግ ተፋላሚውና ተዋናዩ ድዌይን ጆንሰን በዲፕረሽን (ድብርት) ምክኒያት እያለቀሰ ይውል ነበር ቢባል ማን ያምናል?
የአእምሮ ህመም ፆታ፣ ብሄር፣ ሀይማኖት፣ የኢኮኖሚ ደረጃ፣ ተክለሰውነት አይለይም። ማን ላይ እንደሚከሰት አይታወቅም። ብዙ ወንዶች "ወንድ ልጅማ አያለቅስም" ብለው መከፋታቸውን ለመግለፅ ስለሚፈሩ በጭንቀትና በብቸኝነት ይሰቃያሉ። አንዳንዶች ከዲፕረሽን ለማምለጥ ሱስና ቁማር ውስጥ ይደበቃሉ።
ዲፕረሽን ውጤታማ ህክምና አለው። እገዛ መጠየቅና ወደ ህክምና መሄድ ደካማነት ሳይሆን ጠንካራነትን ነው የሚያሳየው።
ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ሞትን_የሚያሸተው_ድመት!
እውነተኛ ታሪክ
በአሜሪካ ሮድ አይላንድ ውስጥ ባለ አንድ የአረጋውያን ማቆያ ውስጥ የሚኖር ድመት አለ።
ስሙም ኦስካር ይሰኛል።
ይህ ድመት በጽኑ የታመሙ እና መዳን የማይችሉ፣ ሞታቸውም የቀረበ ታማሚዎች አጠገብ ሄዶ ይተኛል።
ከጥቂት ሰዓታትም በኋላ ታማሚዎቹ ህይወታቸው ያልፋል።
ኦስካር ሞትን ማሽተት ይችላል።
ይህን የሚያደርገውም ከሞቱ ህዋሳት የሚወጣውን ኬሚካል በማነፍነፍ ነው።
እስካሁንም ድረስ ከመቶ በላይ ታማሚዎችን ሞት ቀድሞ ለይቷል። ነርሶች ኦስካርን ከታማሚ አጠገብ ከተመለከቱት የታማሚውን ቤተሰብ በአስቸኳይ ደውለው ይጠራሉ።
ከአእምሮ በላይ የሆኑ ተአምራት ዙሪያህን ከበውሃል። ነቅተህ መመልከትና ማስተዋል ስትጀምር ምን ሆኜ ነው ጨለማ ውስጥ የነበርኩት ትላለህ።
✅ ልክ ድመቱ ኦስካር እንዳለው ኃይል አይነት ባንተ ውስጥም ብዙ የጥበብ ኃይላት አሉ።
ይህን የመንቃትና ነገሮችን የማወቅ ሂደት አንዳንዶች የሶስተኛው አይን መገለጥ ነው ይሉታል፡፡
ከድብቁ የአእምሮ መፅሐፍ የተወሰደ

🎴ቻይና የኢንተርኔት ሱሰኛ ለሆኑ ሰዎች የማከምያ ካምፕ አላት ! የመጀመሪያው በ2004 ቤጂንግ ውስጥ ተመሠረተው ነው ! ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ3,000 በላይ "ታካሚዎች" እዚያ ታክመዋል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎴በአንድ ወቅት ታዋቂ ዘራፊ እና ወንጀለኛ የነበረው ጄሴ ጀምስ ... የሆነ ወቅት ላይ አንዲት ባሏ የሞተባት ሴት መሽቶበት ማደሪያ በፈለገበት ሰአት ስላሳደረችው ያለባትን እዳዋን በሙሉ ለአበዳሪዎቿ እንድትከፍል ገንዘብ ሰጣት ሴትየዋም ገንዘቡን ተቀብላው ብድሯን ከፈለች ...... በነጋታው ግን ጀምስ ከአበዳሪዎቿ ላይ ገንዘቡን መልሶ ዘረፈው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ለረጅም ዘመን በቤተመንግስት ውስጥ በመሪነት የመቆየት ክብረ- ወሰን የሰበረው ንጉስ ፔፒ ነው፡፡
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎴ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው
እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልክ እንደ እኔ መጀመሪያ ያያችሁት ሀሰተኛ አይኑን ነው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልክ እንደ እኔ መጀመሪያ ያያችሁት ሀሰተኛ አይኑን ነው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ከዓመታት በፊት ደቡብ አፍሪካ ውስጥ አንድ ሰው መሳይ ወጠምሻ ጭ*ራ*ቅ አንዲትን እንቦቀቅላ ህፃን አስገድዶ ይ*ደ*ፍ*ራ*ል !
በልጁ ላይ የተፈፀመውን ጭራቃዊ ተግባር የተመለከተው የህፃኗ ወላጅ አባት ቃጠሎውን ዋጥ አድርጎ ትንፋሹን ሰብሰብ አድርጎ ሲያስብ ጉዳዩን ወደ ህግ መውሰድ እና ፍትህ መጠበቅ የህዋነት መሆኑን ተገነዘበ። ከዛም በራሱ መንገድ ጭራቁን አሳዶ ለመያዝ እና ለልጁ ለመበቀል ወሰነ።
ጀግናው አባት ኦፕሬሽኑን ጀመረ ! በራሱ መንገድ የጀመረው ኦፕሬሽን ፍሬ አፍርቶ የህፃኗ አባት የጭራቁን ማንቁርት ይዞ እራሱ ወዳዘጋጀው የፍርድ ቦታ እያዳፋ በመውሰድ ኦፕሬሽኑ በስኬት ተጠናቀቀ
ቀጣዩ ፍትህ የሚሰፍንበት የፍርድ ሂደት ተጀመረ የፍርድ ቦታው አንድ ዛፍ ነገር ያለበት ቦታ ነበር ። ዳኛውም እራሱ የህፃኗ አባት ነው። የህፃኗ አባት እንቦቀቅላነቷ እንኳን ሳያሳሳው በአሰቃቂ ሁኔታ ደ*ፍ*ሮ የ*ገ*ደ*ላ*ት*ን ሰው መሳይ ጭራቅ ከግንዱ ጋር ጠፍሮ አሰረው ከዛም ከጭራቁ ፊት ለፊት እሳት አነደደ ። ቀጥሎም ስለት ነገር አወጣና ህፃኗ የተደፈረችበትን የጭራቁን መሽኒያ ከመብቀያው ላይ ፈግፍጎ ጎመደው ! ኃይለኛ ስቃይ ውስጥ የገባው ጭራቁ የሲቃ ድምፅ እያሰማ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ የህፃኗም አባት ከትትትት ብሎ ሳቀበት
ስቃዩን መቋቋም የተሳነው ጭራቁ እራሱን ሳተ ! የህፃኗም አባት ግላቭ ባጠለቀበት እጁ ጨብጦ የያዘውን የጭራቁን መሽኒያ እሳቱ ላይ ወረወረው ። እሳት ላይ የተጣለው የጭራቁ መሽኒያ እስኪበስል ጭራቁ እራሱን ከሳተበት ነቃ ! የህፃኗም አባት የበሰለውን የጭራቁን መሽኒያ በማጣበቂ ነገር አንስቶ ለጭራቁ በግዴታ በማጉረስ አላምጦ እንዲውጥ አስደረገው። ከዛም ትኩስ መሽኒያውን አላምጦ የዋጠው ጭራቅ ውስጡ በትኩሱ ተገሽልጦ የስቃይን ምንነት በሚገባ ቀምሷት ሞተ።
በቃ ለኔ ፍትህ ማለት እሄ ነው

በርካታ ዓለማችን ሀገራት የአስገድዶ መደፈር ወንጀልን ለመከላከል ወንጀለኛ መቅጫ ህጎችን ያዘጋጁ ቢሆንም የተወሰኑ ሀገራት ግን ጥፋተኞች ላይ ከባድ ቅጣትን በመጣል ይታወቃሉ !
ለአብነትም ቻይና ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ፓኪስታን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል በፈጸሙ ጥፋተኞች ላይ የወንድ ብልትን ከማምከን ጀምሮ በስቅላት እና በእሳት በማቃጠል እንዲገድሉ የሚፈቅድ ህግ አላቸው፡፡
አሜሪካ ካሏት ጠቅላላ ግዛቶች መካከል ሰባቱ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ወንጀለኞችን ብልት ማምከን የሚያስችል ህግ ያላቸው ሲሆን በዚሁ ወንጀል እድሜ ልክ የተፈረደባቸው ወንጀለኞች ቶሎ ከእስር መለቀቅ ከፈለጉ ብልታቸው እንዲመክን መፍቀድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሰሜን ኮሪያ በዚሁ ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ወንጀለኞችን በእሳት በማቃጠል ህይወታቸው እንዲያልፍ የምታደርግ ሲሆን ግብጽ አንቆ በመግደል እንዲሁም ሳውዲ አረቢያ ደግሞ አንገታቸውን በሰይፍ በመቅላት የሞት ፍርድ ትፈጽማለች፡፡
[ አል ዓይን ]