Telegram Web Link
የቀኑ ምርጥ ፎቶ ! ❤️

#ፍትህ ለ ሄቨን
የወባ ትንኝ ከማንኛውም ኀብር ቀለም በላይ በሰማያዊ ቀለም ትማረካለች፡፡ እንዲሁም ሙዝ አዘውትሮ የሚመገብን ሰው በይበልጥ ትናደፋለች፡፡

የወባ ትንኝ በላባችን ጠረን በጣም ትማረካለች። ለምሳሌ ምሽት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በምናደ ርግበት ወቅት የሰውነታችንን ሙቀት መጨመር ተከትሎ በቆዳችን በኩል የሚወጣው የላብ ጠረን ይህችን ትንኝ ከርቀት ይጠራታል፡፡

✅️የወባ ትንኝ የእግር ላብ የሚያጠቃቸውን ሰዎች በይበልጥ ትናደፋለች፡፡

✅️ የወባ ትንኝ ህፃናትን እና ለስላሳ ፀጉር ያላቸውን በይበልጥ ታጠቃለች።

✅️  በሽታ አምጪዋ የወባ ትንኝ ሴቷ ብቻ ናት! እሷም ከወንዶች ይበልጥ ሴቶችን የመናደፍ ዝንባሌ አላት፡፡

✅️ በዓለማችን በርካታ ሰዎችን ለህልፈተ-ሞት የምትዳርገው ፍጥረት 3 ሚሊ ሜትር የማት ሞላዋ የወባ ትንኝ ናት፡፡ ከድንጋይ ዘመን ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ከአጠቃላይ የሞት አሀዝ ውስጥ 50% ሞት ከወባ ጋር በተያያዝ ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡

ወንዱ የወባ ትንኝ ቬጂቴርያን ነው፡፡ ማለትም ሙሉ ለሙሉ የሚመገበው አበባ እና ቅጠላ ቅጠሎችን ሲሆን ሴትዋ ትንኝ ግን ለመራባት እና እንቁላል ለመፈልፈል ወይም ለስነተዋልዶ ተጨማሪ የደም ተዋፅዖ ማግኘት ግድ ይላታል፡፡ ስለዚህም ሰዎችን በመናደፍ ደም መምጠጥ አለባት፡፡

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአማካይ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ አራት ያህል መኪናዎችን ይገዛል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዘመናት ያልፋሉ፤ ነገሮች ይቀየራሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ። ኃያላን ይደክማሉ።

ቋሚ ሆኖ የሚቀጥለው የለውጥ መርህ ብቻ ነው።

ታድያ ሁሌም ለቀደምቶቹ ትህትና ይኑርህ።


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😳ስለ ጥፍራችን አንዳንድ አስገራሚ ነገሮችን ልንገራቹ-የጥፍር ቀለም ቅርፅና ስፋት ለተለያዩ የጤና ችግሮች መጋለጣቸውን እንደሚያሳይ ተገለፀ!!!ከታች የተዘረዘሩት ነጥቦች ጥፍሮቻችን ለአደገኛ ለአደገኛ በሽታ መጋለጣቸውን ሊያሳዩን ይችላሉ
1 የጥፍር ቀለም መቀያየር
2 የጥፍር መወፈር
3የጥፍር መሰንጠቅ
4የጥፍር ወደ ውጪ መታጠፍ እና 5የጥፍር መቦርቦር ናቸው
እነዚህ ምልክቶች ሰውነታችን እክል እንዳጋጠመው የሚያሳዩ ማስጠንቀቂያዎች ሊሆኑ ይችላሉ!!!🙈
የስምንት አመቷ ታዳጊ እና ማራዶና ( እንደልቡ )
....

የቀድሞው የኪውባ ፕሬዝደንት ፊደል ካስትሮ እጅግ አድርገው የሚያቀርቡትና እንደጓደኛቸው የሚያዩት ዲያጎ ማራዶና ፡ ከእፅ ሱሰኝነት ተላቆ ሰላማዊ ህይወት እንዲመራ ይፈልጉ ነበር ።

✔️እና አንድ ጊዜ ወደ እሳቸው ጋር መጥቶ ከዚህ ሱስ እንዲታቀብ ለማድረግ ወደ ኪውባ ጠርተውት ነበር ።
....
በነገራችን ካይ ኪውባ ለማራዶና ሁለተኛ ሀገሩ ናት ፡ በፈለገበት ጊዜ ወጥቶ የሚገባባት ፡ ከህዝቡ ጋር ቤተሰብ ሆኖ የሚኖርበት ቦታው ነው ።
....
እና ከሱስ እንዲያገግም ጠርተውት በነበረበት ወቅት ፡ የተከበረውን የኪውባ የነጻነት በአል አስመልክቶ በተዘጋጀው የእራትና የሙዚቃ ምሽት ላይ ተገኝቶ እየተዝናና ነው ።

በዚህ ትልቅ ፕሮግራም ላይም ፡ ትላልቅ የፖለቲካ ሰወች ፡ ታዋቂ አርቲስቶችና የእግር ኳስና የኪነጥበብ ሰወች ተገኝተዋል ።
....
የምግብ ግብዣው ከተጠናቀቀ በኋላ ፡ Havana Fiala የሚለው ተወዳጅ የኪውባ ሙዚቃ ተከፍቶ እየተጨፈረ እያለ. .. አንዲት ልብሶቿ በመኪና ዘይትና ግሪስ የቆሸሹ ፡ ፊቷ የተጎሳቆለ. .. ከእድሜዋ በላይ ብዙ ችግር ያየች የምትመስል የስምንት አመት ታዳጊ ፡ ድንገት የአዳራሹን በር ከፍታ ገባች ።
.........
ይደንሱ የነበሩት ሰወች ሁሉ ድንገት ወደ አዳራሹ የገባችውን ታዳጊ. .. ይህች ደግሞ ምን ልትሆን መጣች በሚል መንፈስ እየተመለከቷት እያለ አስተናጋጆች ፡ ሳትጋበዝ በድንገት ወደ አዳራሹ የገባችውን ልጅ እያቻኮሉ አስወጧት ።
....
በስፍራው የነበሩት ተጋባዦች አንዲት ጎስቋላ ልጅ ፡ በድንገት ወደ አዳራሹ ገብታ ፡ በአስተናጋጆች ስትባረር ቢያዩም ፡ ከአንድ ሰው በስተቀር ፡ ሁሉም ተጋባዦች ምንም እንዳልተፈጠረ ቆጥረው ወደቀድሞው ሙዳቸው ተመለሱ ።
ያ የልጅቱን መግባትና ፡ ወዲያውኑ በአስተናጋጆች መባረር ከልብ ያሳዘነው ሰው ማራዶና ነበር ።
...
እና ማራዶና ይህንን አይቶ ዝም ማለት አልቻለም ፡ ዳንሱን አቋርጦ ታዳጊዋን ሊፈልግ ወጣ ።
....
ልጅቱ የመንገዱ ዳር ቁጭ ብላ ታለቅሳለች ።
....
በቤተሰቧ የኑሮ አቅም ማነስ ምክንያት መማር ስላልቻለች በዚህ እድሜዋ በአካባቢው በሚገኝ አንድ ጋራዥ የምትላላክ ናት ፡ እና ባጋጣሚ በዛ ስታልፍ የሙዚቃው ድምፅ ስቧት ለመጫወት ለመጨፈር ነበር የገባችው ።
...
ማራዶና ልጅቱን ካባበለ በኋላ እጇን ይዞ ወደ አዳራሹ ይዟት ገባ ።
......
በስፍራው የነበሩ ሁሉ በግርምት አዩት ። ምግብ አስቀረበላት ፡ ስትጨርስም ፡ ልክ እንደልጁ እጇን ይዞ አብረው ጨፈሩ ፡ ብዙዎች ከእሱ ጋር አብረው ለመደነስና ፎቶ ለመነሳት ፈልገው እየጠበቁት እንደሆነ ቢያውቅም ሙሉ ትኩረቱን ለልጅቱ ሰጥቶ የናፈቃትን ጭፈራ አብሯት ደነሰ ።
.........
እና ሙዚቃው ሲያልቅ እጇን ይዞ ከአዳራሹ ጀርባ ወዳለው ትልቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይዟት ሄደ ።
....
በዚህ አዳራሽ ውስጥ እንደጓደኛ የሚያያቸው የኪውባው ፕሬዝደንት ፊደል ካስትሮ ፡ ከኮሎምቢያው መሪ እና ከሌሎች ትላልቅ ፖለቲከኞች ጋር ውይይት ላይ ነበሩ ።
.......
የጦፈ ውይይት ላይ የነበሩት ሰወች ማራዶና ታዳጊዋን ይዞ ወደ አዳራሹ ሲገባ በማየታቸው በግርምት ያዩት ጀመር ።
.....
ማራዶና መናገር ጀመረ ።
ጓደኞቼ ስላቋረጥኳችሁ ይቅርታ ፡ ግን ይህን መናገር ስላለብኝ ነው ከዚህች ታዳጊ ጋር የመጣሁት ።
ወዳጆቼ ፡ በርግጥ እኛ ምንም አልጎደለብንም ፡ እንበላለን እንጠጣለን ፡ ዛሬ ደግሞ የአብዮቱን በአል ለማክበር እየጠጣን እየጨፈርን ነው ።
ቪዳል ታያለህ ( ቪዳል ካስትሮን የሚጠራበት ስም ነው ) ቪዳል ታያለህ ? ይህችን መሳይ ምስኪኖች ግን በኑሮ ደረጃቸው ምክንያት በዚህ እድሜያቸው ተጎሳቁለዋል ።
ጓደኛዬ ፊደል ይህን በተመለከተ የሆነ ነገር ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል ብሎ ወጣ ።
.....
ልጅቱን ከስጦታ ጋር ወደቤተሰቦቿ ላካት ።
....
ይህ ከሆነ ከቀናት በኋላ ፡ የኪውባ ፕሬዝደንት ፡ በጓደኛቸው በዲያጎ ማራዶና አሳሳቢነት. .. ለታዳጊ ወንዶችና ሴቶች የጉልበት ብዝበዛን የሚከለክልና ፡ ጥበቃ የሚያደርግ ፡ በኑሯቸው ምክንያት የተጎሳቆሉትን የሚንከባከብ " White Decree " የተባለውን ህግ በአዋጅ እንዲፀድቅ አደረጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአውሮፓዋ ሀያሏ ሀገር ጀርመን በጣም ብዙ የኤሌክትሪክ ሀይል ያላት ሲሆን በጣም የኤሌትሪክ ሀይል ከመብዛቱ የተነሳ ለህዝቦቿ ኤሌክትሪክን ሲጠቀሙ በየ ወሩ አበል ወይም ተቆራጭ ገንዘብ ትከፍላቸዋለች!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በምስሉ ላይ ከሚያማምሩ ልጆቿ ጋር የምናያት አሜሪካዊቷ አክትረስ ጄኔፈር ጋርነርን ነው ።
.....
እና እነዚህ የጄኔፈር ጋርነር ልጆች ቤት ውስጥ ማክበር የሚጠበቅባቸው የቤት ውስጥ መተዳደሪያ ህግ አለ ። ይህ ህግ ስማርት ስልክን የሚከለክል ነው ። በዚህ ህግ መሰረትም የጄኔፈር ልጆች ከትምህርት ሲመጡ ፡ ስልክ ይዞ ቁጭ ማለት አይችሉም ። ስልክ የሚፈቀደው በሳምንት አንድ ቀን እሁድ ለዛውም ፡ ሳምንቱን በመልካም ስነምግባር ሳይረብሹ ካሳለፉ ብቻ ነው ።
........
🥅 ከዛ ውጭ የጄሎ ልጆች ከጥናት ውጭ ያለ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት ፡ በቤት ውስጥና ፡ በጊቢዋ ውስጥ በተዘጋጀላቸው ፡ ቦታ ፡ ኳስ ፡ ሆኪ ። ጆተኒ ፡ ባስኬት ቦል እና የመሳሰሉ ጨዋታዎችን በመጫወት ነው ።

🛴 በነገራችን ላይ ጄኔፈር ብቻ ሳትሆን , እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ዩቲዩብን በዋናነት ታስተዳድር የነበረችው Susan Wojcicki እንዲሁም ማርክ ዙከርበርግ ... ታዋቂዋ የቴኒስ ሻምፒዮና ሴሪና ዊሊያምስ ልጆቻቸውን ስልክን በዘፈቀደ እንዳይጠቀሙ ህግ ያወጡ ዝነኞች መሀል ይገኙበታል ።
.......
ዝነኛው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶም ለልጆቹ ስልክ ከመስጠት ይልቅ የተለያዩ ጨዋታዎች እንዲጫወቱ በማድረግ ይታወቃል ።
.....
ከዚህም ሌላ አሁን አሁን በተለያዩ ሀገራት ታዳጊ ልጆች በቤት ውስጥ የተለያዩ ጨዋታዎችን እንዲጫወቱ የሚያበረታቱ ነገሮች በማድረግ ላይ ይገኛሉ ።
....
በኛስ ሀገር?
ታዳጊ ልጆች ጣፋጭ የሆነውን የልጅነት ጊዜ ስልክ ላይ ተጠምደው ማሳለፍ በኛ ሀገርም እጅግ የተለመደ ነገር እየሆነ ነው ። ነገር ግን ይህ ለልጆች ከጎጂነቱ ውጭ ብዙም ጥቅም እንደሌለው በመረጋገጡ ነው እነዚህ ትላልቅ ዝነኞች ልጆቻቸውን ከዚህ ያገዱት

....
ከ1ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ!

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
በወጣትነቱ Stallone በጣም ደሀ የነበረ ሲሆን ውሻውን በ 40$ ይሸጠዋል  በኃላ የሀብት ማማ ላይ ሲወጣ ውሻውን ደግሞ በ15,000$ መግዛት ቻለ። ሰሞኑን የውሻ ቀን ነው በዚህ አጋጣሚ ውሻ ያላችሁ ሰዎች እንኳን አደረሰላችሁ።😁

August 26 dogs birthday 🐕

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የእስስት ምላስ የሰውነቷን ሁለት እጥፍ ይረዝማል፡፡

እስስት ሁለቱን አይኖቿን በአንድ ጊዜ በተለያየ አቅጣጫ ላይ ማሳረፍ ትችላለች። ለምሣሌ አንዱን ግራ አንዱን ቀኝ፣ አንዱን ላይ አንዱን ታች፤ አንዱን ግራ ጥግ አንዱን ቀኝ ጥግ ላይ ማሳረፍ ትችላለች፡፡

እስስት ሙሉ ለሙሉ አይኗ ቢጠፋም የቆዳዋ ቀለም የአካባቢውን የቀለም አይነት ተመስሎ መቀያየር ይችላል፡፡ ስለዚህ እስስቶች የአካባቢያቸውን ቀለም የሚያነቡት በአይናቸው ብቻ ሳይሆን በቆዳቸውም ጭምር ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በየቀኑ ለ 40 ደቂቃ ያህል ሙሉ በሙሉ ዓይነ ስውር እንደሚሆኑ ያውቃሉ ?

ይህ የሚሆነው እይታዎን ከአንድ ነገር ወደ ሌላ ሲቀይሩ ነው። ሚገርመው ነገር ደግሞ የደበዘዘ ምስል ላለማሳየት ሲል አንጎላችን ሆን ብሎ እይታችንን ይከለክለናል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የሎተሪ ቲኬቶችን  ከማሸነፋ በመንገድ ላይ የመሞት እድል ሎተሪ ከማሸነፍ እድል  ከፍ ያለ ነው😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ባለፈው ሳምንት ጃፓን አየር መንገድ ውስጥ ሁለት መቀስ ጠፍቶ ከ44 በላይ በረራዎች እንዲቋረጥና የመንገደኞች ተርሚናል እንዲዘጋ ተደርጎ ነበር።

ይህ የሆነበት ምክንያት ምንአልባት መንገደኞቹ መቀሱን አውሮፕላን ውስጥ ይዘው ገብተው በድምፅ አልባ መሳሪያነት ተጠቅመው አውሮፕላኑን ሊጠልፉ ይችላሉ ተብሎ ተሰግቶ ነው !
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሰዓት አቅጣጫ የምትሽከረከር ብቸኛዋ ፕላኔት ቬነስ ናት። በ225 የምድር ቀናት አንድ ጊዜ በፀሐይ ዙሪያ ይጓዛል ነገር ግን በ243 ቀናት አንዴ በሰዓት አቅጣጫ ይሽከረከራል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ⁉️

ክርስትያኖ ሮናልዶ በካናዳ ዩኒቨርስቲ እንደተማረስ ያውቃሉ?

በሌላ በኩል... በብሪቲሽ በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሶሺዮሎጂ ተማሪዎች የክርስቲያኖ ሮናልዶን ሕይወትና ሥራ እንደምያጠኑስ ያውቃሉ?

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ የምትመለከቱት ጎረቤት ሱዳን መገኛውን ያደረገ _የአለማችን ብቸኛው እንስሳ ነው ምክንያት ካላቹ ደሞ ከዝርያው የመጨረሻው እሱ ነው እሱ ከሞተ በኋላ አለም ላይ Northerner White Rhino የሚባል እንስሳ አይኖርም ለዛም ነው በወታደሮች የሚጠበቀው

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
2024/11/16 13:45:26
Back to Top
HTML Embed Code: