Telegram Web Link
✔️ፔንጉዊንስ ሰአትና አቅጣጫ የመለየት ችሎታ አላቸው

✔️ፔንጉዊን በሰአት25ኪሜ ትዋኛለች

✔️የዋልታ ድብ ለቁርስ ብቻ 86ፔንጉዊኖችን ይመገባል

✔️ዶሮ አንገቷ ከተቆረጠ በዋላ 100ሜ መሮጥ ትችላለች

✔️የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው

✔️ዝሆን የሚተነፍሰው በኩምቢው ነው

✔️እባብ የሚያሸተው በድዱ ነው

✔️ዶልፊኖች በራስቅላቸው ያዳምጣሉ

✔️የንቦች ፀጉር የሚበቅለው በአይናቸዉ ውስጥ ነው
..


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው!

ስለ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን አንዳንድ ነገሮች!

የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል።

የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅፅ የተገኘው በቻይናውያን በ3ኛው ክፍለዘመን ነበር።

በ15ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ የህትመት ማሽኖችን መፍጠር በመቻሉ የመጻህፍት አብዮት አሁን ወዳንበት ደረጃ ተሸጋገረ።

ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው።

በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል።

የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ በዓል ማዳበረ ነው።

እስቲ የናንተን የምንጊዜም ምርጥ የምትሉትን መፀሀፍ አጋሩን ?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሁሉም ብርቱካኖች ብርቱካናማ አይደሉም

በአንዳንድ የደቡብ አሜሪካ አካባቢዎች በስለው እንኳ ደማቅ አረንጓዴ ቀለም ያላቸው ብርቱካኖች ይገኛሉ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
መልከኛ ወንድ ስታዪ ያስጠላሻል; "ደግሞ እሱን አግብቶ ማን ይቃጠላል ; በቅናት ምን አሳረረኝ"

"ይቺም ያቺም እያየችብኝ ደግሞ ምን አንገበገበኝ"ትይ ይሆናል፡፡

እዉነታዉ ግን 'caligynephobia' የተሰኘ የመልከመልካም ወንድ ፍራቻ ስላለብሽ ነዉ።


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በምስሉ ላይ የምታዩዋት ሴት ብዙ ጊዜ ፊቷን ፕላስቲክ ሰርጀሪ በማሰራት ሚሊየን ዶላሮችን ያፈሰሰች ሲሆን ምክንያቴም ባሌ ትልልቅ ድመቶችን ስለሚወድ እነሱን ለመምሰል ነው ብላለች

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
የፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የመጨረሻ ንግግር | የታሪክ ገጽ
ዛሬ ረቡዕ እንደሆነ ታውቃላችሁ ። ይህንን ያወቃችሁት ደግሞ ማስታወስ ስለምትችሉ ነው ። ትናንት ምሽት ተደርጎ የነበረውን የአርሰናልና ቼልሲን ጨዋታ አይታችሁ ፡ ከቆይታ በኋላ ማን አሸነፈ ብትባሉ ፡ አርሰናል ብላችሁ መናገር. ...... ወይም ቀን የት እንደዋላችሁ ብትጠየቁ ፡ ይህንን መመለስ ለናንተ ቀላል ነው ። ምክንያቱም ታስታውሳላችሁ ።

እዚህ ላይ ግን ፡ ነገሮችን ማስታወስ መቻላችን ትልቅ ፀጋ መሆኑን ተረድተን አመስግነን እናውቃለን ? ..... ባናስታውስ ኖሮስ .......... የተደረጉ ነገሮችን በየሰአቱ ፍፁም የምንረሳ ቢሆን ኖሮስ
.......
Riley Horner ትባላለች አሜሪካዊት ናት ። እና ሁሌም ከእንቅልፏ ስትነሳ ለሷ ቀኑ .... 11 June 2019 ነው ። ከዛ ቤተሰቦቿ ይመጡና ፡ አይ ዛሬ ቀኑ እንደዚህ ነው ብለው አፕዴት ያደርጓታል ።
.......
ከዛ ትስቃለች ትጫወታለች ፡ ትሰራለች ፡ በዚህ ሁኔታ ፡ ለሁለት ሰአታት ከቆየች በኋላ ፡ አእምሮዋ ራሱን በራሱ ሪስታርት ያደርግና ወስዶ June 11 - 2019 ላይ ያቆማታል ።
.......
Riley Horner ፍጹም ጤነኛ የሆነች ወጣት ነበረች ። ሆኖም ከአመታት በፊት በጁን 11 - 2019 በአንድ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ ሄዳ በተፈጠረ ግፊያ ምክንያት የመውደቅ አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ገባች ።
.......

ከዛን እለት ጀምሮ ፡ ነገሮችን ማስታወስ የምትችለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው ። ለምሳሌ ስማችሁን ነግራችኋት ተዋውቃችኋት ፡ አብራችሁ ሻይ እየጠጣችሁ እያለ ድንገት አእምሮ ሪሲት ካደረገ ፡ ማን ነህ አንተ ብላ ልትጮህ ትችላለች ። ምክንያቱም ማስታወስ የምትችለው በሁለት ሰአታት ውስጥ የሆነውን ብቻ ነው ።
................
እና ..፡ በየሰአቱ ሪሲት እያደረግን ስለማንረሳ ፡.......... ስለምናስታውስ እናመስግን🙏
ይህ ሰው አላን ሺፓርድ ይባላል ጨረቃ ላይ በመውጣት ጎልፍ የተጫወተ የመጀመሪያው ሰው ነው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
ይህንን ያውቃሉ

ማይክ ታይሰን በአንድ ወቅት አንድ የእንሰሳት መጠበቂያ ውስጥ ያለ ጎሪላ ጋር እደባደባለው ብሎ እንዲፈቀድለት ለጠባቂው $10,000 ያቀረበለት ቢሆንም አይቻልም ተብሎ ተከልክሎ ነበር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
ቱርካዊው ታዋቂ ተዋናይ ቻላር አርቱግሩል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለበትን ትምህርት ቤት ወደ ፍርስራሽነት ቀይሮታል

አርቱግሩል የልጅነት ትዝታው የታተመበትን ትምህርት ቤት ለማፈራረስ መግዛት ነበረበት።

ተዋናዩ ትምህርት ቤቱን የግሉ ንብረት ያደረገው አድሶ ስራውን ሊያስቀጥለው አልያም አፈራርሶ ቦታውን ለሌላ ልማት ለማዋል አልነበረም።

ዋነኛ አላማው በልጅነቱ ቂም የያዘባቸውን መምህራን መበቀል ነበር።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ 👍

ACtion Movies 👉 JOiN Here

Romance Movies 👉 JOin Here

Horor Movies 👉 JOin Here
ይሄ ጋናዊ አክትቪስት አቡበከር ታህሩ ይባላል እናም ሰሞኑን በ ድቂቃ 19 ዛፎችን በአጠቃላይ 1,123 ዛፎችን በማቀፍ የዓለም ክብርወስን ሰብሯል 😂


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እኚህ ሰው abdulmunaf yunusa sarina ይባላሉ ፡ እና በጠዋት ይነሱና በመኪና ለመጓዝ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታ ላይ ያላቸውን የሩዝ እርሻ ለመጎብኘት ሞተር ሳይክላቸውን ይዘው ይወጣሉ ።
.....
በመንገዳቸውም ላይ የሚያገኟቸውን ሰወች ሰላም እያሉ ፡ በአካባቢው ያሉትን ገበሬዎች ፡ እርሻው እንዴት ሆነላችሁ ፡ ቤተሰብስ ሰላም ነው ወይ ብለው እየጠየቁ ፡ የታመመ ፡ ያዘነ ፡ ወይም የወለደች ሴት ካለች ገባ ብለው ጠይቀው ነው ወደ ስራቸው የሚሄዱት ።
.....
እና አሁን ደግሞ እኚህ ለመኪና አስቸጋሪ ቦታ በሞተር እየሄዱ ስራቸውን እየሰሩ ያሉት ፡ ኩራት የሚባል ጫፋቸው ሳይደርስ የወለደና የታመመን ሰው የሚጠይቁና የሚረዱ ሰው ማን ናቸው የሚለውን እንይ ።
......
abdulmunaf yunusa sarina በነዳጅ ዘይት እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው እየሰሩ ያሉ ናይጄሪያዊ ቢሊየነር ናቸው ። በአሁኑ ወቅት ፡ በመላ ናይጄሪያ ከ50 በላይ የነዳጅ ማደያዎች እንዲሁም በካኑ ግዛት ያለው ግዙፍ ዩኒቨርስቲ የሳቸው ነው ። ይህ ብቻ አይደለም ። አዝማን የሚባል አየር መንገድ የግል ንብረታቸው ነው ። በስሩም ሁለት ቦይንግ 747 አንድ ኤርባስ እና ሌሎች አውሮፕላኖች አላቸው ። አጠቃላይ የሀብታቸው መጠንም ወደ 3 ቢሊየን ዶላር ይጠጋል
...
ይህ ሁሉ ግን ለሳቸው ምንም አይደለም ። ይህ ሁሉ ንብረት እያላቸው ኩራት ጫፋቸው ደርሶ አያውቅም ። አሁንም በሞተር ይጓዛሉ ። አሁንም የታመመ ይጠይቃሉ ። ህይወታቸው ይሄ ነው ።
....
ሚሊየን ብሮች ያልቀየሩት ምርጥ ስብእና
🔵ማርክ ዙከርበርግ የናጠጠ ቢሊየነር ነው። ❤️❤️ሚስቱን ለማስደሰት ማንኛውንም በአለም ላይ ውድ የሆነ ቁስ ሊገዛላት ይችላል—ጌጣጌጦች፣ ቤት፣ መኪና፣ አውሮፕላን፣ የመዝናኛ መርከብ yacht ወዘተ።

አንድ ደሴት ወይም ትንሽ ሀገር የሚገዛ ገንዘብ ያለው ሰው ነው። ገንዘብ ሊገዛው የሚችለውን ነገር ሁሉ በስጦታ ሊሰጣት ይችላል❤️

ማርክ ግን ገንዘብ የሚገዛውን ትቶ ገንዘብ የማይገዛውን ሰጣት። ምን ይሆን ገንዘብ የማይገዛው?! የማርክ ሚስት ፕሪሲላ ቻን ትባላለች። በትውልዷ ቻይናዊ ናት። በላቧ ሰርታ የምታድር ሜዲካል ዶክተር ነች። ደግሞ በባህሪዋም ገንዘብ የሚያስደንቃት፣ ግድ የሚሰጣት ሴት አይደለችም።

ታዲያ ለዚህች ሴት ማርክ ምን ይስጣት? ማርክ ለሚስቱ ሳይነግራት የቋንቋ ትምህርት ቤት ተመዘገበ። ለአመታት ማንዳሪን አጠና። በነገራችን ላይ ማንዳሪን ለመማር በጣም ከባድ ቋንቋ ነው። አይደለም በሁለተኛ እና ሶስተኛ ቋንቋነት አፈ ለፈቱበትም ዳገት ነው። በተለይ ጽሁፉ።

አንዴ ስለ ማንዳሪን ሳነብ ከ48 ሺ በላይ ካራክተርስ አሉት ይላል። መሰረታዊ ጽሁፍ ለማወቅ ቢያንስ 3ሺ ካራክተር ማወቅ ይገባል። ምእራባውያን የለመዱት 26 የላቲን ፊደል ነው። ማንዳሪንን ተዉትና የኛ ቋንቋ 231 ፊደላት እንዳለው ሲያውቁ ልባቸው በድንጋጤ ቀጥ ነው የምትለው። አማርኛ ራሱ ለመማር ቀላል ቋንቋ አይደለም። ማንዳሪን የበለጠ ከባድ ነው። ብዙ ትጋት ይጠይቃል።

ማርክ ራሱ ቋንቋውን በደንብ ለመካን ብዙ አመት ወስዶበታል። ያውም እሱ ከፍተኛ የአእምሮ ብቃት ስላለው ነው እንጂ ቋንቋው የሊማሊሞ ዳገት ነው። ታዲያ ማርክ በማንዳሪን ሲካን ለሚስቱ በመጀመሪያ እንዲህ ነበር ያላት፦

"我爱汝"

ትርጉሙ "አፈቅርሻለሁ" ነው።

ከዚህ የሚበልጥ ምን ስጦታ አለ?! በገንዘብ የማይተመን ዋጋ የማይወጣለት ውድ ስጦታ።

ፍቅርና ቋንቋ። ቋንቋና ፍቅር። ፍቅር በቋንቋ ይገለጻል። እስኪ አንዳችን የሌሎቻችንን ቋንቋ በፍቅር እንማር። ፍቅራችንን እንገላለጽ። ቋንቋዎቻችን የፍቅር ድልድይ እንጂ የልዩነት ግድግዳ አይሁኑብን።

እወዳችኋለሁ!
Anii sin jaalladha!
የፍቅረኪ እየ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሴቷ ቁመቷ 177.8 ሴንቲሜትር ሲሆን የወንዱ ቁመት ደግሞ 91.44 ሴንቲሜትር ነው።

#ጄሲካ_እና_ላሪ የተባሉት ጥንዶች የሚኖሩት በዩናይትድ ስቴትስ ሲሆን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲማሩ ነው የተዋወቁት።

በአፍላ ዘመናቸው ጓደኛሞች ነበሩ በኋላም ተጋቡ። ጥንዶቹ አራት ልጆችን እያሳደጉ ነው 😍
ብዙ ጎግል ለማድረግ ወደ አፕልኬሽኑ የሚገቡ ሰዎች እንደሚታሰበው የሆነ ነገር ለመፈለግ ሳይሆን የቃል Spelling ጠፍቷቸው ቼክ ለማድረግ ነው የሚገቡት

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
2024/09/28 21:27:37
Back to Top
HTML Embed Code: