Telegram Web Link
በዱባይ የሚዲያዎችን ትኩረት የሳበው ነገር ።
.....
በዱባይ ከአመታት በኋላ ከተከሰተው ሀይለኛ ዝናብ ምክንያት ፡ ከተማዋን ያጥለቀለቀው ከባድ ጎርፍ በሰወች ላይ ጉዳት እንዳያስከትል ፡ በጀልባ እየዞሩ በጎርፍ የተያዙ ሰወችን ይፈልጉ የነበሩ ፖሊሶች .......አንዲት የጎዳና ድመት ከጎርፉ ለመዳን በመስመጥ ላይ የነበረ የመኪና በር ይዛ ስትጮህ ያያሉ ።
....
ይህን የተመለከቱት ፖሊሶች ፡ ይህች ድመት ነብሷን ለማዳን ስትፍጨረጨር እያዩ ማለፍ አልፈለጉም ፡ እና ወዲያው ድመቷ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ በፖሊስ ጀልባ ላይ ጭነው በጎርፍ ከመሞት አድነዋታል ።
.....
ይህ ክስተት ቫይራል ከሆነ በኋላ. ፖሊሶቹ በዚህ አደጋ አደለም ሰው እንስሶችም መጎዳት ስለሌለባቸው ፡ ስራችንን ነው የተወጣነው በማለት መልሰዋል

.....
4-3-3 Films ቻናላችን 200 ሺ ተከታዬችን አፍርቱዋል ከልብ እናመሰግናለን👍

JOin 👉 @Films_433
✅️እጅግ አስገራሚ የFacebook እውነታዎች:-
""""""""""""""""""^""""""""""""""""""^"""""""""""""""""""
✔️ Mark Zuckerbergን በ ፌስቡክ ብሎክ ማድረግ አይቻልም።

✔️ በየቀኑ 600,000 የፌስቡክ አካውቶች ላይ የሰበራ
(hack ) ሙከራዎች ይደረጋሉ።

✔️Mark Zuckerberg እንደ ፌስቡክ ዋና ሃላፊነቱ በአመት የሚቀበለው ደሞዝ 1$ ነው።

✔️የ like የሚለው ምልክት የመጀመርያ መጠርያው awesome ነበር።

✔️ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን በቀን 14 ጊዜ ይጎበኙታል።

✔️ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች በፌስቡክ ጏደኞቻቸውን
unfriend በማድረጋቸው ምክንያት ተገለዋል።

✔️አሜሪካዊ ፌስቡክ ተጠቃሚ በአማካይ በቀን 40
ደቂቃ ፌስቡክ ላይ ያጠፋል።
በተደረገው ጥናት መሰረት ከፌስቡክ ተጠቃሚዎች
1:3 ( ከሶስቱ አንዱ) ፌስቡክን ከተጠቀሙ ቡሃላ

✔️ በህይወታቸው እርካታን አይሰማቸውም።
ፌስቡክ ከመጀመርያው ቀን ጀምየሚጠቀመው
ሰማያዊ ቀለም ነው።

✔️ይህም የሆነው ባለቤቱ (Mark
Zuckerberg ) የቀይና አረንጏዴ ቀለም የማየት ችግር
(red-green color blindness) ስላለበት ነው።

✔️ፌስቡክ ውስጥ 30,000,000 የሞቱ ሰዎች
አካውንት አለ።

✔️Facebook,Twitter እና The New York
Times ከ2009 ጀምሮ በቻይና ብሎክ ተደርገዋል።

✔️8.7% የፌስቡክ አካውንቶች የውሸት (fake )
ናቸው።
✔️በየደቃቂው 1.8 ሚሊየን like ይደረጋሉ።

✔️MySpace ፌስቡክን በ2005 ለመግዛት ጠይቆ በ Mark Zuckerberg 75 ሚሊየን ዶላር በማቅረቡ
ውድ ነው በሚል ሳይሸጥ ቀርቷል።

✔️ፌስቡክ ከሞቱ ቡሃላ አካውንቶትን ማን እንደሚጠቀምበት (እንደ ወራሽ) ማድረግ
የሚያስችል አገልግሎት አለው።

✔️Whats App ከመሰረቱት ውስጥ አንዱ የሆነው

✔️Brian Action በ2009 ፌስቡክ ስራ ጠይቆ አላገኘም
ነበር። ከ5 ዓመት ቡሃላ ፌስቡክ WhatsAppን በ19 ቢሊዮን ዶላር ገዝቶታል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልጅቷን ሊደፍራት ሲል ብልቱ ውስጥ ተቀርቅሮ የቀረው ነገር እስካሁን ሚስጥራዊ ሆኗል፣ ሙሉ ታሪኩ https://www.tg-me.com/curiosity_chronicles/1099
በዚህ ዘመን እንደስፖርት መስሪያ የምንጠቀምባቸው መሮጫዎች ከ200 አመታት በፊት የተፈጠሩ ሲሆን አላማቸውም እስረኞችን ለመቅጣትና ማሰቃየት ነበረ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
ፍልስጤማዊው የ20 ዓመታት እስረኛ፤ ማርዋን ባርጎቲ (Marwan Barghouti) መቆያ በእሸቴ አሰፋ
➠ ሰሞኑን በነበረው የማራቶን ሩጫ...
1 ኢትዮጵያዊ እና 2 ኬንያውያን አትሌቶች
'ሆነ ብለው' የቻይና ሯጭ ቀድሟቸው እንዲጨርስ አድርገዋል በመባሉ ሜዳልያቸውን ተነጥቀዋል።

➠ አንደኛው የኬንያ ሯጭም "በጭራሽ ተከፍሎን አይደለም" ሲል አስተባብሏል።

🌚

@Amazing_Fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
ስለ crypto ሰምተዋል? ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት መስራት እንደሚቻልስ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ስለ ክሪፕቶ መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ዛሬ አዲስ ቻናል ከፍተናል 🤗 ይቀላቀሉን ! 4-3-3 Crypto 👇👇

https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
እነዚህ ጥንዶች ፡ ዱባይ ውስጥ ታዋቂ ወደሆነው IKEA መደብር ፡ ፈርኒቸር ለማየት ሲገቡ ሀገር ሰላም ነበር ።
...
ወዲያው ግን ሰማዩ ጠቋቁሮ ፡ ዱባይ ከአመታት በኋላ አይታ የማታውቀው ከባድ ዝናብ መዝነብ ጀመረ ።
በውንሽንፍርና ፡ ነጎድጓድ የታጀበው ሀይለኛ ዝናብ ጎርፍ ሆኖ የዱባይን ሰፋፊ መንገዶች በውሀ ሞላቸው ። ሁኔታው እጅግ አስፈሪ በሆነ መልኩ ቀጠለ ።
ግዙፉ የአኪያ መደብር የመጨረሻ ደንበኛ ሆነው ወደመደብሩ የገቡት ባልና ሚስት እዛው ሆነው ካሁን አሁን ሁኔታው ይሻሻላል እያሉ መጠበቅ ጀመሩ ።
....
ቤተሰብ ስለነሱ ተጨንቆ በየሰአቱ ይደውላል
በዚህ ሁኔታ እያሉ ፡ መሸ ።
......
ሁለቱ ሰወች አሁንም እዛው መደብሩ ውስጥ ናቸው ፡ ዝናቡ እንደመቆም አለ ፡ መንገዶች በጎርፍ ተሞልተዋል ።
ወደቤታቸው መሄድ አይችሉም ፡ ማድረግ የሚችሉት ብቸኛ አማራጭ ፡ በአኪያ በር ላይ ያቆሙት መኪና ውስጥ ለሊቱን ማሳለፍ ነውና ፡ ወደመኪናቸው ሊሄዱ ሲነሱ ፡ የመደብሩ ሀላፊ ወዴት ነው ? አላቸው ። ነገሩት. ..
በዚህ ሁኔታ መኪና ውስጥ ማደር አትችሉም ፡ አለና ፡ ወደ አንድ ክፍል ይዟቸው ሄደ ።
.....
የአባቷና እናቷ ወጥቶ መቅረት ያሳሰባት ልጃቸው እንዴት እንደሆኑ ለማወቅ ደወለችላቸው ።
.....

ሰላም ነን አታስቡ ፡ የአኪያ ሃላፊዎች የምናድርበት ክፍል ሰጥተውን ፡ አዲስ የታሸገ አንሶላ አንጥፈው ፡ ትኩስ እራት ክፍላችን ድረስ መጥቶልን ፡ በልተን እየተኛን ነው ። ሲሉ ነግረዋት ፡ ያሉበትን ምቾት ያለበት ሁኔታ ፎቶ አንስተው ላኩላት ።
ይህንን የሰማችው ልጃቸው በኢንስታግራም አካውንቷ ለወላጆቿ ባደረገው ነገር IKEAን አመስግና ፖስት አደረገች ።
....
የአኪያ ሃላፊዎች በቅንነት ያደረጉት ነገር ሚሊዮኖች ተቀባበሉት ። IKEA በገንዘብ የማይተመን ማስታወቂያ በነጻ ተሰራለት ።
..........
ትንሽ ቅንነት ፡ ትልቅ ነገር ያመጣል ።
ይህ ሰው ሚስተር ሳይ ይባላል።

የሆነ ጊዜ ወደአውሮፓ መሄድ ፈልጎ በ500 ሺ ዶላር የገዛትን ሮል ሮይስ መኪናውን አስይዞ 500 ዶላር ብድር እንዲሰጠው ጠየቀ። ተፈቀድለትና ዶላሩ ተሰጠው። እሱም የመኪናዋን ቁልፍ ሰጥቶ ሄደ።

የባንኩ ሰራተኛም መኪናዋን እየነዳ ወደባንኩ የመኪና ማቆሚያ አስገብቶ አቆማት።

ከሳምንት በኃላ የባንኩ ማናጀርና የብድር መኮነኑ የሚስተር ሳይን አካውንት ሲያዩት ብዙ ሚሊዮን ዶላር አለው። ይሄ ሁሉ ገንዘብ እያለው 500 ዶላር ብቻ ለምን ተበደረ የሚለው ግራ ገባቸው።

ከ2 ሳምንት በኃላ ከነወለዱ 506.50 ዶላር ከፍሎ መኪናውን ይዞ ሲወጣ ማናጀሩና ሌሎች የባንኩ ሰራተኞች "ሚስተር ሳይ! ያ ሁሉ ሚሊዮን ዶላር እያለህ ይችን ዶላር ብቻ የተበደርከው ለምንድን ነው?" አሉት።

ሚስተር ሳይ ፈገግ ብሎ፡- "በዚህ ወቅት በ6.50 ዶላር መኪናየን ለ2 ሳምንት የሚጠብቅልኝ ከዚህ የተሻለ ታማኝ ቦታ የት አገኛለሁ?" አላቸውና ወደቤቱ ቆሰቆሰው....

ወዳጄ! ማንንም ሳትጎዳ ጭንቅላትክን ተጠቀምበት
!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከቴሌግራም ሳይወጡ

✔️ግራፊክስ ዲዛይን፣ 🟥

✔️ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ 🟦

✔️ፎቶግራፊ፣ 🟧

✔️ቪዲዮግራፊ፣🟪

✔️ሞሽን ዲዛይን እና🟪

ዲጂታል ማርኬቲንግ ይማሩ

💬💬✈️

https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2279
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2279
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሚኖሩበት ጠባብ ቤት ውሃና መብራት እንኳን አልነበረውም። በቀን ሶስት ጊዜ መብላት ለቤታቸው ምኞት ነው። የደሃ ልጅ በመሆናቸው አለባበሳቸውም የተጎሳቆለ በመሆኑ ከክፍል ጓደኞቻቸው በደረሰባቸው ተፅዕኖና ስድብ ምክንያት የሃይስኩል ትምህርታቸውን አቋረጡ።

ፍራንኮይስ ፒናውልት ደሃ በመሆናቸው ብቻ ጓደኞቻቸው እና የዕድሜ እኩዮቻቸው በስነልቦና እና በአካላዊ ትንኮሳ ያማርሯቸው ስለነበር የነበራቸው አማራጭ ትምህርታቸውን አቋርጠው በቀን ሰራተኝነት ተቀጥረው ቤተሰቦቻቸውን መርዳት ብቻ ነበር።

ዛሬ ያን የመሰለ የድህነት ቀንበር በመስበር በአለማችን ላይ ትላልቅ የፋሽን ኢንዳስትሪዎች ባለቤት በመሆን የሰለጠነውን አለም የፋሽን ገበያ በብቸኝነትና በበላይነት ተቆጣጥረዋል።

የዚህ የአለማችን ቱጃር የሀብት መጠን እንደ ፍርብስ  (31, January 2021)  ዘገባ 43.3 $ ቢሊየን ዶላር ነው።

ሰው አይናቅም
ሰው ሆኖ በሰው አይፈረድም
የነገ መድረሻው አይታወቅም
ሰው አይናቅም።

እንዲል ዘፋኙ የመናችንም መድሻ አይታወቅምና ሰው መናቅ ደግ አይደለም። እኛም ተስፋ መቁረጥ የለበንም...ነገያችን በእጃችን ነው።

ታዲያ እነዚያ ጓደኞቹ ዛሬ ላይ ሆነው እርሱን ሲያዩት ምን ይሰማቸው፤ ምን ይሉ ይሆን
?
ይህን ያውቁ ኖሯል

✔️ሳይንቲስቶች እንደገመቱት ከሆነ አንድ ሰው ከማግባቱ በፊት በአማካኝ 7 ግዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር ፍቅር ይይዘዋል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433group
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
ስለ crypto ሰምተዋል? ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት መስራት እንደሚቻልስ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ስለ ክሪፕቶ መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ዛሬ አዲስ ቻናል ከፍተናል 🤗 ይቀላቀሉን ! 4-3-3 Crypto 👇👇

https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
አብዛኞቻችሁ ኒውተን የግራቪቲን ህግ ጨምሮ አብዛኞቹን ግኝቶች ከአንድ ዛፍ ላይ ወርዳ የመታችውን አፕል፣ ለምን እንዲህ ወረደች ብሎ ከጠየቀ በኋላ ምርምር ሰርቶ እንዳገኛቸው ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል

የዛ የራሱ ዛፍ ትውልድ አሁንም በእንግሊዝ ውስጥ ቆሞ ይገኛል ይጎበኛል

Imagine Our Today Without That Tree🙃

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
ስለእንስሳት አንዳንድ እውነታዎች

✔️ሲጣሉ የሚሰዳደቡ እንስሳት ሰውና ጎሪላ ናቸው::

✔️ድመት በህይወት ዘመኗ 100ግልገሎችን ትወልዳለች

✔️አይጥ ቀጭኔና ካንጋሮ ከግመል የበለጠ ያለውሀ ይቆያሉ

✔️በረሮ ጭንቅላቷ ተቆርጦ ለ10ቀን ትቆያለች

✔️በአለማችን ቡቸኛዋ መርዛማ ወፍ ፒቶሁ ትባላለች

✔️ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋትጠዋት ብቻ ነው

✔️የለሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 19:22:32
Back to Top
HTML Embed Code: