Telegram Web Link
#ይህን_ያዉቃሉ

ከ95% በላይ የሚሆነው የግብፅ ግዛት ባዶ በረሃዎችን ያቀፈ ነው።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ለቴሌቪዥን ወይም ለፊልሞች ብቻ የተፈጠሩ ከ200 በላይ ቋንቋዎች አሉ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፍየሎች ሴቷን ፍየል ለማማለል ሲሉ እርስ በእርስ ይዋጋሉ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ንስር መሳዩ ድሮን

ቻይና እንደ ወፍ ክንፎቹን እያማታ የሚበር ድሮን መጠቀም ጀምራለች።

ቤጂንግ ወፍ መሳዩን ድሮን በመላክ የስለላ መረጃዎችን እየሰበሰበችበት ነው ተብሏል።

በአይን ለሚያየው ድሮን ነው ብሎ ማመን የሚያስቸግረውና ቅርጹም ሆነ አካሄዱ ከወፍ የማይለው ድሮን ተመቶ ሳይወድቅ ጥቃት ማድረስ ይችላል።

ምንጭ አል ዐይን


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስፔስ ላይ ለመፀዳዳት ከባድ ስለሆነ የጠፈር ተመራማሪዎች ዳይፐር አርገው ነው የሚሄዱት 💔

@Amazing_fact_433
በሰሜን አንጎላ የሚገኙት ሂምባ ጎሳ አንድ አስገራሚ ባህል አላቸው ። እሱም እንግዳ ቤታቸው ከመጣ እንግዳውን ከሚስቶቻቸው ጋር የማሳደር ባህል ነው ።
ባል ሌላ ክፍል ሚስትየው እና እንግዳው ሌላ ክፍል ይተኛሉ ። ቤቱ አንድ ክፍል ብቻ ካለው ደግሞ ባልየው በረንዳ ላይ ያድራል። 😁ሚገርም ባህል ነው.....

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሱዊድን ውስጥ የሚገኙ እድሜይቸው ከ16-20 የሚሆናቸው የHighschool ተማሪዎች ለጥናት እርዳታ በሚል 139 ዶላር በየወሩ ይሰጣቸዋል  ከነሱ ሚጠበቀው ት/ቤት መገኘት ብቻ ነው። ከኛ ሀገር ጋር ሚመሳሰል ነገር አለው...😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አሜሪካ ውስጥ #ቪያግራ የተባለውን የወሲብ ማነቃቂያ መድሀኒት ከአቅም በላይ የወሰደ አንድ የ 28 አመት ወጣት ብልቱ ለ 7 ሳምንታት ያህል ቆሞ ሰንብቷል።🥶ሁሉም ነገር ልክ አለው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በቬንዙዌላ ውስጥ ውድ እቃ የሚባለው ኮንዶም ሲሆን የአንዱ ዋጋ እስከ 2500 የኢትዮጵያ ብር እንደሚደርስ መረጃዎች ያሳያሉ ! 😁🙈

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ጉማሬዎች ሲወለዱ 100 ኪሎ ግራም እንደሚመዝኑ ያውቃሉ?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
"የመናገር ነፃነት አለ፤ ግን ከተናገሩ በኋላ ነፃነት ስለ መኖሩ ዋስትና ልሰጥ አልችልም።"

የቀድሞው የኡጋንዳ አምባገነን መሪ ኢዲ አሚን ዳዳ ...

ምን ትላላቹ በዚ ሀሳብ ?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እንደ ሰው ልጅ ቀጠሮ ይዘው Sex ማድረግ የሚችሉ የምድራችን ብቸኛ ፍጥረቶች #ዶልፊኖች ናቸው ።

ከሰው ልጅ እና ከዶልፊን ውጪ ለነገ ወይም ለሳምንት ወይም ለከሰአት እያሉ ቀጠሮ ተያይዘው ሴክስ የሚያደርጉ የምድራችን ፍጥረቶች የሉም ።

ከሁለቱ ውጪ ከዶልፊን እና ከሰው ልጅ በቀር ፤ ይሄን የዘርፉ ባለሙያዎች ናቸው ይፋ ያደረጉት ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሻማ ለልደት ቀን ለምን እንደሚበራ ያውቃሉ ??

በጥንት ዘመን ሰው በልደቱ ቀን ክፉ መንፈስ እየተተናኮለ ያስቸግረዋል ተብሎ ስለሚታሰብ ይሄንን መንፈስ ለማራቅ በሚል ነው ሻማ ማብራት በልደት ቀን የተጀመረው ።

በዚሁ አጋጣሚ ዛሬ ልደታቹን ለምታከብሩ መልካም ልደት ✌️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🔵ፍሎሬንስ ጣልያን ውስጥ የሚገኝ ፡ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ከዚህ በፊት አጋጥሞት የማያውቅ የስልክ ጥሪ ደረሰው ።
....
ደዋይዋ የ87 አመት ሴት ነበሩ ፡ ....ልጆቻቸው ከሳቸው ርቀው በሌላ ከተማ እንደሚገኙ፡ እሳቸው በሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ እየተዳደሩ ብቻቸውን እንደሚኖሩና ለሌላ ጊዜ ለአንድ ነብሳቸው አብስሎ መመገብ እንደማያቅታቸው አሁን ግን ይህን ለማድረግ እንዳልቻሉ ተናገሩ ።

" እናንተ ጋር የደወልኩት ስለራበኝ ነው ። ፈፅሞ ምግብ ማብሰል አልቻልኩም . ዛሬስ በእውነት ደክሞኛል "
........

የፍሎሬንስ ፖሊስ ጣቢያ ልክ ይህን ጥሪ እንደተቀበለም ፡ ከፖሊስ ጣቢያው በጣም ርቀው ወደሚገኙት ትልቅ እናት የፖሊስ ባልደረቦችን እንዲረዷቸው ላከ ።
.......
ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ሴትዮዋን ለማገዝ የተላኩት ፖሊሶች ፡ ተርበው ፖሊስ ጣቢያ ለደወሉት እናት. .. ቆንጆ የጣልያን ፓስታ ሰርተው ሲያቀርቡላቸው ነው ፨
.......
.....
ሰብአዊነት
!

📱@Amazing_fact_433
📱@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካ ዝነኛው የ1860ዎቹ ዘራፊ ጄሴ ጀምስ የሆነ ወቅት ላይ አንዲት ባሏ የሞተባት ሴት መሽቶበት ማደሪያ በፈለገበት ሰአት ስላሳደረችው ያለባትን እዳዋን በሙሉ ለአበዳሪዎቿ እንድትከፍል ገንዘብ ሰጣት ።

ሴትየዋም ገንዘቡን ተቀብላው ብድሯን ከፈለች ...... በነጋታው ግን ጀምስ ከአበዳሪዎቿ ላይ ገንዘቡን መልሶ ዘረፈው 😁

ይሄ ዝነኛ አሜሪካዊ የ1860ዎቹ ዘራፊ በ Wikipedia ሳይቀር የህይወት ታሪኩ ተፅፎለታል 🤯

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ሃይፖፒቱታሪዝም የተባለ የሆርሞን መዛባት ችግር ያለባቸው ሰዎች በጭራሽ ፍቅር አይዛቸውም ።

ፍቅር የማይዛቸው ጓደኞች ካሏቹ የዚ ሆርሞን መዛባት ችግር ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ ይላል ጥናቱ 😄

የሃይፖፒቱታሪዝም ተጠቂ ሆኖ ነው እህቴ ተረጂው 😄

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ኢዲ አሚን ዳዳ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የአፍሪካ_የቁም_ቅዠት_ኢዲ_አሚን_ዳዳ
<unknown>
የአፍሪካ የቁም ቅዠት አምባገነን መሪ ኢዲ አሚን ዳዳ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto (ᴛᴀᴍᴍᴇ ᴊʀ漫- 🦴)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 07:31:35
Back to Top
HTML Embed Code: