Telegram Web Link
👉 የእውነት በጣም በኃይለኛው ከሳቅክ ልትሞት ትችላለህ። ብዙ ሰዎች በተለይም በጣም በኃይለኛው ሳቅ የሚስቁ የልብ ድካም ወይም የመታፈን ችግር ያለባቸው ሰዎች በእውነት በጣም በኃይለኛው ሳቅ የሚስቁ ከሆነ ሊሞቱ ይችላል።

✍️ የተለያዩ አስቂኝ የሚሆኑ ትዕይንቶች ከማስጠንቀቂያ ጋር መምጣት አለባቸው ተብሎ ይታሰባል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 የገንዘብ ወረቀት ከጥጥ እና ከተልባ የተሠራ ልዩ የገንዘብ ወረቀት ጥቅም ላይ ይውላል። ለሳንቲሞች የብረት ባዶዎች ይዘጋጃሉ። ብዙውን ጊዜ እንደ መዳብ፣ ኒኬል እና ዚንክ የመሳሰሉ ውህዶች ይዘጋጃሉ።

👉 የገንዘብ ወረቀት፡ የቅርጻ ቅርጽና ማተሚያ ቢሮ ዲዛይኖቹን በልዩ ወረቀት በማተሚያ ማሽኖች ያትማል። በዚህ ሂደት ውስጥ የደህንነት ባህሪያትም ተካተዋል።

👉 መቁረጥ እና መፈተሽ (ለገንዘብ ወረቀት)፡ ከህትመት በኋላ ትላልቅ ወይም ከፍተኛ የሆኑ የገንዘብ ወረቀቶች ወደ እያንዳንዱ ግለሰብ ሂሳብ በጥራት ይገባለታል እናም በትክክለኛነነት ቁጥጥር ይደረግበታል።

👉 የጥራት ቁጥጥር፡ ሁለቱም የገንዘብ ወረቀት እና ሳንቲሞች ለጥንካሬ፣ ለደህንነት እና ለትክክለኛነት የሚፈለጉትን መመዘኛዎች ማሟላታቸውን ለማረጋገጥ ጥብቅ የጥራት ቁጥጥር ቼኮችን ያደርጋሉ።

👉 ማሸግ እና ማከፋፈል፡ ያለቀለት ገንዘብ ወይም ሳንቲሞች ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ታሽገው ለባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ተከፋፍለው በኢኮኖሚው ውስጥ እንዲዘዋወሩ ይደረጋል።

✍️ በዚህ ሂደት ውስጥ ሀሰተኛ ወንጀሎችን ለመከላከል እና የምንዛሪውን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ጥብቅ የደህንነት እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#Just_For_Fun ...

Good idea for the bridge. 😂

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዲያን ፍራይድማን እና የእድሜ ማገባደጃ ድሎች

👇🏾

ዲያን ፍራይድማን የ103 አመት ሴት ናት

አሁን ስሟ በአለም የገነነበትን የሩጫ ውድድር ስትጀምር እድሜዋ 70 ነበር

በወቅቱ ሯጭ ለመሆን መዘጋጀቷን ለወዳጆቿ እና ቤተሰቦቿ ስትነግራቸው አንዳንዶች አፌዙባት: ሌሎች ተጠራጠሯት: ጥቂቶች ከጎኗ ቆመው በርቺ አሏት

*

አሁን ላይ ዲያን በኦሎምፒክ ውድድር የአዛውንቶች/ የእድሜ ጠገቦች የሩጫ ውድድር ላይ ሪከርዶችን በእጇ መጨበጥ ችላለች: ህልሟን አሳክታለች: አለም አቀፍ እውቅናን አትርፋለች

የ100ሜትር - በ36.1 ሰኮንዶች ሪከርድ ስትሰብር : የ200 ሜትር ውድድርን ደግሞ በ1 ደቂቃ 29.7 ሰኮንዶች አጠናቃ የወርቅ ሜዳልያ አጥልቃለች

👇🏾

ለስኬት እድሜ ገደብ አይደለም: የመጀመር ቀን ዛሬ ነው
!!

❤️🙌🏼
አዲሱ ስልጣኔ

👇🏾

ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ቤት ውስጥ ወይም መንገድ ላይ ሲደበድባት - ወንጀል ነው

ነገር ግን የቦክስ ሪንግ ውስጥ አንድ ወንድ ሴትን ልጅ ለ46 ሰከንዶች እንኳ መቋቋም እስኪያቅታት ሲደበድባት - ባለ ድል ነው

***

ይህ የሆነው እየተካሄደ ባለው የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ነው

አልጄሪያዊው "ሴት ነኝ ባይ" ወንድ ተወዳዳሪ የጣልያኗን ቦክሰኛ ገጥሟት ለ46 ሰከንዶች እንኳ መቋቋም አቅቷት በጉልበቷ እንድትንበረከክ አድርጎ አየን

የፓሪስ ኦሎምፒክ ኮሚቴ "ሴት ናት ብላለች ሴት ናት: ድሉ ይፀናል" ብሏል

👇🏾

🙌🏼❤️
የሙሉ ጊዜ ቆሬያለው ለመሆን ስራዋን ለቃለች ።

.......
✔️ቲፋኒ በትለር ትባላለች ፡ ከዚህ ቀደም ትሰራበት የነበረውን የአስተናጋጅነት ስራ ለቃ ፡ አሁን ላይ ፡ በትላልቅ ሞሎችና መደብሮች ፡ እንዲሁም በተለያየ ቦታ የተቀመጡ የቆሻሻ መጣያ ገንዳዎች ውስጥ የተጣሉ እቃዎችን ሰብስባ እና አፅድታ መሸጥን ስራዋ ካደረገች አመታት ተቆጥረዋል ።
...
ቴክሳስ ኦብሬይ ውስጥ የምትኖረው የ32 አመቷ ቲፋኒ ፡ ወደነዚህ የቆሻሻ መጣያ ገንዳዎች እየሄደች የምታገኛቸውን የተለያዩ ነገሮች በመሸጥ ፡ በሳምንት እስከ አንድ ሺህ ዶላር የምትሰራ ሲሆን ፡ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ ከ80 ሺህ ዶላር በላይ አግኝታለች ።
.....
አሻንጉሊቶች ፡ የተለያዩ የወንድና ሴት ጫማዎች ፡ የኤሌትሮኒክስ ቁሳቁሶችና ፡ በርካታ ነገሮችን እንደምታገኝ የምትናገረው ቲፋኒ ፡ በዚህ ስራዋ ደስተኛ ከመሆኗም በላይ ፡ ስራዋን ስትሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ በቲክቶክና ኢንስታ እንዲሁም በዩቲዩብ አካውንቷ ፖስት ታደርጋለች ።
አሁን ላይ ለስራዋ ባላት ክብር ፡ የሚያደንቋትና እነዚህን ስራዎቿን የሚከታተሉ አድናቂዎቿ ፡ በቲክቶክ ብቻ ፡ ከሁለት ሚሊየን በላይ ፎሎወር አልፈዋል ። DUMPSTER diving mom በሚለው የዩቲዪብ አካውንቷም ከ90 ሺህ በላይ ሰብስክራይበሮች አሏት ።
..........
ቲፋኒ ፡ በዚህ በየቀኑ ፡ ከአምስት እስከ ስድስት ሰአት እየሰራች በምታገኘው ገንዘብ ዘመናዊ መኪና ትነዳለች ፡ ኤሌክትሪሽያን የሆነው ባለቤቷና እሷ በምታገኘው ገንዘብ እየተጋገዙ አራት ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ ያኖራሉ ።
........
እዚህ ላይ የስራ ክቡርነት ጉዳይ እንዳለ ሆኖ. . ተሽጠው ዋጋ የሚያወጡ እቃዎችን , ከቆሻሻ መጣያ ገንዳ ውስጥ ፡ እያገኘች ለአመታት በዚህ ስራ ለመቀጠልና ፡ በሺህ የሚቆጠር ገቢ ለማግኘት ፡ ባደገ ሀገር ላይ መኖሯ ጠቅሟታል


✈️@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
The importance of trees.

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በጣም የንክሻ ኃይል ያለው ካንጋል የተባለው የውሻ ዝርያ ... !!!

ካንጋል ይባላል። የቱርክ የእንስሳት ጠባቂ የውሻ ዝርያ ነው። እንስሳትን እንደ ድብ፣ ጃካሎች እና ተኩላ ካሉ አዳኞች በመጠበቅ በባህላዊ ሚና የሚታወቅ የውሻ ዝርያ ነው።

ልክ እንደ 743 PSI የሚለካው ከሁሉም የውሻ ዝርያዎች መካከል በጣም ኃይለኛ 'የንክሻ ኃይል' ያለው የውሻ ዝርያ ነው። ምናልባት ወደ ቱርክ ከቀናችሁ በእንስሳት መጠበቂያ ቦታ ይህ የውሻ ዝርያ ያለው እንስሳ ማግኘት ትችላላችሁ ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድራጎን የደም ዛፍ (Dracaena Cinnabari) ...

ባለፈው የBBC "LIFE" ዘጋቢ ፊልም እየተመለከትኩ ነበር እና የፊልሙ ርዕስ የሆነው ክፍል ስለተክሎች ነበር። BBC አንዳንድ አስገራሚ እፅዋትን አሳይቷል። ነገር ግን ትኩረቴን የሳበው የድራጎን የደም ዛፍ ነው። ይህ ያልተለመደ የሚመስል ዛፍ የሚበቅለው በሶኮትራ ደሴቶች ተራራ ጫፍ ላይ ነው።

የድራጎን የደም ዛፍ Unique Red በመባል ተሰይሟል። ይህ ቀይ በጥንት ጊዜ በጣም ውድ የሆነ ሸቀጥ የሆነ ሙጫ ይፈጥራል። ሮማውያን እና ሌሎች የጥንት ስልጣኔዎች እንደ መድሃኒት እና እንደ ቀይ ቀለም ይጠቀሙበት ነበር። የድራጎን ደም ሙጫ በተለያዩ ዓላማዎች በታሪክ ውስጥ ተወዳጅነት አግኝቷል። እና ዛሬም ቢሆን እንደ በቦታው ያሉ ሰዎች ቫርኒሽ የተባለ ነገር ጥቅም ላይ ይውላል።

ሶኮትራ ሞቃታማ እና በረሃማ ደሴት ናት። በተለይም ከባድ ድርቅ መጠን ያለበት እና በጣም ትንሽ ዝናብ የሚዘንብበት ቦታ ነው። ተክሎች እዚህ ለመኖር ውሃ የሚያገኙበት መንገድ የሚያስደንቅ ነው። አልፎ አልፎ የማለዳው ጭጋግ ተራሮችን ሲያቋርጥ የውሃ ጠብታዎች በድራጎን የደም ዛፍ ረዣዥም ቅጠሎች ላይ ይከማቻሉ።

የዛፉ ቅርጽ ውሃውን ከቅርንጫፎቹ እና ከግንዱ ወደ ሥሩ ወደ ታች ቅጠሎች ለማጓጓዝ ያስችለዋል። ጠብታዎቹ በዛፉ ላይ መሆኑ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ፀሐይ ከታች ባለው ሞቃት መሬት ላይ የሚወድቁትን ሁሉ ስለሚተን ነው። ነገር ግን ውሃው ከወደቀ፣ ዛፉ ጥቅጥቅ ባለ ሽፋን ያለው በቂ ጥላ ስለሚሰጥ አንዳንዶቹ ከመተንተናቸው በፊት ወደ አፈር ውስጥ ዘልቀው መግባት ይችላሉ። ይህ ዛፍ በእንደዚህ ዓይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የመትረፍ እድሉ አስደናቂ ነው። አይመስላችሁም?

የድራጎን የደም ዛፍ በፕላኔቷ ምድር ላይ ካሉት በርካታ አስደናቂ ዛፎች አንዱ ነው።😲
- የፓሪስ ኦሎምፒክ አነጋጋሪነቱ ኦንደቀጠለ ነው...

- ትላንት የተኩስ ውድድር የነበረ ሲሆን ቱርክም በዩሱፍ ዲኬች ተወክላ ነበር

- ታዲያ ዩሱፍም እንደ ሌሎች ተወዳዳሪዎች መከላከያ መነፅር እና ድምፅ ማጥፊያ Headphone ሳያደርግ አንድ እጁን ኪሱ ውስጥ ከቶ እየተኮሰ ተወዳድሮ 2ኛ ሆኖ አጠናቋል።

- እንደውም አውቆ ሳይሆን አይቀርም 2ኛ የወጣው እየተባለ ነው 😂

@Amazing_Fact_433
በጃፓን ውሰጥ cyber homeless የሚባሉ ሰዎች መበራከት ጀምረዋል። እነዚህ ሰዎች ጊዜያቸውን በኢንተርኔት ካፌዎች የሚያሳልፉ ሲሆን እዛ በመሆን የሚያወጡት ወጪ ከቤት ኪራይ እጅጉን ያነሰ ሁኖ በማግኘታቸው ነው። በኢንተርኔት ካፌ ውስጥ የሻወር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

@Amazing_fact_433
ይህ የምታዩት መኪና ላምበርጊኒ ይባላል። የሀብታሞች መኪና እንዳይመስላችሁ በጣም የሀብታሞች መኪና ነው። ማስታወቂያ አይሰራለትም ምክንያቱም ይሄንን ለመግዛት አቅም ያለው ሰው ማስታወቂያ ለማየት ጊዜ ስለሌለው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የ 10ሺ ሜትር ወንዶች የፍፃሜ ውድድር በቀጥታ ውድድሩን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
አንዴ ለዚ አንበሳ አትሌታችን .....መጨረሻ ላይ ያደረገው ተጋድሎ ❤️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ምንም ይሁን ምን የብር ሜዳልያ ይዘን ተመልሰናል ይሄ ጅማሬያችን ነው ገና ብዙ ነገር እናሳካለን። ከምንም ነገር በላይ   t*ans በሚደገፍበት ሀገር ሄደን የሀገራችንን ባንዲራ ማውለብለብ ቀላል ነገር አይደለም። 🇪🇹

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህ ፎቶ የሁለተኛው የአለም ጦርነት ተፈጽሞ ሀገራት የእስረኛ ልውውጥ እያደረጉ ያሳያል

ጊዜው 1947 እ.ኤ.አ ነው

👇🏾

ይህች እናት ከጦርነቱ ሞት ተርፈው ከጠላት እጅ የገቡ ተመላሽ ምርኮኞችን ወደ ሀገራቸው ሲገቡ የልጇን ፎቶ ይዛ "ልጄን አይታችሁት ይሆን: በህይወት አለ ወይ?" እያለች ትጠይቃለች

❤️🙌🏼


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህ ኤሊ የበረሃ ኤሊ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በሞቃታማ እና በረሃማ አካባቢዎች ላይ ይገኛል። በእንደዚህ አይነት ቦታዎች ህይወትን መላመድ የቻለ ሲሆን ፈሳሽን በሽንት ፊኛ ውስጥ በማከማቸት ውሃ ሳይጠጣ ለወራት መቆየት ይችላል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የNASA ተመራማሪዎች ይህንን የመዋቢያ ኪት በ1978 ለሴቶች የጠፈር ተመራማሪዎች ነድፈውት ነበር። የመዋቢያ ኪቱም በጭራሽ በአየር ላይ አይንሰፋፍም ነበር።

(Image Credit : NASA)

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 09:24:57
Back to Top
HTML Embed Code: