Forwarded from 4-3-3 Crypto (ᴛᴀᴍᴍᴇ ᴊʀ漫- 🦴)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Crypto (ᴛᴀᴍᴍᴇ ᴊʀ漫- 🦴)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ከምግብ ቤቱ ቁጭ ብዬ ምሳዬን እየበላሁ ነው" ይላል የዚህ ፎቶ ባለቤት
👇🏾
ከፊት ለፊቴ እድሜያቸው የገፋ ጥንዶች ምሳቸውን እየበሉ ነው: ገና ስመለከታቸው 'ሲያምሩ: ሲያስቀኑ' ብዬ አይኔን ከእነሱ ላይ አልነቀልኩም ነበር
ሰውዬው ከምግቡ እየቆረሰ አይን አይኗን በስስት እያየ ያጎርሳታል: እድሜ ልኬን እንደዚህ አይነት ህይወት ሙሉ የሚዘልቅ ፍቅር የምመኝ ሰው ስለሆንኩኝ ቀናሁባቸው
****
ምግብ ጨርሰው ሰውዬው እጁን ሊታጠብ ሲሄድ ተገጣጠምን
"ምን ያህል አመት አብራችሁ ኖራችሁ?"
"እኔ እድሜዬ 96 አመት ነው: እሷ ደግሞ 93 ናት: ቀጣይ ወር ላይ 75 አመት በትዳር የቆየንበትን እናከብራለን"
"ደስተኛ ናችሁ?" ብዬ ጠየቅኩኝ
"አዎን በጣም: እሷ ላለፉት አምስት አመታት በመርሳት በሽታ ተጠቅታ ምንም ነገር ትዝ አይላትም ነገር ግን ዛሬ በየወሩ ውጪ ወጥተን ምግብ የምንበላበት የፍቅር ቀን ስለሆነ ነው እዚህ የመጣነው"
"ታዲያ እሷ የማታስታውሰው ከሆነ ለምን ይዘሃት እዚህ መጣህ?"
ሰውዬው እንዲህ ሲል መለሰ
👇🏾
“እሷ ባታስታውሰውም: እኔ አስታውሰዋለሁ : አንዳችን ቢያመን ሌላችን ፈውስ ለመሆን ቃል አለን !"
❤️🙌🏼
@Amazing_fact_433

በሩሲያ ሞስኮ ከተማ የሚገኙ ገበሬዎች የላሞቻቸውን ወተት በሚያልቡ ጊዜ ለላሞቻቸው የቨርቹዋል ሪያሊቲን መሳሪያ ይጠቀማሉ ። ይሄ በሩሲያ ዘመናዊ ገበሬዎች የመጣው ሀሳብ ቨርቹዋል ሪያሊቲ ሄድሴቱ የላሞቹን ሴንስ በመውሰድ ላሞቹ ያሉበትን ሁኔታ በማስረሳት ደስተኛ እንዲሆኑ የሚያደርግ ሲሆን ብዙ ወተትም እንዲያመነጩ ያደርጋል ተብሏል ።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
👇🏾
በባቡር እየተጏዝን ሳለ ይህ ወጣት ድካሙን መቆጣጠር ባለመቻሉ አጠገቡ ያለው ሰውዬ ትከሻ ላይ ጋደም ይላል: ሰውዬው ምንም አይነት ንቅናቄ አላሳየም: ይልቁኑስ ሰውዬውን ላለመረበሽ ትከሻውን ላለማነቃነቅ ተጠንቅቆ ተቀምጧል
"ልቀስቅስልህ : ከትከሻህ ላይ ላስነሳልህ ወይ?" አልኩት ይላል
ሰውዬው እንዲህ አለው
👇🏾
"ተወው ይተኛ: ሁላችንም ደክሞን ያውቃል:: ሁላችንም እሱ ቦታ ላይ ሆነን የሰዎችን ትከሻ መደገፍ ፈልገን እናውቃለን: ሁላችንም በደከመን ጊዜ ትንሽ ዘንበል የምንልበት ሰው አስፈልጎን ያውቃል!"
❤️🙌🏼
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ4 ልጆች እናት ሰራተኛ ፦
" እኔ ደመወዜ አንድም ጊዜ ሳይጨምር ይኸው ዘይት ጨምሮ ጨምሮ በሺህ ቤት ገብቷል። እንዴት መኖር እንዳለብኝ አልገባኝም።
ደመወዘኔን ምኑን ከምኑ እንደማደረገው ጠፍቶብኛል።
የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር የሚጨምረው ዋጋ ቁጥጥሩ የአንድ ሰሞን ወሬና ወከባ ይሆንና ዋጋው በዛው ጨምሮ ጣራ ነክቶ ይቀራል ፤ ይህ ከዚህ በፊት በዘይት አይተነዋል።
ነጋዴው አያዝንልን፣ የመንግስትም ሰዎች ተገቢና ዘላቂ ቁጥጥር አያደርጉልን ፣ የሚመጣው ሁሉ ግን እኛ ላይ ያርፋል።
እንደ ከዚህ ቀደሙ ' ዋጋ ጨመረ. ' ተብሎ ቁጥጥሩ የአንድ ሰሞን ግርግር ሆኖ በዛው ዋጋ ሁሉ ተሰቅሎ እንዳይቀር መደረግ ያለበት ሁሉ ይደረግ ፤ ኑሮው በጣም ከብዶናል። "
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
1d country 2 life
We are worried about Fountain, there is no report about life
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
We are worried about Fountain, there is no report about life
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የአደበባይ ማዞሪያ መንገዶች አደገኛ የትራፊክ አደጋዎችን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንስ ያዎቃሉ ???
ምክንያቱም አሽከርካሪዎች የሚሄዱበትን ፍጥነት የአደባባይ ማዞሪያ ጋር ሲደርሱ በእጅጉ ስለሚቀንሱ ነው። ከትራፊክ መብራቶች ጋር ከሚገናኙት መንገዶች ጋር ሲነፃፀሩ የትራፊክ ሁኔታን በጣሙ ነው የሚያሻሻሉት።
እንዲሁም ሰፊው የአደባባይ ዲዛይኖች ብዙ ተጨማሪ የትራፊክ ሁኔታዎችን (አይናቻውን በሱ ላይ እያደረጉ ውበቱን አይተው እስኪጠግቡ ቀስ እያሉ ይናዳሉ) በጣም የበለጠ ሁለገብ እንዲሆን ያደርገዋል።

በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..
አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films
እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433
እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh
ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic
ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh
ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX
ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls
Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd
4-3-3 Films 🔥
አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films
እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433
እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh
ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic
ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh
ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX
ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls
Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd
4-3-3 Films 🔥
👇🏾
ኬቭን ሲንፊልድ ራሱ የእንግሊዝ ራግቢ ቡድን ተጫዋች ነበር: ሮብ ቡሮው ደግሞ የቡድን አጋሩ ነበር ሆኖም ግን ከእለታት በአንዱ ክፉ ቀን በስትሮክ ተመትቶ ከዊልቼር ላይ ዋለ: ሰውነቱም አልታዘዝ አለው
*
ኬቭን ሲንፊልድ የማራቶን ውድድሩን ጨርሶ የፍጻሜ መስመሩን ከመድረሱ በፊት ያደረገው ነገር የብዙዎችን ልብ የነካ ድርጊት ነበር - ሮብ ቡሮውን ከዊልቼሩ ላይ አንስቶ ተሸክሞ የፍጻሜ መስመሩን አብረው ተሻገሩ
ስለሁኔታው ሲጠየቅ ኬቭን እንዲህ ይላል
👇🏾
“አብረን በወዳጅነት መልካሙን ሁሉ አይተናል: ድሎችን አጣጥመናል:: እሱ አሁን ችግር ላይ ነው ነገር ግን የእኔን ስኬት አብረን መቋደስ እንችላለን - በደስታም አብረን ነን: በችግሩ ልተወው አልችልም"
ማን አለህ ከጎንህ ?!!
❤️🙌🏼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር በቀጥታ በዩትዩብ አልያም በ ፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ
በዩትዩብ ለመከታተል 👇
https://www.youtube.com/live/lsSq_Q3pYu0?si=-B3MEuX2TbMS0g1v
ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇
https://www.facebook.com/share/v/Vz1jQ1qBtKUjHLVo/
በዩትዩብ ለመከታተል 👇
https://www.youtube.com/live/lsSq_Q3pYu0?si=-B3MEuX2TbMS0g1v
ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇
https://www.facebook.com/share/v/Vz1jQ1qBtKUjHLVo/
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የሴቶች 5ሺ ሜትር #ፍፃሜ ውድድር በቀጥታ በዩትዩብ አልያም በ ፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ
በዩትዩብ ለመከታተል 👇
https://www.youtube.com/live/0nl7gllKk80?si=ZNmrTHFRdr3m9syS
ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇
https://www.facebook.com/share/v/9Y3K5Zt974ZgWzs5/
በዩትዩብ ለመከታተል 👇
https://www.youtube.com/live/0nl7gllKk80?si=ZNmrTHFRdr3m9syS
ፌስብክ ገፃችን ላይ ለመከታተል 👇
https://www.facebook.com/share/v/9Y3K5Zt974ZgWzs5/
╭─┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╮
✯ #ዶልፊን ✯
╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯
➡️ - ከ ጎሬላ ቀጥሎ ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያለው እንስሳ ዶልፊን ነው።
➡️ - ዶልፊኖች የሚያዳምጡት በራስ ቅላቸው ነው
- ከ አጥቢዎች መሐል እጅግ ፈጣን ዋናተኛ ዶልፊን ነው።
➡️ - ዶልፊን የሚያንቀላፋው አንድ አይኑን በመጨፈን ነው።
➡️ - ዶልፊኖች ስልጠና ተሰቷቸው ፀረ መርከብ ፈንጂዎችን ከ ባህር ውስጥ በመልቀም አገልግሎት ላይ ተሰማርተው የሰውን ልጅ ከ አደጋ መታደግ እንደሚችሉ በተግባር ተመስክሯል።
➡️ - ዶልፊኖች የሰው ልጆችን በማዝናናት ፍቅራቸውን ይገልፃሉ። በመርከብ ጉዞ ወቅት ዶልፊኖች መርከቡን በማጀብ እና የተለያዩ ትርኢቶችን በማሳየት መርከበኞችን እና ተጓዦችን ያዝናናሉ።
➡️ - በመርከብ ጉዞ ላይ የ ዶልፊኖች መታየት የባህር ማዕበል እና የመሳሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንደማይከሰቱ ጠቋሚዎች ናቸው። በመሆኑም መርከበኞች ዶልፊንን የ ሠላም ምልክት አድርገው ያያሉ።
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
✯ #ዶልፊን ✯
╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯
- ከ አጥቢዎች መሐል እጅግ ፈጣን ዋናተኛ ዶልፊን ነው።
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እንዲቀጥል
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካዋ ቨርጂንያ ግዛት ኖርፎልክ ከተማ ውስጥ የእግረኛ መንገድ ላይ ምራቅ መትፋት በሕግ ያስጠይቃል። 😅
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433