Telegram Web Link
ተርቦቹ 💪

የአባቱ ልጅ !
Confirmed !

ሽሬ በመከላከያ ሰራዊቱ ቁጥጥር ስር ገብታለች !

©አስፋው አብርሃ

@amarawiyan
ፋኖነት ለአማራ ብቸኛ መዳኛ መድሀኒት 💪

ህወሓት ከእነ አስተሳሰቡ ይቀበራል !


የጎንደር ፋኖ በሽሬ

የወሎ ፋኖ በአለማጣ 💪


@amarawiyan
የአላማጣ ፤ ኮረም ፤ ዋጃ ፤ ጥሙጋ የግንባር ውሎዎች በቀጥታ !

like በማድረግ ቪዲዮውን ይመልከቱ !

https://youtu.be/F8BzAHK1f20
የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቃት እኛ ነን !

@amarawiyan
ተርቦቹ💪
የአማራ ልዩ ሀይል ጣና ብርጌድ የሰበረውን ምሽግ ተመልከቱ !

ቪዲዮውን like በማድረግ ይጀምሩ !

https://youtu.be/G_qT2H9pAhM
አቶ መርሀፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት የህግ አማካሪ በዶክተር ይልቃል ከፋለ ከስራው መባረሩ ተሰማ።
አቶ መርሐፅድቅ ከስራው የተባረረበት ምክንያት "የወልቃይትንና የራያን ማንነት ጉዳይ" በፍጥነት ህጋዊ እልባት ከመስጠት ይልቅ፣ የብልፅግና ፖለቲካዊ ካርድ መምዘዣ ሆነዋል በማለቱ መሆኑ ታውቋል።
#አክሱም

🔴አስፋው አብርሃ አክሱም በትናንትናው ዕለት ከሰዓት በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መግባቷን ገልጿል ።

አንድ አንድ ትልልቅ የሚመስሉ ሚዲያዎች የሰዎችን መረጃ በመውሰድ ግንባር ላይ ያሉ ይመስል confirmed ይላሉ ።

@amarawiyan
#የፌደራል መንግሥቱ እና የህወሓት ተወካዮች ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል

@amarawiyan
#በድርድር ስም የህወሓትን እድሜ ማራዘም አግባብ አይደለም !

@amarawiyan
"ከአማራ ሕዝብ ጋር ከሚያጣላን ይልቅ የሚያቀራርበን ይበልጣል"

ዶ/ ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

ፋኖ☺️

@amarawiyan
#ሰበር

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው የመንግስትና የህወሓት ድርድር እስከ ሰኞ ተራዝሟል።

@amarawiyan
" ... ህወሓቶች የሀገሪቱን ሕገ መንግስት እንዲያከብሩ ፤ እና እንደ ኢትዮጵያ አንድ #ክልል እንዲንቀሳቀሱ ለማሳመን እየሞከርን ነው " - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

በወያኔ ህገመንግስት አንገዛም !

@amarawiyan
በፌደራል መንግስትና በህውሃት መካከል ስላለው የሰላም ንግግር ጉዳይ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል

ኦባሳንጆ ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ ያገኝ ዘንድ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ስላለው የሰላም ንግግር በተመለከተ በፕሪቶሪያ ሆነው እንደሚሰጡ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር መሥሪያ ቤት አስታውቋል፡፡

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተጀመረው የመንግሥት እና ሕወሓት መሪዎች የሰላም ንግግር ባለፈው እሑድ ይጠናቀቃል በሚል ቀድሞ የተነገረ ቢሆንም፤ ሳይቋጭ በመቅረቱ እስከ ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 23፣ 2015 እንደሚቆይ መነገሩ አይዘነጋም፡፡

ሁለቱ አካላት እስካሁን ስላካሄዱት ውይይት አንድም ነገር አልተሰማም፡፡

ዛሬ ከሰዓት ግን ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ የሰላም ንግግሩን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋዊ መግለጫ ይሰጣሉ።

@amarawiyan
እብሪተኞቹ !
#breaking

መግለጫው እየተሰጠ ነው

https://fb.watch/gyiW9mMk-Z/
ጌታቸው ረዳ ድርድሩ ስኬታማ በመሆኑ ደስተኞች ነን ብሏል ።

@amarawiyan
ሰበር መረጃ‼️

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደረሱ

በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ድርድር ላይ ተቀምጠው የሰነበቱት የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሓት በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ከስምምነት ደረሱ።

ይህ የተገለጸው ሁለቱ ኃይሎች በደቡብ አፍሪካ ሲያደርጉ የነበረው የሰላም ንግግር ውጤት በተገለጸበት ወቅት ነው።

የፌደራሉ መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ይዘት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እየገለጹ ይገኛሉ።

@amarawiyan
2024/11/16 04:26:50
Back to Top
HTML Embed Code: