ከእስር እንዲወጣ ፍ/ቤት የወሰነላቸው አቶ ስንታዬሁ ቸኮል ከኦሮሚያ ክልል ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሊዛወሩ መሆኑ ተሰማ።
ከአማራ ክልል ወደ ፌደራል፣ ከፌደራል ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ከዛም ወደ ኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ቡራዩ እየተቀባበሉ ሲከሷቸው እና በፍ/ቤት የዋስትና ገንዘብ እየከፈሉ የከረሙት የባልደራስ የድርጅት ጉዳይ ኋላፊ እና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬም ከህግ አግባብ ውጭነው ታስረው እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ፍ/ቤት የወሰነዉን ጉዳይ መከበር አለበት በማለት የጠየቁ ቢሆንም መርማሪ ፖሊስ "እኔ መፈረም አልችል አለቃየ መፍቀድ አለበት" በማለት ምላሽ መስጠት አለመቻላቸውን ተከትሎ ጥቅምት 4/2015 ከቡራዩ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 3ተኛ ሊያዘዋውሯቸው መሆኑን ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) የደረሰው መረጃ አመልክቷል።
"ከግፍ እስረኛዉ አንደበት ሰምቻለሁ" በማለት ሌላ ቦታ ለመዉሰድ በዝግጅት ላይ ስለመሆናቸውም በስፍራው የተገኘችው ወ/ሪት አስካለ ደምሌ ለአሚማ መግለጿ ይታወሳል ።
የባልደራስ የድርጅት ጉዳይ ኋላፊ እና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬም ከህግ አግባብ ዉጭነዉ ታስሬ የምገኘዉ ፍ/ቤት የወሰነዉን ጉዳይ መከበር አለበት በማለት የጠየቁ ሲሆን መርማሪ ፖሊስ እኔ መፈረም አልችል አለቃየ መፍቀድ አለበት በማለት ምላሽ መስጠታቸው ተገልጧል።
የግፍ እስረኛዉ አቶ ስንታየሁ በጤናቸዉም ዙሪያ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ቢጠይቁም እስካሁን ድረስ እልባት አልተሰጣቸዉም።
ጥቅምት በ4/2015 ዓ.ም ለመጠየቅ የሄደችው አስካለ ደምሌ እንደገለጸችው አቶ ስንታየሁ ዛሬም ህመም እየተሰማቸው ነው።
በጠዋት ያለዉን ሂደት ለማሳወቅ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በመደወል ማሳወቋን ለአሚማ የጠቆመችው አስካለ የሚመለከተዉ አካል ተወያይቶ ስንጨረስ እንደዉልልሻለን ስለመባሏ ገልጻለች።
ወ/ሪት አስካለ በመልዕክቷ "የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በህግ ጣልቃ ግቡ እያልኩ ሳይሆን የፍ/ቤት ትዕዛዝ አናከብርም በማለት ታፍኖ የሚገኘዉን የግፍ እስረኛ ጉዳይ በአፅኖት እንድትመለከቱት፣ መግለጫ እንድሰጡበት እና የመፍትሄ አቅጣጫ እንድታስቀምጡ፣የግፍ እስረኛዉም የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ ፣ፍ/ቤቱ የሰጠዉ ትዕዛዝ ተከብሮ እንዲፈታ ጥሪየን አቀረባለሁ።" ብላለች።
ከዚህ በተጨማሪ ከግፍ እስረኛዉ አንደበት ሰምቻለሁ በማለት ሌላ ቦታ ለመዉሰድ በዝግጅት ላይ ስለመሆናቸውም ለአሚማ ጠቁማለች።
©አሚማ
https://www.tg-me.com/amarawiyan

Telegram
ግዮን-ፎረም
ግዮን -ፎረም
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
www.tg-me.com/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
www.tg-me.com/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"
#አስደሳች ወሬ!
በኢትዮጵያ #የወሲብ_ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ በአንድ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ❗️
በኢትዮጵያ የወሲብ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ ፊርማ ማሰባሰብ መጀመሩን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑት የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ ከብስራት ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።በአንድ ግለሰብ ተነሳሽነት የተጀመረዉ እንቅስቃሴዉ አሁን ላይ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል በሆኑ 15 በሚደርሱ ሌሎች አባላትም ድጋፍ ማግኘቱን ጣቢያችን ሰምቷል።
የማስታወቂያ ባለሙያ በሆነዉ አለማየሁ አጥናፍሰገድ በተባለ ግለሰብ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ድህረገጾቹን ለማሳገድ እንዲሁም በህጻናት እና ወጣቶች አእምሮ ላይ የሚያደርሰዉን ጫና በማስተማር እና ማህበረሰብን የማንቃት እንቅስቃሴ አንድ ብሎ መጀምሩን ለብስራት ራዲዮ ተናግሯል።በበርካቶች ተቀባይነትን በማግኘት ላይ ያለዉ ግለሰቡ ፤ የሚያስተላልፋቸዉን መልእክቶች የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑት የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ ተመልክተዉ አጋርነታቸዉን እንዳሳዩት ገልጿል።
ጉዳዩ ከመንግስት በቂ ትኩረት አልተሰጠዉም ያለዉ ግለሰቡ ይህን አላማ የሚደግፉ አካላት በፊርማ ማሰባሰቡ ላይ እንዲሳተፉ እና ጉዳዩን በቂ ትኩረት እንዲሰጠዉ የራሳቸዉን አስተዋጽኦ ያድርጉ ሲል ጥሪ አቅርቧል።የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት አባሉ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ የወሲብ ምስእሎቹን በኢትዮጵያ ለማሳገድ ፊርማ ማሰባሰብ ላይ መሆናቸዉን ተናግረዋል። እንቅስቃሴው እስካሁን ድረስም 15 በሚጠጉ በምክርቤቱ አባላት ድጋፍ ማግኘቱንም አንስተዋል።
ተመሳዳይ እገዳን እና ህግን ከደነገጉ ሀገራት አንዷ ከሆነችዉ ዩጋንዳ እና ቱርክ ፤ በህጉ ዙሪያ ያስቀመጧቸዉን ድንጋጌዎች ለህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ማስገባታቸውም የምክርቤቱ አባል ተናግረዋል።
በአለማችን ላይ በርካታ ሀገራት ክልከላዉን እና ትዉልዱን በመጠበቅ ላይ ሲሆኑ ከነዚህም ዉስጥ ሰሜን ኮሪያ በተለምዶዉ ቪፒኤን በተሰኘዉ (virtual protected network) አማካኝነትም ዜጎች ድህረገጾቹን እንዳይጠቀሙ ካገዱ ሀገራት ትጠቀሳለች። ሌላኛዋ የሩቅ ምስራቅ ቻይና ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ድህረገጾቹን ሳንሱር ከሚያደርጉ ሀገራት ዉስጥ ስትሆን የሀገሪቷ አደገኛ አጥር በተሰኘ ፕሮጀክት ድህረገጾቹ ላይ ቁጥጥር እና ክትትል ታደርጋለች።
በተጨማሪነትም ኳታር ፣ ሶርያ ፣ ቱርክሜኒስታን ፣ ፓኪስታን ፣ ቱርክ ፣ ኦማን ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ጎረቤት ሀገር ኤርትራ ድህረገጾቹ ላይ እገዳ እና ቁጥጥር የሚያደርጉ ሀገራት ናቸዉ።ቼንጅ ዶት ኦርግ ላይ መሰባሰብ በጀመረዉ ፊርማ እስካሁን ከ 4መቶ በላይ ሰዎች ድጋፋቸዉን መግለጻቸዉ ተመልክቷል።
©ቢሻው የኔአለም
@amarawiyan

#ራያ ዓላማጣ
ወልሃ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ከግራ ካሶ አካባቢ የተኮሱት ከባድ መሣሪያ አምስት ሰላማዊ ሰዎችን ገድሏል ተባለ። ሌሎችም ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
ይህም ህወሓት የራያ አካባቢ ሕዝብን ከጎኑ ለማሰለፍ ሆን ብሎ የሚያደርገው ጭፍጨፋ እንደሆነ እና ድርጊቱ በመንግሥት እንደተፈጸመ አድርጎ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንደሆነ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
https://www.tg-me.com/amarawiyan
ወልሃ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ከግራ ካሶ አካባቢ የተኮሱት ከባድ መሣሪያ አምስት ሰላማዊ ሰዎችን ገድሏል ተባለ። ሌሎችም ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
ይህም ህወሓት የራያ አካባቢ ሕዝብን ከጎኑ ለማሰለፍ ሆን ብሎ የሚያደርገው ጭፍጨፋ እንደሆነ እና ድርጊቱ በመንግሥት እንደተፈጸመ አድርጎ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንደሆነ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
https://www.tg-me.com/amarawiyan
Telegram
ግዮን-ፎረም
ግዮን -ፎረም
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
www.tg-me.com/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
www.tg-me.com/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"
ለአሸባሪው ህወሓት ሊተላለፍ የነበረ ከ2.1 ሚሊዮን ብር በላይ ከሦስት ከተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ
****
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰሃላ ሰየምት ወረዳ ለአሸባሪው ህወሓት
ሊተላለፍ የነበረ ከ2.1 ሚሊዮን ብር በላይ ከሦስት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን የወረዳው ፓሊስ አስታወቀ።
ገንዘቡ የተያዘው በሕገ-ወጥ መንገድ ለህወሓት የሽብር ቡድን ሊተላለፍ ሲል መሆኑን የወረዳው ፓሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር ደሳለኝ ጌታሁን ዛሬ ለኢዜአ ተናግረዋል።
ሕገ-ወጥ ገንዘቡ እና ተጠርጣሪ ግለሰቦቹ በፀጥታ ኃይሎች ሊያዙ የቻሉት ከኅብረተሰቡ የደረሰ ጥቆማን መሠረት በማድረግ በተደረገ ጥብቅ ክትትል መሆኑንም ተናግረዋል።
ተጠርጣሪዎቹ በወረዳው "በፍነዋ" ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ ሲያዙ በእጃቸው 2 ሚለዮን 145 ሺህ 200 ብር መገኘቱን ኢንስፔክተር ደሳለኝ ገልጸዋል።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሦስቱ ግለሰቦች አስፈላጊውን የሕግ ቅጣት እንዲያገኙም ጉዳያቸውን በፍርድ ቤት እንደሚታይ አመልክተዋል።
ኅብረተሰቡ በሕገ-ወጥ ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦችን ለፀጥታ አካሉ አሳልፎ በመስጠት ያሳየው ትብብር የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመው፤ በቀጣይም አጠራጣሪ ጉዳይ ሲያጋጥመው ለፀጥታ አካሉ ፈጥኖ ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስበዋል።
©EBC

በሰቆጣ ግንባር ጥምር ጦሩ የዛታ ከተማን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን የህወሓት ሀይል በዛታ ከተማ ውጭ በግራና ቀኝ አልፎ አልፎ ከባድ መሳሪያ ድምፅ ያሰማል።
የህወሓት ሀይል በአሁኑ ስዓት ወደ ፋላ ፣ወደ ሰሰላና ዲንቃ አቅጣጫ እየተጓዘ ነው ።
©Ayu
@amarawiyan
የህወሓት ሀይል በአሁኑ ስዓት ወደ ፋላ ፣ወደ ሰሰላና ዲንቃ አቅጣጫ እየተጓዘ ነው ።
©Ayu
@amarawiyan
ጦርነቱ በጎንደር በኩል ከአማራ ክልል ውጭ ሆኗል ። ማይጠብሪ በወገን ጦር ነፃ ወጣለች።
በወሎ በኩልም በተመሳሳይ ድንበራችን እናስመልሳለን ! እንጠብቃለን !
@amarawiyan
በወሎ በኩልም በተመሳሳይ ድንበራችን እናስመልሳለን ! እንጠብቃለን !
@amarawiyan
አድዕርቃይ 85 ንፁሐን አማራዎች በገፍ ተገድለዋል ። ከ 100 በላይ ተደፍረዋል ! የከተሞች መለቀቅ የድል ዜና ሳይሆን ለአማራው ስንት ሰው ተገደለ እያለ የሚቆጥርበት ሆኗል ። ጦርነቱ ትግራይ ክልል ሲገባ ስለ ሰላም የሚሰብከው ብዙ ነው ። ነቀርሳው መወገድ አለበት ።
@amarawiyan
@amarawiyan
ኑ እንወያይበት ! እስካሁን መላው የኢትዮጵያ ህዝብም የአማራ ህዝብ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ የተለያዩ ናቸዉ በማለት በተስፋ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ነው።
ይህንን ምስል ተመልከቱ እና ሀሳብ አስተያየት በኮሜንት ስር አስቀመጥሉን "የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት ይለያያል ወይስ ? መልሱን ኮሜንት ላይ ከአስተያየት ጋር አስቀምጡልን !
https://youtu.be/g-4xCZpfTbo

"የአማራ ክልል የግጭት ቀጣና ኾነ" ተብሎ ቅሬታ የተነሳውን ያህል ዛሬ፤ መሪዎችን ሁሉ ሰብስቦ ትልቁን ፎረም ሲያካሂድ ማዬት ደስ ያሰኛል። ወንድም ጣሂር፤ ለሀገርና ለወገን የሚበጅ ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነውና በርታ!
@amarawiyan
@amarawiyan
🔴አላማጣ መሀል ከተማ ላይ ከህወሓት የሽብር ቡድኑ በተተኮሰ መድፍ በርካቶች መሞታቸውን አረጋግጠናል ።
ዝርዝር መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል !
@amarawiyan
ዝርዝር መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል !
@amarawiyan
#NewsAlert - ሕወሃት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ በትግራይ እየተካሄደ ላለው ጦርነት ባስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብየዋለሁ ሲል ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ዛሬ ባሰራጩት አዲስ መግለጫ፣ ሁሉም ወገኖች ባስቸኳይ እና ያለ ቅድመ ሁኔታ ተኩስ እንዲያቆሙ፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንደገና እንዲጀምር እንዲያደርጉ እና በደቡብ አፍሪካ በሚካሄድ አፍሪካ ኅብረት-መራሽ የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ቀደም ሲል የገለጹበትን ስምምነታቸውን በድጋሚ እንዲያረጋግጡ ጠይቀው ነበር። ፋኪ ከሳምንት በፊት "በሎጅስቲክ ምክንያት" ለሌላ ጊዜ ተላለፈ የተባለው ደቡብ አፍሪካ ላይ ሊካሄድ የነበረው የሰላም ንግግር ቀጠሮ፣ ወደፊት የሚካሄድበት ቀን ይወሰን አይወሰን ግን አልገለጡም።
ሕወሃት በዛሬው መግለጫው በመስከረም ወር መግቢያ ላይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ያቀረብኩትን ጥሪ አፍሪካ ኅብረት፣ አውሮፓ ኅብረት እና አሜሪካ ቢደግፉትም፣ ተጨባጭ ርምጃ ግን ሳይወስዱ ቀርተዋል በማለት ወቅሷል። "የሕወሃት ተቀዳሚ ዓላማ በትግራይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ እና የኤርትራ ሠራዊት ከሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች የትግራይ ሕዝብን መፈናቀል ማስቆም" እንደሆነ በሕወሃት መግለጫ ላይ ተጠቅሷል።
"ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ አሁን ያለው አማራጭ፣ ተኩስ እንዲቆም ማድረግ ወይም የትግራይ ሕዝብ ራሱን ከጥቃት እንዲከላከል መርዳት ነው" ያለው ሕወሃት፣ "ይህ ካልሆነ ግን የትግራይ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ውጊያውን ይቀጥላል" በማለት አስጠንቅቋል። ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ "የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ እንዲወጣ እንዲያስገድድ፣ ለተኩስ አቁም ተጨባጭ ርምጃዎችን እንዲወስድ እና የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ድርድር ጠረጼዛ እንዲመጣ ግፊት እንዲያደርግ" ሕወሃት ጠይቋል።
©[ዋዜማ]

"የአማራ ህዝብ መሪ እንዳይኖረው ያደረጉት መአድን ያፈረሱት እነ ልደቱ አያሌው ናቸው" - መስከረም አበራ
አቶ ልደቱ አያሌው ለአማራ ህዝብ ታግያለሁ፤ ከማንም በፊት ነው መአድ የገባሁት ብሎናል። አቶ ልደቱ ፖለቲካ ገብቶት ከሆነ መአድ የገባው መአድን ከማፍረስ በስተቀር ለአማራ ምን ሰራ? ለመሆኑ መአድ ወደ መኢአድ ለምን ተቀየረ? መአድ ከተመሰረተበት አላማ ምን አሳክቶ ከሰመ? የሚሉትን ሊመልስ ይገባል።
አቶ ልደቱ አያሌው የአሁኑን የአማራ ትውልድ አንዴ መሪ አልባ፣ ሌላ ጊዜ ፅንፈኛ እያለ ሲሳደብ እሰማለሁ። ለመሆኑ ለዚህ ተጠያቂው ማነው? ተጠያቂው ከ30 አመት በፊት የመአድ አባል የነበረው አቶ ልደቱ አይደለም ወይ? ተጠያቂው መአድን ወደ መኢአድ የቀየሩት እነ ልደቱ አይደሉም ወይ?
መአድን ባያፈርሱት፣ መሪ ቢፈጥሩልን ኖሮ እኮ አሁን አንቸገርም ነበር። የአሁኑ የአማራ ትውልድ በእነ ልደቱ ችግር ትግሉን ከዜሮ ለመጀመር ተገዷል። አማራ መሪ አልባ የሆነውም በእነ ልደቱ ችግር ነው።

#Breaking
መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙ አየር ማረፊያዎችን እንደሚቆጣጠር አስታወቀ።
የኢትዮጵያ መንግስት የአገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት እንድነት ለማስጠበቅ ሲል፣ በትግራይ ክልል የሚገኙ አየር ማረፊያዎችንና በክልሉ የሚገኙ የፈዴራል መንግስት ተቋማትን እንደሚቆጣጠር አስታወቀ።
መንግስት ይህንን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው ፣በህወሓት ኃይል ተደጋጋሚ ጥቃት ብቻ ሳይሆን ይህ ኃይል ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሆን የአገሪቱን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ የጣለ በመሆኑ እንደሆነ የመንግስት ኮሚንኬሼን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ያወጣው መግለጫ ያመለክታል።
ይህንን እርምጃ መውሰድ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ማስከበርና የአገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት እንድነት አደጋ ላይ እንዳይወደቅ ማድረግ አስፈላጊ ነው የሚለው መግለጫው ፣ ለትግራይ ክልል ህዝብ አስፈላጊው የሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲደርስም ጠቃሚ መሆኑን አክሎ ገልጿል።