#አክሱም
🔴አስፋው አብርሃ አክሱም በትናንትናው ዕለት ከሰዓት በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መግባቷን ገልጿል ።
አንድ አንድ ትልልቅ የሚመስሉ ሚዲያዎች የሰዎችን መረጃ በመውሰድ ግንባር ላይ ያሉ ይመስል confirmed ይላሉ ።
@amarawiyan

" ... ህወሓቶች የሀገሪቱን ሕገ መንግስት እንዲያከብሩ ፤ እና እንደ ኢትዮጵያ አንድ #ክልል እንዲንቀሳቀሱ ለማሳመን እየሞከርን ነው " - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
በወያኔ ህገመንግስት አንገዛም !
@amarawiyan
በወያኔ ህገመንግስት አንገዛም !
@amarawiyan
በፌደራል መንግስትና በህውሃት መካከል ስላለው የሰላም ንግግር ጉዳይ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል
ኦባሳንጆ ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ ያገኝ ዘንድ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ስላለው የሰላም ንግግር በተመለከተ በፕሪቶሪያ ሆነው እንደሚሰጡ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር መሥሪያ ቤት አስታውቋል፡፡
ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተጀመረው የመንግሥት እና ሕወሓት መሪዎች የሰላም ንግግር ባለፈው እሑድ ይጠናቀቃል በሚል ቀድሞ የተነገረ ቢሆንም፤ ሳይቋጭ በመቅረቱ እስከ ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 23፣ 2015 እንደሚቆይ መነገሩ አይዘነጋም፡፡
ሁለቱ አካላት እስካሁን ስላካሄዱት ውይይት አንድም ነገር አልተሰማም፡፡
ዛሬ ከሰዓት ግን ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ የሰላም ንግግሩን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋዊ መግለጫ ይሰጣሉ።