Telegram Web Link
#OMN አሁንም የወለጋን ጭፍጨፋ እያበረታታ እና ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨ ይገኛል ።

የተለመደው ዘገባቸው ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ። " ከአማራ ክልል የመጡ ታጣቂዎች 6 የኦሮሞ ሚሊሻዎችን ገደሉ " የሚል ዘገባ ይዞ ወጧል ።

@amarawiyan
?? ኢትዮ -ጆብ በአስቸኳይ ማስተካከያ ማድረግ አለበት !

ሼር !

@amarawiyan
በአድዕርቃይ ስተገደለው የህወሓት አዋጊ እንዲሁም የግንባር እውነተኛ መረጃችንን በዩቲዩብ ቻናላችን ይከታተላሉ !

የአማራ ህዝብ ድምፅ የሆኑ ቻናሎችን አበረታቱ አግዙ ! OMN እና DW በሚዲያ አይደለም እያሸነፉ እያሸበሩ ያሉት ?

ኑ በአስቸኩዋይ subscribe አድርጉ !

https://youtu.be/ONqAeFs2lW0
#update

ምዕራብ ጎንደር ፤ ጥሙጋ ፤ ራማ ፤ አዲግራት በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል ።

@amarawiyan
ፋኖ ጥላሁን አበጄ እንዲሁም 3ቱ የዘመነ ካሴ ጠባቂወች በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይገኛሉ ።

ከሁለት ቀናት በሗላ አድራሻቸው ታውቋል።

@amarawiyan
#የፍትህ ስርዓቱ ?

#ሰበር #መረጃ

መርማሪ ፖሊስ አቶ ስንታየሁ እንዲፈታ አልፈርምም አለ።
/
የባልደራስ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ እና ስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ትላንት በቡራዩ ከተማ ፍ/ቤት ቀርበው ዋስ እንደተፈቀዳላቸው፤ ሆኖም የዋስ ብሩ ተከፍሎ የፍ/ቤት ማዘዣው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ቢወሰድም መርማሪ ፖሊሱ ስለሌለ ዛሬ አይለቀቅም መባሉ ይታወሳል።

ሆኖም ዛሬ ወረቀቱን ተፈርሞ አቶ ስንታየሁን ነፃ ለማውጣት መርማሪው ፖሊስ ጋር ቢኬድም "እኔ መፈረም አልችልም።" በማለት ሳይፈርም ቀርቷዋል። እሱ ካልፈረመ ወዴት መሄድ እንደሚቻል ቢጠየቅም ለመናገር ፍቃደኛል አልሆነም።

የግፍ እስረኛው አቶ ስንታየሁ ላይ በብልፅግና ፓርቲ በሚመራው መንግስት እየተደረገ ያለው ፍፁም ከሰብአዊነት፣ ከህግ እና ስርዐት የወጣ ህገወጥነት ነው። የግፍ እስረኛው ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ በፍ/ቤት ዋስ እየተፈቀደላቸው ቢከፈልም፤ ነገር ግን እስካሁን ሳይፈቱ ቀርተዋል።

ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል!
ፍትህ ለግፍ እስረኞች!
ድል ለዲሞክራሲ!

#ኢትዮጵያ

©ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ

@amarawiyan
"የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ የዋስትና መብቱ ታግዷል "

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ የወንጀል ችሎት፤ ባለፈው ሳምንት አርብ መስከረም 27፤ 2015 በዋለው ችሎት በእነ ጎበዜ ሲሳይ የክስ መዝገብ ፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ20 ሺህ ብር ፣ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና አስይዘው ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ትዕዛዝ መስጠቱ የሚታወቅ ነው።

ሆኖም ግን ለሶስቱ ተከሳሾች የፈቀደው ዋስትና ለባለፉት ቀናት ተፈጻሚ ሳይሆን ቀርቷል በእስር ላይ እንዲቆዩ ተደርጓል ። ይህ በእንዲህ በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 3ቀን 2015 ዓ.ም ከሳሽ ዐቃቤ ሕግ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት በመቅረብ የእነ ማዓዛ
የዋስትና መብታቸው እንዲታገድ ይግባኝ ጠይቋል ።

ይግባኙን የተመለከው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ፤ 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾች ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር እና ከእስር ተለቀው ጉዳያቸውን ከእስር ቤት ውጪ ሆነው እንዲከታተሉ የሥር ፍ/ቤት ውሳኔ እንዲጻና።

እንዲሁም 1ኛ መልስ ሰጭ (ተከሰሽ) ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ፤ በተመለከተ የቀረበውን የዐቃቤ ሕግ ይግባኝ በመቀበል ፤ የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲታገድ በአብላጫ ድምጽ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ። መልስ ሰጭን መልስ ለመጠባበቅ ቀጠሮ ለጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ተለዋዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል ።

በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ የዋስትና እግድ ላይ በውሳኔ የተለዩት ዳኛ ፤ የልዩነት ሀሳባቸውን በተመለከ ፤ " በቁጥር 1 ላይ የተሰየምኩት ዳኛ 2ኛ እና 3ኛ መ/ሰጪዎችን በተመለከተ በተሰጠው ተእዛዝ ተስማምቼ 1ኛ መልሰ ሰጭ አቶ ጎበዜ ሲሳይን በተመለከተ ብቻ የስር ፍ/ቤት የዋስትና መብቱን በመጠበቅ የሰጠው ትእዛዝ እና መብቱን ለመጠበቅም ይኸው የስር ፍ/ቤት በምክንያትነት በስፋት ያተተውን መድገም ሳያስፈልግ ሙሉ በሙሉ የምቀበለው በመሆኑ መልስ ሰጭውን ለክርክር መጥራትና የተሰጠውን የዋስትና መብት ማክበር ትእዛዝ ማገድ ሳያስፈልግ የይ/ባይ ቅሬታ ውድቅ ተደርጎ የስር ፍ/ቤት ትእዛዝ ሊፈጸም ይገባል በማለት " ከሁለቱ ዳኞች የሚለዩበትን የውሳኔ ሃሳብ ገልጸዋል ።

©ይድነቃቸው ከበደ

@amarawiyan
ህወሓት ሲቀጠቀጥ እና ሲያፈገፍግ የአሜሪካ የሰላም ስብከት ይጀምራል ።

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ጋር ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል።

ውይይቱ የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተፈጠረው ግጭት በሰላም እንዲፈታ ቁርጠኛ መሆኑን ገልፀዋል።

ልዩ መልዕክተኛው በበኩላቸው አሜሪካ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ለሚካሄደው የሰላም ውይይት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልፀዋል።

ረጅም ዘመን ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለመቀጠል ተስማምተዋል።

©(ኢ ፕ ድ)

@amarawiyan
#update

የሀዋዛ ተራራዎች ነፃ ወጥተዋል !

@amarawiyan
#Update

ፋኖ ጥላሁን አበጄ እንዲሁም 3ቱ የዘመነ ካሴ  ጠባቂወች በአሁኑ ሰዓት በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገኛሉ ። በጠዋቱ ችሎት ክርክር ሰዓት ስላልበቃ ለ 8:00 ተቀጥረዋል ።

©ጠበቃ ህሩይ ባዩ

@amarawiyan
#ደብረፂዮን ተያዘ የሚል ምስል በስፋት እየተጋራ ይገኛል ። ሀሰት ነው !
ለአማራ ድምፅ የሚሆኑ ጋዜጠኞች እየታፈኑ OMN የሚባል አሸባሪ ጣቢያ በየዕለቱ የአማራን ጭፍጨፋ እያቀጣጠለ ይገኛል ።

@amarawiyan
ከሞት የተረፉት የወለጋ ተፈናቃዮች !

የወለጋ ተፈናቃዮችን መንግስት እየበደላቸው መሆኑ ተሰምቷል፤ የሚበላ ምግብና እና የሚቀየር ልብስ እንኳ ሳይኖራቸው በጠባብ ክፍሎች ተፋፍገው እየኖሩ ነው !

@amarawiyan
መከላከያ የሰበረውን ምሽግ ጨምሮ የአላማጣ ትንቅንቅ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል ።

https://youtu.be/jsvdxCsSm2g
#Update

በጀመዶ ማሪያም ተራራ የ WFP ለህፃናት የሚመጣ የእርዳታ ምግብ በስፋት ተገኝቷል።

ጥምር ጦሩ አላማጣ ዙሪያ የሚገኘውን የህወሓት ቡድን እያፀዳ ይገኛል ። የአማፂያኑ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች አላማጣን ጥለው መፈርጠጣቸው ታውቋል።

እምሽክ !

@amarawiyan
"ቁጭትና እልህ አለብንና ሽብርተኛው ህወሃት የሚቆፍረው ምሽግና የሚጠምደው ፈንጅ በምንም ዓይነት መልኩ ከጉዞአችን አይገታንም የሀገርና የህዝብ ቀንደኛ ጠላት የሆነውን ይህንን ቡድን እንዳንደመስስ ምንም አይጋርደንም።"

©የኢፌደሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት

@amarawiyan
ወያኔ ወያኔ ብቻ ትላለህ ለምን ስለ ኦነግ ሸኔ አታወራም ምናምን የሚሉኝ ሰዎች አሉ። ጥያቄው ስለተደጋገመ በአጭሩ ልመልስ። ወያኔ የኦነግ ሸኔ የጡት አባት ነው። ሸኔ ምን ማድረግ እንዳለበት ስልጠና የሚሰጠው በወያኔ ጀኔራሎች ነው፣ የገንዘብና የመሳሪያ ድጋፍ

የሚያደርግለት ወያኔ ነው። የሸኔ የሀሳብ ቋቱ ወያኔ ነው። ኦነግ ሸኔን ጭንቅላት ሆኖ የሚያስብለት ወያኔ ነው። ወያኔ ዛፉ ሲሆን በየክልሉ ብዙ ጭራሮዎች አሉት። አማራ ክልል ሳይቀር እንዳቅሚቱ ጭራሮዋን ለመመልመል ሞክራለች።

ስለሆነም ስለ ዛፉ መድረቅ እንጅ ስለ ጭራሮው በማውራት አንባቢን እና አድማጭን ማድከም አስፈላጊ አይደለም ።ዛፉን ስትገነድሰው የጭራሮው እጣ ፈንታ ከዛፉ ቀድሞ መድረቅ ብቻ ነው።

ይኸው ነው...!

©ጋሻው መርሻ

@amarawiyan
#አማፂያኑ መግለጫ በየቀኑ እያወጣ ይገኛል !

እምሽክ

@amarawiyan
#Breaking

የችሎት ውሎ በባህርዳር !

የእነ ፋኖ ጥላሁን አበጀ እና 3ቱ የአርበኛ ዘመነ ካሴ ጠባቂዎች 14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው።

እነ ፋኖ ጥላሁን አበጀና 3ቱ የአርበኛ ዘመነ ካሴ ጠባቂዎች በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ለ8:00 ሰዓት ቀርበው የነበረ ሲሆን ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ፍ/ቤቱን ጠይቆ ከጠበቆቻቸው ጋር ክርክር ከተደረገ በኋላ ፍ/ቤቱ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጦባቸው ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ተደርጓል ሲል
#ጠበቃ Hiruy Bayu Gene መረጃውን አድርሶናል።

ይሁን እንጂ ፌደራል ፖሊስ እነ ፋኖ ጥላሁን አበጀን ወደ ማረሚያ ቤት የምወስድ በት መኪና የለኝም በማለቱ እስከ ቀጣይ ሰኞ ድረስ ባህርዳር 6ኛ ጣቢያ እንዲቆዩ ተደርጓል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

https://www.tg-me.com/amarawiyan
ጥቅምት 4 ቀን 2015 ዓ.ም

''ሞት ቢፈረድብንም ዳግም ነፍስ መዝራት ችለናል።'' እጅ የሰጡ የሽብር ቡድኑ አባላት

አሸባሪው የጥፋት ቡድን ህውሃት ወደኋላ የለም በሚል የሞት ፍርድ በተዋጊዎቹ ላይ ብሎም ጠላት ከሚለው አልፎ እመረዋለሁ በሚለው ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ተግባር እየፈፀመ እንደሚገኝ እጅ የሰጡ የቡድኑ አባላት ተናገሩ።

በእውር ድንብር የህወሓት ተልዕኮ በግንባር ሲዋጉ የነበሩ የሽብር ቡድኑ አባላት ለመከላከያ ሠራዊት እጅ ሰጥተዋል ።

ህውሃት ሞት ቢፈርድብንም መከላከያ ዳግም ነፍስ ዘርተን ነገን እንድናስብ አድርጎናል ብለዋል ።

የተቀሩ ለግላዊ ጥቅሙ ሲል የቱኛውንም የጥፋት ተግባር ከመፈፀም ለማይቦዝነው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ተልዕኮ የተሰለፉ አካላትም ለመከላከያ ሠራዊት እጅ በመስጠት ህይወታቸውን ሊታደጉ ይገባል ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።

የሽብር ቡድኑ ከህፃን እስከ አሮጊት ለግል ጥቅሙ ሲል በጦርነት እያስማገደ እንደሚገኝም ተናግረዋል።

©የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት

@amarawiyan
2024/11/16 09:42:42
Back to Top
HTML Embed Code: