Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 04 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager – Grade 1
2. Customer Service Officer -II (CSO – II)

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply:
for Branch Manager – Grade 1 in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and Dire Dawa District Office.
for Customer Service Officer -II (CSO – II) online only through https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd4MrzJqqAk3nVZxuuDJ0hKver56HgL4oyDBS8F2D5VI6QvlQ/viewform?usp=pp_url

Only short listed candidates will be contacted.
Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
ከፍተኛ የበዓል ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
---------------------------------------------
በዓላትን ከወዳጅ ዘመድ ጋር በድምቀት ለማሳለፍ የምናደርጋቸው ጥረቶች ከፍተኛ የገንዘብ ወጪ ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡ ተመጣጣኝ እና ምክንያታዊ ወጪ በማድረግ በዓልን በደስታ ለማሳለፍ ቀጥለው የተመለከቱትን የመፍትሔ ሐሳቦች ተግባራዊ ቢያደርጉ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

• ለበዓል ብቻ ወጪ የሚሆን ገንዘብ በጀት ማድረግ፣
• በተቻለ መጠን በዕቅድዎ ከያዙት በጀት ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ አለመጠቀም፣
• ባዘጋጁት ዝርዝር መሰረት በዓል ከመድረሱ በፊት በማስተዋልና በማመዛዘን በመሸመት በመጨረሻው ሰዓት በጊዜ መጣበብ ሊፈጠር የሚችልን አማራጭ ማጣት እና ችኩል ውሳኔ ለመከላከል ያግዝዎታል፣
• በዓልን ተጨማሪ ገንዘብ በማያስወጡ ፕሮግራሞች ወይም መዝናኛዎች ላይ ማሳለፍ፣
• ለበዓላት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ የቁጠባ ሒሳቦችን በመክፍት ተጠቃሚ መሆን፡፡
ለምሳሌ የዓባይ ባንክ “የበዓል የቁጠባ ሒሳብ”፡፡

ለተሻለ ነገ ከተረፈዎት ሳይሆን ካለዎት ላይ ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ!
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
---------------------------
ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ለመጪዎቹ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀልና የመውሊድ በዓላት ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲላክልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ ከዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ጀምሮ በርካታ ፍሪጆች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ!

ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን እና አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 497ኛ ቅርንጫፉን በደብረ ብርሃን ከተማ “ሸዋረገድ ገድሌ ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ጁሙዓ ሙባረክ!

ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጃቸው ወዲዓ - የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ፣ ወዲዓ - ተቀማጭ ሒሳብ እንዲሁም ወዲዓ - ተንቀሳቃሽ ሒሳብ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!  

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

#abaybank #wadia
https://abaybank.com.et/wadia-and-mudarabah-deposits/
Foreign Currency Exchange Rates for 08 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!

ዓባይ ባንክ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታ እና የሠላም እንዲሆንልዎ ይመኛል!
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
---------------------------
ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅር መግለጫ ለበዓል ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲላክልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፣
ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
በርካታ ፍሪጆች፣
ቴሌቪዥኖች፣
ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
የውጭ አገር ገንዘብ በፍጥነት ለመቀበል ዓባይ ባንክን ይምረጡ!

ወዳጅ ዘመድዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር የሚልኩትን የበዓል ስጦታ ገንዘብ ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ ፈጣን ዓለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በተላከልዎት ፍጥነት ይቀበሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ።

#abaybank #moneytransfer
https://abaybank.com.et/money-transfer-services-2/
ዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን እና አሠራሮችን በመከተል  እንዲሁም በሸሪዓው  በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ የሚሳተፍ እንዲሁም የራሱ የሆነ አሠራር የሚከተል የባንክ አገልግሎት ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #sadiiq
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 15 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን እና አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 498ኛ ቅርንጫፉን በደብረማርቆስ ከተማ “መንቆረር ቅርንጫፍ” እንዲሁም 499ኛ ቅርንጫፉን በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ “ሴቻ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 18 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
2024/09/30 19:29:49
Back to Top
HTML Embed Code: