Telegram Web Link
ዓባይ ባንክ ለውድ ተማሪዎች ሥኬታማ የትምህርት ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1.  Branch Manager - Grade 1
2.  Customer Service Supervisor - Grade 1 Branch
3.  Senior IT Security Administrator
4.  Senior IT Security Engineer
5.  IT Security Administrator (Officer)
6.  IT Security Engineer (Officer)
7.  Office Equipment Maintenance Technician
8.  Junior IT Officer

For the positions listed from 1 to 7  interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and
for Junior IT Officer online only through https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScShefi1pgRimTOBMtdhSkJYVc2lb_0ROSRo-LKPx7W4wF0jA/viewform?usp=pp_url

Only short listed candidates will be contacted.
Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/

All the Best!
የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ወይም አፕ ስቶር በማውረድ እንዲሁም በ*812# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ካርድዎ ባንክዎ ነው!
ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ በካርድዎ ይገልገሉ!
ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ኑሮዎን ያዘምኑ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/card-banking/
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
---------------------------
ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲላክልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፣

* ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
* በርካታ ፍሪጆች፣
* ቴሌቪዥኖች፣
* ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
* ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ከዓባይ ባንክ ሒሳብዎ ወደ M-PESA ሒሳብዎ ወይም ከM-PESA ሒሳብዎ ወደ ዓባይ ባንክ ሒሳብዎ ገንዘብ በቀላሉ መላክ የሚችሉበት አገልግሎት እየሰጠን በመሆኑ እንዲጠቀሙበት ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ
#abaybank
በርካቶች በዓባይ ባንክ ቆጥበው ሥኬታማ ሆነዋል፡፡ እርስዎም ባንካችን ያዘጋጃቸውን በርካታ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #saving
ሙዳራባህ - የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት

ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ በሙዳራባህ ከወለድ ነጻ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎቶቹ “ሙዳራባህ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” እና “ሙዳራባህ ትርፍ አጋሪ በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሒሳብ” አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/wadia-and-mudarabah-deposits/
Foreign Currency Exchange Rates for 22 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
--------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ መጪዎቹን የመውሊድ እና የመስቀል በዓላት ታሳቢ በማድረግ ለባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቤተሰቦች ጥያቄዎችን በማቅረብ ሽልማት ለማበርከት ተዘጋጅቷል፡፡

ጥያቄዎቹ በመጪው ሰኞ መስከረም 14/2016 ዓ.ም. ከረፋዱ 4:00 ላይ በባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ገጾች ላይ የሚቀርቡ ሲሆን መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ በውስጥ መልዕክት (inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራምhttps://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢንhttps://www.linkedin.com/in/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
----------------------------------
መጪዎቹን የመውሊድ እና የመስቀል በዓላት ታሳቢ በማድረግ ለባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቤተሰቦች የተዘጋጁ ጥያቄዎች

1. ዓባይ ባንክ አ.ማ. መቼ ተመሰረተ?
2. የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ስንት ደርሰዋል?
3. የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?
4. የዘንድሮው ዓባይ ባንክ ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ ፕሮግራም ለስንተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ነው?
5. የዓባይ ባንክ ከውጭ አገር የሐዋላ ገንዘብ መላኪያ አጋር ድርጅቶቹ ውስጥ ሶስቱን ይጥቀሱ፡፡

ማስታወሻ፡-
ለጥያቄዎቹ መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 25 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
"ጎጆ" የቁጠባ ሒሳብ
.........................
ባንካችን ለእጮኛሞች እና ባለትዳሮች ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት ጠቀም ያለ ወለድ የሚከፈልበት "ጎጆ" ልዩ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው፡፡

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
----------------------------------
መጪዎቹን የመውሊድ እና የመስቀል በዓላት ታሳቢ በማድረግ ለባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቤተሰቦች የተዘጋጁ ጥያቄዎች

1. ዓባይ ባንክ አ.ማ. መቼ ተመሰረተ?
2. የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ስንት ደርሰዋል?
3. የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?
4. የዘንድሮው ዓባይ ባንክ ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ ፕሮግራም ለስንተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ነው?
5. የዓባይ ባንክ ከውጭ አገር የሐዋላ ገንዘብ መላኪያ አጋር ድርጅቶቹ ውስጥ ሶስቱን ይጥቀሱ፡፡

ማሳሰቢያ ፡-
ለጥያቄዎቹ መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (inbox) በመላክ ብቻ ሲሆን ምላሹን አስቀድመው ለመለሱ ውስን ተሳታፊዎች ብቻ ሽልማቱ የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራምhttps://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዓባይ ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላምና በጤና አደረስዎ በማለት መልካም ምኞቱን በደስታ ይገልጻል፡፡

መልካም በዓል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን በደስታ ይገልጻል፡፡

መልካም በዓል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
2024/09/30 21:28:43
Back to Top
HTML Embed Code: