Telegram Web Link
የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!
-------------------------------

ኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም የሚካሄደውን ታላቁ ሩጫን በማስመልከት ጥያቄዎች በፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡
ለሽልማት የተዘጋጁ በርካታ ቲሸርቶች ስላሉን ተሳትፎአችሁን አጠናክራችሁ በመቀጠል ተሸላሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
ትክክለኛውን ምላሽ ቀድመው ለሚመልሱ ዕድለኞች የታላቁ ሩጫ የመሮጫ ቲሸርት እንሸልማለን፡፡

1. የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንክ አገልግሎት መጠቀሚያ አጭር ቁጥር (USSD) ስንት እንደሆነ ይጥቀሱ?
2. ዓባይ ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎቹ ደንበኞቹን እስከ ስንት ሰዓት ያገለግላል?
3. የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የካርድ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?
4. የዓባይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ምን ተብሎ ይጠራል?
5. በዓባይ ባንክ በብቸኝነት ለደንበኞቹ ያቀረባቸው ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ስያሜዎችን ይጥቀሱ፡፡


ማስታወሻ፡- ለጥያቄዎቹ መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡
https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡
https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡
https://www.linkedin.com/in/abaybank
ዩትዩብ፡
https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዌብሳይት፡
https://abaybank.com.et
ይመልሱ፣ የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!
ጥያቄዎቹን ለመመለስ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ!

ፌስቡክ፡ https://shorturl.at/fwzAL
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany/1511
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------

Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager – Grade 1
2. Management Assistant
3. Junior Hardware Technician


• Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.
Applicants for Branch Manager Grade 1 position can also apply at Dire Dawa District Office.
• Only short listed candidates will be contacted.

Please use the link below to read the full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

Good Luck
ለ23ኛውን የ10 ኪሎሜትር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርቶች የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን ቀድመው የመለሱ አሸናፊዎች

1. Biniyam Basie Lulie
2. Anteneh Ab
3. Nura AS Nura
4. Nani Worku
5. Kedir Ahmed
6. Sabona Abdii
7. Sadik Awol
8. Seble Wongel Mulugeta
9. ZU ZU Yeharerwa
10. Sintayehu Mula

ለሽልማት የተዘጋጁ በርካታ ቲሸርቶች ስላሉን ተሳትፎአችሁን አጠናክራችሁ በመቀጠል ተሸላሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 17 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
Foreign Currency Exchange Rates for 20 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
የዲጂታል የክፍያ አማራጮች ጊዜና ቦታ የማይገድባቸው ለአጠቃቀም ምቹ እየሆኑ በመምጣታቸው በኅብረተሰቡ ዘንድ በስፋት ተቀባይነትን እያገኙ ነው፡፡
የዲጂታል ባንኪንግን ሲጠቀሙ የመረጃዎን ደህንነት ለመጠበቅ እንዲረዳዎ ቀጥለው የተመለከቱትን ምክረሐሳቦች ይጠቀሙባቸው፡፡

• ለጠንካራ የይለፍ ቃል ፊደላት፣ ቁጥሮች ወይም ምልክቶችን ይጠቀሙ፣
• የይለፍ ቃልዎን በሚስጥር ይያዙ፣
• ለተለያየ አካውንት የተለያየ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ፣
• የማይታወቁ አባሪዎችን እና ሊንኮችን አይክፈቱ፣
• ወደአካውንትዎ ለመግባት ማረጋገጫ ይጠቀሙ፣
• ክፍያ ሲፈጽሙ ከሚሰጥዎት ማረጋገጫ በተጨማሪ፣ ከባንኩ በሚደርስዎት አጭር የጽሑፍ መልዕክት ወይም ክፍያው በትክክል ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
በዓባይ ባንክ ይቆጥቡ፤ ነገዎን ያስውቡ!

ገቢዎን አሳድገው ወይም ወጪዎን ቀንሰው ያገኙትን ገንዘብ ባንካችን ባዘጋጃቸው ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች ሲቆጥቡ፣ ራዕይዎ እውን እንዲሆን እንደግፍዎታለን፤ በትጋት እናገለግልዎታለን፡፡ ይጎብኙን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1.  Manager - Investor Relations & Fund Management
2.  Branch Manager – Grade 1
3.  Branch Manager – Grade 1
4.  Customer Service & Marketing Manager - Grade 1
5.  Customer Service Supervisor - Grade 1
6.  Junior Auditor

•  Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and and Dire Dawa District Office.
•  Only short listed candidates will be contacted.

Please use the link below to read the full content of the vacancy.  
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/

Good Luck!
በየትኛውም ጊዜና ቦታ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!
በዓባይ የሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የኦላይን ባንኪንግ አገልግሎቶቻችንን በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት በማድረግ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 24 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for CUSTOMER SERVICE OFFICER -II (CSO – II) position.

Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply online only through Abay Bank S.C. Website www.abaybank.com.et  - Announcement Career Opportunities. Please use the link attached below.
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfZFEc55B3D2lV6NjbGkFdTkEGhQd4ojmwIPWNHDIpPy_Tvpw/viewform?usp=pp_url

Only shortlisted candidates will be communicated.

Good Luck!
Foreign Currency Exchange Rates for 27 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
2024/09/30 11:29:17
Back to Top
HTML Embed Code: