Telegram Web Link
የካፒታል ገበያን አስመልክቶ ለዓባይ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት ሥልጠና ተሰጠ
------------------------------------

ለዓባይ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት የካፒታል ገበያን በተመለከተ በዛሬው ዕለት በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በመጡ ከፍተኛ የካፒታል ገበያ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

በስልጠናው ላይ ዶ/ር አምላኩ አስረስ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እንዲሁም አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተገኝተዋል፡፡

አቶ የኋላ በስልጠናው ላይ እንደተናገሩት የካፒታል ገበያን ተግባራዊ ለማድረግ በሚደረገው ሽግግር ባንኩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅቶች በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የገለጹ ሲሆን÷ስልጠናው መዘጋጀቱ አስፈላጊነቱ የጎላ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ስልጠናውን ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ጋር በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
---------------------------

ወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲልኩልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፣

* ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
* በርካታ ፍሪጆች፣
* ቴሌቪዥኖች፣
* ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
* ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች
ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በዚህ ሳምንት ዘገባው ዓባይ ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30/ 2023 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በነበረው የሥራ አፈፃፀም ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ዘግቧል።

ሙሉ መረጃውን ቀጥሎ ካለው የጋዜጣው  ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
https://ow.ly/RZ0e50QbsFs
ዓባይ ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30, 2023 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ላስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈፃፀም ውጤት የዋና ስራ አስፈጻሚው አመራር የጎላ ሚና እንደነበረው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በዚህ ሳምንት እትሙ ዘግቧል።

ሙሉ መረጃውን ቀጥሎ ካለው የጋዜጣው  ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

https://ow.ly/vmfY50QbQfA
ባንካችን በተለያዩ ምክንያቶች ከአገራቸው ተሰደው በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ዜጎች ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት የተለየ “ተስፋ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ ደንበኞችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ “ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/wadia-and-mudarabah-deposits/
Foreign Currency Exchange Rates for 01 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
Foreign Currency Exchange Rates for 04 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
መልካም ዓለምአቀፍ የባንኮች ቀን
------------------------------

በየዓመቱ ኅዳር 24 (December 04) ዓለምአቀፍ የባንኮች ቀን ይከበራል፡፡ የዘንድሮው ቀን “ዘላቂ የልማት ግቦችን በማሳካት ዓለምአቀፉን የፋይናንስ ጥበብ እናዘምን!” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡

አብራችሁን እየሠራችሁ በመሆኑ እናመሰግናለን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://www.internationaldays.org/december/international-day-of-banks
በዓባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የኢትዮቴሌኮም እንዲሁም የሳፋሪኮም የሞባይል የአየር ሰዓትዎን በቀላሉ ይሙሉ፡፡       

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ዓባይ ባንክ እና የፉሪ ክ/ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
--------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን አቶ አቡበከር ነዚር የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት  ተጠባባቂ ምክትል ዋና መኮንን እና ዶ/ር አሚን መሐመድ አሊ የሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ ተፈራርመዋል፡፡ 

በስምምነቱ መሰረት ባንኩ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቱና ለመስጅዶች መስጠት ያስችለዋል።

በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ እንደተጠቀሰው በክፍለከተማው ውስጥ የሚገኙ መስጅዶች ገቢያቸውን በተደራጀ ሁኔታ ለመሰብሰብን ጨምሮ ባንኩ በሚሰጠው ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አግልግሎቶችን ለመሥራት የሚያስችል እንደሆነ ታውቋል፡፡
2024/09/30 09:22:54
Back to Top
HTML Embed Code: