Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 06 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------

Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager - Grade 1
2. Senior IFB Resource Mobilization Officer
3. Customer Service Supervisor - Grade 1
4. Auditor
5. Junior Human Capital Management Officer


• Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.
• Only short listed candidates will be contacted.
NB: Applicants for position Branch Manager - Grade 1 & Customer Service Supervisor - Grade 1 to Halaba & Jinka Cities can apply at the Head office Human Capital Administration Department and Hawassa Abay Bank District Offices.


Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
በዓባይ የሞባይል ባንክ አገልግሎት የበረራ ትኬትዎን በቀላሉ ይክፈሉ፡፡

መልካም ጉዞ ይሁንልዎ!

#abaybank
#https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
--------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ኅዳር 09/2016 ዓ.ም ለ23ኛ ጊዜ የሚካሄደውን የ10 ኪሎሜትር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በማስመልከት ለባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቤተሰቦች ጥያቄዎችን በማቅረብ ለአሸናፊዎች በርካታ የመሮጫ ቲሸርቶችን ለመሸለም ተዘጋጅቷል፡፡

ጥያቄዎቹ ኅዳር 01/ 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ በባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ገጾች ላይ የሚቀርቡ ሲሆን መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ በውስጥ መልዕክት (inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/abaybank
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዌብሳይት፡ https://abaybank.com.et
Abay Bank pinned a photo
የዓባይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች ጉባዔ እየተካሄደ ነው
------------------------------------------
የዓባይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል እየተካሄደ ነው።
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
--------------------------------------------------

23ኛውን የ10 ኪሎሜትር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በማስመልከት ለአሸናፊዎች በርካታ የመሮጫ ቲሸርቶች የሚያሸልሙ ለባንካችን የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቤተሰቦች የተዘጋጁ ጥያቄዎች

1. የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንክ አገልግሎት መጠቀሚያ አጭር ቁጥር (USSD) ስንት እንደሆነ ይጥቀሱ?
2.  ዓባይ ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎቹ ደንበኞቹን እስከ ስንት ሰዓት ያገለግላል?
3.  የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የካርድ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?    
4.  የዓባይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ምን ተብሎ ይጠራል?
5.  በዓባይ ባንክ በብቸኝነት ለደንበኞቹ ያቀረባቸው ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ስያሜዎችን ይጥቀሱ፡፡

ማስታወሻ፡- ለጥያቄዎቹ መልስ መስጠት የሚቻለው በዓባይ ባንክ ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/abaybank
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዌብሳይት፡ https://abaybank.com.et
ዓባይ ባንክ ከፍተኛ አመታዊ ገቢ አስመዘገበ
------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በ2015 በጀት ዓመት 7.1 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ አስመዘገበ። ይህ የተገለፀው የባንኩ የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ዛሬ በተካሄደበት ወቅት ነዉ።

በጉባዔው ላይ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አምላኩ አስረስ የባንኩ ጠቅላላ የተቀማጭ ገንዘብ የ29 በመቶ ዓመታዊ ዕድገት በማስመዝገብ ብር 41.8 ቢሊዮን መድረሱን ገልጸዋል፡፡

ባንኩ የደንበኞቹን ቁጥር የ49 በመቶ ዓመታዊ ዕድገት በማሳየት በዓመቱ መጨረሻ ላይ 2.5 ሚሊዮን ያደረሰ ሲሆን የአገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት በበጀት ዓመቱ 110 አዳዲስ ቅርንጫፎችን ከፍቷል፡፡

የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በበኩላቸው   በ2015 በጀት ዓመት ባንኩ ከግብር በፊት ብር 2.1 ቢሊዮን በማትረፍ ባንኩን ወደ አዲስ ከፍታ መውሰድ መቻሉን አብስረዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው እንደገለፁት በበጀት ዓመቱ ካከናወናቸው ዓበይት ጉዳዮች መካከል "ጉዞ ከፍታ” የተሰኘው የአምስት ዓመት የመሪ ዕቅድ ዝግጅት እንደሚገኝበት ጠቅሰው፣ አዲሱ መሪ እቅድ ከ2016 እስከ 2021ዓ.ም. ድረስ እንደሚቆይ ገልፀዋል ፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚው በበጀት ዓመቱ ለተመዘገበው ውጤት የበኩላቸውን ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
Foreign Currency Exchange Rates for 13 November 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓባይ ባንክ 14ኛውን የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጉባዔ አከናወነ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓባይ ባንክ 14ኛውን የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጉባዔ አከናወነ
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 511ኛ ቅርንጫፉን በይርጋ ጨፌ ከተማ “ይርጋ ጨፌ ቅርንጫፍ” እንዲሁም 512ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
2024/09/30 09:40:11
Back to Top
HTML Embed Code: