Telegram Web Link
የፊት መስመሩ ምንም መናበብ አይታይበትም
ጊት ጋት ኩት ተከላካይ መስመሩ ላይ👏
Possession
Sidama bunna 64
Mekelakeya 36
ቅጣት ምት ለሲዳማ ቡና
ኦዚል እና ጣቁሩ ኳስ ለመቀባበል እየሞከሩ ነዉ
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አምላኬ መከላኬያዎች ክፍት ሳቱ😂
ቢንያም የሾተዉን ኳስ ተ/ማሪያም መልሶት ነበር
የተሻማዉን ኳስ ጣቁሩ አወጣዉ
ቅጣት ምት ለሲዳማ ቡና
ያኩቡ ትልቅ ስህተት ሰርቶ ነበር
ተዎድሮስ ሊመታ ነዉ
በረኛዉ ላይ ነዉ የመታዉ
የመጀመሪያዉ አጋማሽ ተጠናቀቀ ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ
ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀምሯል!!

ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ
ገዛኸኝ በልጉዳ የቀድሞ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ተቀይሮ ገብቷል
መሃሪ መና ይቀየርልን😒

ምንም አልቻለም በ10 ተጫዋች እየተጫወትን ነዉ😂
በጨዋታ ቁጥጥር ግን አርፍ ናቸዉ
ፍሬዉ ሰለሞን ግል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አይመጥነዉም👏
የሚገርም ብቃት
ጊት ጋት እና ኦዚል ተጋጭተዋል
ቱይ ይሄ ምንተስኖት ወዴት ነዉ የሚያሻማዉ😒
2024/09/28 02:17:45
Back to Top
HTML Embed Code: