Telegram Web Link
መሃሪ መና እየቀለደ ነዉ😳
ይገዙ ቦጋለ ሞክሮ ነበር ወጣበት
የመግባት እድል የነበረዉ ኳስ ነበር
ኦኦኦኦኦ ይገዙ ቦጋለ ያለቀለት ኳስ አመከነ
ብቻዉን በነጻነት ቆሞ ነበር
የማይገኝ እድል
የዉሃ እረፍት
ይገዙ ምንድነዉ የሳተዉ💀😒
የሲዳማ ተጫዋቾች ሙሉ ወፍረዉ ነዉ የገቡት😂
ዘጃጅም ኳሶችን ለመጠቀም እየሞከሩ ነዉ ያሉት
ቢጫ ካርድ ለጊት ጋት ኩት
አቤል ላይ ጥፋት ሰርቶበት ነዉ ቢጫ የተሰጠዉ
ኦኦኦኦ የሚገርም ኳስ ተ/ማሪያም አወጣዉ
ቢንያም በላይ አሪፍ ቅጣት ምት ነበር የመታዉ
መሃሪ መና😏
በጣም ደክሟል
ዳኛዉ አይኑን ቤት አስቀምጦ ነዉ እንዴ የመጣዉ በእጅ የነኩትን ባላየ አለፈዉ
ኳሱን ድብልቅልቅ አደረጉት እኮ😂
የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ለማሸነፍ እንደለጉ ያሳያል ፤ ጫና ላይ ናቸዉ በጣም
ኦኦኦኦኦኦ ኦዚል ምን እያደረገ ነዉ😳
እራሱ ማግባት የሚችለዉን ኳስ
2024/09/28 04:25:36
Back to Top
HTML Embed Code: