Telegram Web Link
ለክላይመንት ቢጫ ካርድ ተሰጥቷሌ
ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ
56'

@sidamacoffes
ሲዳማ ቡና በኳስ ቁጥጥሩ ረገድ በጣም ተሻሽሏል ግን ወደ ግብ በመቀየሩ ረገድ በጣም ደክሞል
በዚህ ሁኔታ ለዋንጫ መፎካከር በጣም ከባድ ነዉ
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ቴዎድሮስ ክፍት ኳስ ሳተ
ደረቱ ላይ ለነበረዉ ኳስ በእግር ለመምታት ሲሞክር ነበር ያመለጠዉ
ሲዳማ ቡና ጨዋታ👏👏

ጎል አግቡ😬
ይገዙ የተሻማ ኳስ ሞክሮ ነበር off ሆነበት
ኮርና ለሲዳማ ቡና
አልተጠቀሙበትም
ኦኦኦኦ ጊት ጋት ያለቀለትን ኳስ አወጣዉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

የሚገርም ብቃት
ጊት በሚገርም Tackle ነዉ ያወጣዉ
ጣቁሩ በሜሃል ሜዳዉ አርፍ እንቅስቃሴ
ብሩክ ምን እየሆነ ነዉ ብቻዉን በቴስታ ሆነ በእግር ማግባት የሚችለዉን ኳስ በእጅ ገጬ
ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ

@sidamacoffe
ሲዳማ ቡና ቅያሪ

ደግፌ ገባ
ምንተስኖት ወጣ

ብረክ ወጣ
አበኔዘር ገባ
ኦኦኦኦ መሃሪ መና የሚገርም ኳስ ሞክሮ በረኛዉ አወጣበት
ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ
78'
መከላከያዎች አቻ የፈለጉ ይመስላል
2024/09/28 04:25:15
Back to Top
HTML Embed Code: