Telegram Web Link
ግብ አስቆጣሪዎቹ ብሩክ እና ይገዙ ቦጋለ😍

@sidamacoffe
ጨዋታዉ ተጀምሯል

ሲዳማ ቡና 0-0 አርባምንጭ ከተማ
ብሩክ ሙልጌታ አርፍ ሙከራ አድርጎ ነበር ግን በረኛዉ ያዘበት
ፍሬዉ ሰለሞን አርፍ ኳስ ሰጥቶት ነበር ይገዙ ቦጋለ ኦፍሳይድ ሆኗል
6'
ሲዳማ ቡና 0-0 አርባምንጭ ከተማ

@sidamacoffe
ቅጣት ምት ለአርባምንጭ
በቀጥታ ወደ ዉጪ ወጥቷል
ተዎድሮስ አርፍ ሙከራ ነበር ግን በረኛዉ ደረሰበት
የሚያስቆጭ አጋጣሚ ነበር ፤ መሃሪ ያሻማዉን ኳስ ይገዙ ለጥቂት አመለጠበት
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከዚህ ቀደም የሴቶች ቡድን የነበሩት ቢሆንም በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት መፍረሱ ይታወቃል ፤ በዚህ አመት ግን በአዲስ መልክ እራሱን ያደራጀዉ ክለቡ ከሲዳማ ወረዳዎች የተወጣጡ ሴት ተጫዋቾችን ምልመላ በማድረግ በብሔራዊ ሊግ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

ምንም ትኩረት ያልተሰጣቸዉ እኚህ ታታሪ ተጫዋቾች የመጀመሪያ አመት ላይ ቢሆንም ክለቡን በጎበኘንበት ሰአት መልካም የሚባል እና ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ መሆናቸዉን ለመታዘብ ችለናል።

የቡድኑ ተጫዋቾች በአጠቃላይ 30 ሲሆን:-

1, አየለች ላታሞ 2, ሳራ ተረፈ
3, የኔነሽ አበበ 4, ምህረት ተጫኔ
5, ባዩሽ ኪንባ 6, ዝናሽ ቦጋለ
7,ሰላማዊት ታምራት 8, ብሊቄ ወማ
9, ሮማን ንጉሴ 10, መቅደስ ወርቁ
11, ቃልኪዳን ንጉሴ 12, ሚሊዮን ጌታቸዉ
13, ምዕራፍ ዳዊት 14, የምስራች ይልማ
15, በላይነሽ ማቲዎስ 16, ከፈቱ ከበደ
17, ቤቴልሄም መሀመድ 18, አይናለም ሆባሳ
19, መሰረት መንግስቱ 20, ሔሌን ዘብዲዎስ
21, ሜሮን ገነዎ 22, ሱናማዊት ጸጋዬ
23, ምንትዋብ መንገሻ 24, ሳሮን ደምሴ
25, መልክነሽ መንገሻ 26, ምህረት ቡታ
27, ሂሩት ለገሰ 28, ፊርማዬ ከበደ
29, ምኞት በራሳ 30, ኮከብ ፀጋዬ

እነዚህ የቡድኑ ተጫዋቾች ናቸዉ።
የቡድኑ አሰልጣኝ :- ፍጹም በሪሄ
ከዚህ ቀደም በሲዳማ ቡና 17 ፣ 20 አመት በታች እና የሲዳማ ቡና ዋናዉ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ናቸዉ።

ምክትል አሰልጣኝ :- ደረሰ ዘለቀ (ወገኔ)
የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ :- አብዩ ከበደ

እነዚህ የሲዳማ ቡና የሴቶች ቡድን አባላት ናቸዉ።
2024/11/16 05:05:33
Back to Top
HTML Embed Code: