Telegram Web Link
14'

ሲዳማ ቡና 0-0 ጂማ አባጂፋር
በላይ የሾተዉን ኳስ ሻንቆ መያዝ ችሏል👏
የመጀመሪያ ቢጫ ካርድ ለተስፋዬ በቀለ በሲዳማ ቡና በኩል
ቅጣት ምት ለጂማ
ወጥቷል
ጎልልልል

ይገዙ ቦጋለ ወዘወዘዉ

ሲዳማ ቡና 1-0 ጂማ አባጂፋር
ኦኦኦኦ አሁንም ይገዙ ሞክሮ ነበር በረኛዉ ያዘበት
ሙሏለም ጉጭት አጋጥሞት ወድቋል
ከሜዳ አዉጥተዉታል
ይገዙ በሊጉ ስምንተኛ ጎል ነዉ ያገባዉ👏
የዉሃ እረፍት
እስቲ አንዴ ለይገዙ ቦጋለ👏
ሙሏለም አፍንጫዉ ላይ ጉዳት አጋጥሞት ነበር ግን ከእነ ህክምናዉ ወደ ሜደ ተመልሷል
ሙሏለም በድጋሚ ከሜዳ ወጥቷል
2024/09/27 20:20:49
Back to Top
HTML Embed Code: