Telegram Web Link
የቱን ትመርጣላችሁ?
Anonymous Poll
66%
Dodge Challenger
34%
Dodge Charger
ይህ እውነት ከሆነ የሚገርም ነው

ወሬው እውነት ከሆነ ከሁለቱ መርሴዲስ ቤንዝ 300 SLRs አንዱ ከመርሴዲስ ቤንዝ ሙዚየም በ 142ሚሊየን ዶላር ተሽጧል ተብሏል ! ይህ ወሬ እውነት ከሆነ በጣም ውድ የሆነው የሽያጭ ሪከርድ ይሰበራል! በአሁኑ ጊዜ እጅግ ውድ የሆነው መኪና ፌራሪ 250 GTO በ 70ሚሊየን ዶላር የተሸጠው ነው።
ሳምንታዊው ጥያቄ እና መልስ እንዲሁም የሪቪው ቪድዮ በተደራራቢ ስራ ምክንያት ያልተለቀቁ ሲሆን እሁድ ለየት ባለ ሪቪው እንገናኝ ::

ውብ ምሽት ተመኘን
#Mercedes #Ferarri
@OnlyAboutCarsEthiopia
አዲሱ ሬንጅ ሮቨር ምን ምን አለው?
Range Rover 2023

ሬንጅ ሮቨር ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረተው በፈረንጆቹ ከ1969 ጀምሮ ሲሆን እስከ ዛሬ ድረስም 5 ጀነሬሽኖችንም አሳልፉል። ምንም እንኳን አስተማማኝ ያልሆነ መኪና ቢሆንም ግን ሰው የቅንጦት መኪና ብሎ ስለሚገዛው እሱ አያሳስበውም :: በዛሬው ቪዲዮ እዚህ Range Rover መኪና ላይ ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች አሳያችሗለሁ :: በጣም የሚገርሙ የቀደሙት ሞዴሎች ላይ ያልታዩ ፊቸሮች አሉት :: እነሱንም እንመልከት ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/HyQG-7V1hBU

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#RangeRover #2023RangeRover
@OnlyAboutCarsEthiopia
ምን ምን ጨምረው ነው ያመጡት?
2022 Range Rover Sport

አዲሱ Range Rover Sport መኪና 3ኛው ጀነሬሽን ሲሆን መጀመርያ የተመረተው በ 2005 ላይ ነበር :: ዲዛይኑን በማሳመራቸው በ 2022 ገራሚ ከሚባሉ SUV መኪኖች አንዱ አድርገውታል :: የሚገርመው እዚህ መኪና ላይ የምታገኙትን ቴክኖሎጂ ትልቁ Range Rover መኪና ላይም አታገኙትም :: በዛሬው ቪድዮ ስለ አዲሱ Range Rover Sport ማወቅ ያለባችሁን በሙሉ አብረን እናያለን ::
ሙሉውን ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/WP7hMR55sMA

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#RangeRover #RangeRoverSport
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ሳምንታዊውን ጥያቄ እና መልስ ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 10 ኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::

ጥያቄው

ለመርሴዲስ መኪኖች 4Matic ምንድነው የሚያመለክተው?

ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው

ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
ዋጋው ስንት ይሆን?
Mercedes EQS 580

Mercedes ከሚሰራቸው Electric መኪኖች አንዱ ነው :: መኪናውን ሲሰሩት ከ S Class ሞዴላቸው ጋር ተመሳሳይ እንዲሆን አድርገው የሰሩት ሲሆን የሚለየው ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ በመሆኑ ነው :: ሌላው ከዲዛይኑ አንፃርም ይለያል :: ይሄ መኪና 0.2 Drag coefficient ነው ያለው :: እንደዚህ ማድረጋቸው ዲዛይኑ ለየት እንዲል አድርጎል :: EQS 2 አይነት አማራጮች ሲኖሩት የመጀመሪያው EQS450+ ሲሆን 330 Hp እና በአንድ ቻርጅ 560 ኪሎሜትር የሚጏዝ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ EQS580 ሞዴል ተመሳሳይ የኪሎሜትር ሬንጅ ሲኖረው ከ 450+ ጋር ግን የሚለየው 520 Hp ነው ያለው :: ቁጥሩን አይተን ከቴስላ ጋር ስናወዳድር Hp ያንሳል :: ከዛ በተጨማሪ የዚህ መኪና ዋጋ ይወደዳል :: ግን ምን ያህል ይሆናል? እሱን እና አንዳንድ ለየት ያሉትን ነገሮች በዛሬው የዩትዩብ ቪድዮ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/X2mhsLPvMwc

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Mercedes #MercedesEQS
@OnlyAboutCarsEthiopia
የአለማችንን የሽያጭ ሪከርድ የሰበረው መኪና

Mercedes-Benz 300 SLR
አለማችን ላይ ሁለት ብቻ የተመረቱ ሲሆን አንዱን ለእንግሊዝ የመኪና አምራች ኢንደስትሪ እንደሸጠው ከሰአታት በፊት ይፋ አድርጟል :: 8 Cylinder 302 Hp እና ከፍተኛ ፍጥነቱም 290 ኪሎሜትር በሰአት ይደርሳል :: ዋጋውም 143 ሚሊየን የአሜርካን ዶላር ሲሆን ወደብር ሲቀየር ወደ 7.4 ቢሊየን ብር ይደርሳል :: ምን አልባት ከተማችን ውስጥ እስከዛሬ የገቡትን ቪትዝ እና ዲዛየር በሙሉ ይገዛል :: swiftንም ጨምሮ 😂

ግሩም ምሽት ተመኘን 🙏
#Mercedes #ExpensiveCar
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርብ ጊዜ የገቡ አዳዲስ 5 መኪኖች

1. 2022 Audi A8L ሞዴል ነው
2. 2021 BMW X6 Competition ሞዴል ነው
3. 2021 Toyota Sienna Hybrid ሞዴሉ ነው ::
4. 2022 LandCruiser 300 Series GR modelu ነው ::
5. 2022 Mercedes EQS 580 modelu ነው ::
ስለዚህ መኪና ረዘም ያለ ቪድዮ Youtube ላይ ተለቋል :: ስለመኪናው ዋና ዋና ነገሮች ዋጋውም ጨምሮ እና አስገራሚ ፊቸሮችን ታገኛላችሁ :: ያላያችሁት እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/X2mhsLPvMwc

ፍክት ያለ ሰኞ ተመኘን🙏
#NewCars #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
@YDLCustoms አማካኝነት የሚዘጋጀው የአርብ ጥያቄ እና መልስ ባሳለፍነው አርብ ጥያቄውን የመለሰው Abel y. Girma ነው :: የ Honda የቁልፍ መያዣ የምታገኝ ይሆናል :: በማንኛውም ሰአት መተህ ቦሌሚካኤል በሚገኘው ቢሮአችን መውሰድ ትችላለህ :: 4Matic የሚያመለክተው ለመርሴዲስ መኪኖች All Wheel Drive ሲስተም እንደሚጠቀሙ ነው :: ይህንን ጥያቄ ያነሳነው በምክንያት ነው :: የነገው ቪድዮ በዚህ ነገር ላይ ስለሚያተኩር :: በየሳምንቱ እዚህ እና @YDLCustoms ላይ ጥያቄ እየጠየቅን እንሸልማለን :: ስለዚህ 👉🏽 @YDLCustoms👈🏽 Join ማድረግ እንዳትረሱ ጥያቄዎቹ ከደቂቃዎች በፊት ቀደም ብለው እሱ ቻናል ላይ ስለሚለቀቁ ::

ግሩም ከሰአት ተመኘን
#YDLCustoms #AD
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከ All Wheel Drive እና ከ Four Wheel Drive የቱን ትመርጣላችሁ? እና ለምን? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ
Anonymous Poll
31%
All Wheel Drive ሲስተም ያለውን መኪና
46%
Four Wheel Drive ሲስተም ያለውን መኪና
19%
ሁለቱንም 😊
4%
የቱንም 😁
ከ 4 Wheel Drive እና ከ All Wheel Drive የቱ የተሻለ ነው?

ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ጥቅም እና ጉዳት አላቸው :: ሁለቱም የሚያመሳስላቸው ለ 4ቱም ጎማዎች ሀይል ማስተላለፍ ስለሚችሉ ነው :: እና የትኛው ለሀገራችን ይመረጣል? የትኛው ነዳጅ ቆጣቢ ነው? የሚሉትን ሰብሰብ አድርገን ቪድዮ ሰርተን ለቀናል :: እያያችሁ ፈታ በሉበት ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/sTLiNARLXUI

ውብ ምሽት ተመኘን
#NewVideo #DriveSystem
@OnlyAboutCarsEthiopia
AWD እና 4WD ምን መኪኖች ላይ ነው የምናገኘው?

በብዛት ስፖርት መኪኖች ላይ እና SUVዎችም ላይ AWD system በብዛት ታገኛላችሁ :: ያ ማለት Subaru Outback, Subaru Forester, Subaru WRX Sti, Toyota RAV4, Hyundai Tucson ያሉ መኪኖች ላይ ታገኛላችሁ :: በተቃራኒው ደግሞ 4WD ሲስተምን Jeep, Mercedes, Hummer, Ford እና Toyota ፒክአፖች ላይ ታገኛላችሁ ::
የተብራራውን ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/sTLiNARLXUI

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#AWD #4WD
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
ዛሬ አንድ ለየት ያለ ሀሳብ ይዘን መተናል ::
ስለመኪና ብቻ ሳይሆን መኪና ላይ ያሉ ተጨማሪ አክሰሰሪዎችን ገዝተን ሞክረን ደግሞ ለእናንተ መልሰን አሪፍ የምንላቸውን እቃዎች ለመስጠት አስበናል :: ስለዚህ አንድ 5 እቃዎች ከ 500 ብር እስከ 2000 ብር ያሉ ጠቃሚ ናቸው ብትሞክሯቸው የምትሉትን ሊንክ ወይም ፎቶ ዋጋ እና ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ በ @Yonathandesta ላይ ላኩልን :: በተለይ እንደዚህ አይነት እቃዎችን የሚሸጡ የምታውቋቸው ሰዎች ካሉ ሼር አድርጉላቸው :: አወዳድረን የተሻለውን ዋጋ ስለምንገዛ :: ይህንን ገንዘብ ያገኘነው ከ @YDLCustoms ነው :: በጣም እናመሰግናለን የቁልፍ መያዣዎችን በፍሬም በብዛትም እየወሰዳችሁ ላላችሁ
ስለዚህ የሚያማምሩ የቁልፍ መያዣዎችን
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://www.tg-me.com/ydlcustoms

ፍክት ያለ ቀን ተመኘን
#YDLCustoms #CarAccessories
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ሳምንታዊውን ጥያቄ እና መልስ ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 11 ኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::

ጥያቄው

ይህ የ DS ምልክት ሲተነተን ምንድነው? ሁለት ትርጉም ነው ያለው ሁለቱንም መመለስ ይጠበቅባችሗል

ይህንን መጀመርያ የመለሰ ሰው የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው

ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን እየበዛ መጣ?

DS3 Crossback

በዛሬው ቪድዮ የምትመለከቱትን DS3 Crossback መኪና የምናይ ይሆናል :: ይሄ አዲሱ ዲዛይን በ 2019 የመጣ ሲሆን በቤንዚን በናፍጣ እና በኤሌክትሪክ አማራጮችም ይገኛል :: ስለዚህ መኪና ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች በሙሉ በዩትዩብ ቪድዮ ላይ አብረን እናያለን :: ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/k6IIvS90L2U

እርፍ የምትሉበት ምሽት ተመኘን
#DS3 #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
የቁልፍ መያዣያዎች
#Ad

የመኪና ሎጎ የቁልፍ መያዣዎች ሌሎችንም ከነዋጋቸው 👉🏽 https://www.tg-me.com/YDLCustoms 👈🏽 ላይ ታገኛላችሁ :: ይዘዙን

አድራሻ ቦሌ ሚካኤል የሱፍ ህንፃ
ላይ ታገኙናላችሁ :: ወስዳችሁ ማከፋፈል የምትፈልጉ ደውሉልን ::

መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን :: ትእዛዛችሁ ከ 1,000 ብር በላይ ከሆነ

ስልክ 0913611308

⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች ፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: ግን ጠንካራ ናቸው ::

#Keychains
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia
እነዚህ መኪኖች በቀጣይ ሪቪው ለመስራት ያሰብናቸው መኪኖች ናቸው :: እናም ከነዚህ ውስጥ አንዱ መኪና ያላችሁ ሰዎች የሚሸጥ ካልሆነ ቪድዮ ለመስራት ስለምንፈልግ ፈቃደኛ ከሆናችሁ በ @yonathandesta ላይ መልእክት በመላክ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን ::
የመኪኖቹ ዝርዝር
- Hyundai Palisade
- Honda CR-V, Ridgeline
- Peugeot 2008, 3008
- Nissan Juke
- Mercedes X250D
- Hyundai Bayon
- Suzuki Vitara
- Toyota Raize
- Toyota Corolla Cross
- Porsche Cayenne
ከዘረዘርኳቸው ውጪ መኪኖችም ካሉሏችሁም በ @yonathandesta አናግሩን :: እናወራበታለን :: የግድ የ 2022 ወይም 2021 ብቻ መሆን የለባቸውም :: ላላቸው ሰዎች ሼር አድርጉላቸው :: ማታ 12 ሰአት ላይ በአዲስ ዩትዩብ ቪድዮ እንገናኝ ::

ፍክት ያለ ከሰአት ተመኘን
#CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
Brabus አዲስ የሚገራርሙ መኪኖችን በመስራት ላይ ነው :: መርሴዲስ መኪና ላይ ብቻ ሳይሆን Porsche RollsRoyce እና ለየት ያሉ OffRoad መኪኖችን በመስራት ላይ ይገኛል :: ነዳጅ ብቻ ሳይሆን ኤሌክትሪክ መኪኖችም ላይ ገብቷል :: ሙሉ ቪድዮውን ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/mD9Qw231Hhk

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Brabus #NewVideo
@OnlyAboutCarsEthiopia
Brabus Porsche 911 Turbo S

Brabus 911 Turbo S ስለ Performanceኡ ትንሽ ልንገራችሁ ኖርማሉ Porsche 911 Turbo S 3.8 liter ቀጥታ 6 Cylinder 650 HP 800 Nm of Torque ሲኖረው አለማችን ላይ ፈጣን ከሚባሉ መኪኖች አንዱ ነው :: Brabus ይህ በቂ ነው ብሎ ስላላሰበ Brabus 820 820 horsepower(የፈረስ ጉልበት) እና 950 Nm of Torque አድርሶ አሻሽሎታል :: Turbo S 820 ከ horsepower ተነስተው የሰየሙት ስም ሲሆን ከ 0-100 ኪሎሜትር በሰአት 2.5 ሰከንድ ብቻ ነው የሚፈጅበት :: ከሱ በተጨማሪ ከፍተኛ ፍጥነቱንም እንዳሻሻሉት ተናግረዋል :: ኖርማሉ Turbo S 330 ኪሎሜትር በሰአት ሲሆን ይሄ ግን 340 ኪሎሜትር በሰአት አድርሰውታል :: ግን ምን ያህል ኖርማሉ Porsche 911 Turbo S ኢንጅነሮቹ እንደሰሩት ማስተዋል ትችላላችሁ :: ምክንያቱም Brabus ይሄንን ያህል በጣም የተለየ ለውጥ ማድረግ ስላልቻሉ ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/mD9Qw231Hhk

ውብ ቀን ተመኘን
#Brabus
@OnlyAboutCarsEthiopia
Brabus አዲስ ከሰራቸው መኪኖች የትኛውን ትመርጣላችሁ? ከአንድ በላይም መምረጥ ትችላላችሁ
Anonymous Poll
50%
Brabus Porsche 820
29%
Brabus Crawler
42%
Brabus Porsche Taycan Turbo S
47%
Brabus RollsRoyce 700
36%
Brabus 900 XLP
2024/09/25 06:29:10
Back to Top
HTML Embed Code: