በምሽት VW ID.4 ምን ይመስላል?
ከመብራቶቹ ጀምሮ በጣም የሚገርሙ ለየት ያሉ ፊቸሮች አሉት :: ውስጡ ላይም የ Ambient Lighting ትንሽ ለየት ይላል :: በቀላሉ መለየት ያስችላችሗል :: በዝርዝር ቲክቶክ ላይ ታገኙታላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLp3wtXJ/
ግሩም ምሽት ተመኘን
#VWID4 #electric
@OnlyAboutCarsEthiopia

Mercedes EQS580 ከተማችን ውስጥ ገብቷል
Mercedes EQS 580 ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ መኪና ሲሆን ሁለት ሞተሮች አሉት :: 516 hp የሚያመነጭ ሲሆን በአንድ ቻርጅ 610 ኪሎሜትር መጟዝ ይችላል :: 107.8 KWh Battery Pack ነው ያለው :: ከ 0-100 ኪሎሜትር በሰአት 4.1 ሰከንድ ብቻ ነው የሚፈጅበት :: ውስጡ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው :: እዚህ መኪና ላይ ሪቪው እንድንሰራ የምትፈልጉ ከሆነ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን ፃፉልን ::
ድንቅ ምሽት ተመኘን
#EQS #Mercedes #electric

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላምታዬ ይድረስ ቤተሰቦች፤ የምትመለከቱት የ 2023 BMW 7 Series መኪና ነው :: አሁን ላይ ለእይታ ቢቀርብም ለገበያ የሚወጣው የሚቀጥለው አመት ህዳር ወይም November ላይ ነው :: በጣም የሚገራርሙ ፊቸሮች እና አንድ በጣም ለየት ያለ ነገር አለው :: እሱንም አብረን እንመለከታለን ::
🧤ነገ አርብ ማታ 12 ሰዓት በ Yonathan Desta ዩትዩብ ቻናል እንገናኝ
ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
#BMW7Series #BMWi7
@OnlyAboutCarsEthiopia
🧤ነገ አርብ ማታ 12 ሰዓት በ Yonathan Desta ዩትዩብ ቻናል እንገናኝ
ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
#BMW7Series #BMWi7
@OnlyAboutCarsEthiopia
አዳዲስ የቁልፍ መያዣያዎች
#Ad
👉🏽 የቶዮታ Vitz, Yaris, የጎማ ቸርኬ, የሞተር ሳይክል, የፎርድ, የሱዙኪ, የአውዲ, የላንድ ሮቨር, የሼቭሮሌት, የፔጆት, የሚትሱቢሺ እና የቶዮታ የቁልፍ መያዣዎች ሌሎችንም ከነዋጋቸው @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ :: ይዘዙን
አድራሻ ቦሌ ሚካኤል የሱፍ ህንፃ
መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን :: ትእዛዛችሁ ከ 1,000 ብር በላይ ከሆነ
ስልክ 0913611308
⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች ፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: ግን ጠንካራ ናቸው ::
ዛሬ ምሽት ሳምንታዊው ጥያቄ እና መልስ 12:30 ላይ ይኖራል :: ተዘጋጁ
#Keychains
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia

8k ሲኒማ እስክሪን?😱
የ 2023 BMW 7 Series መኪና ውስጥ በጣም የሚገራርሙ ፊቸሮችን ጨምረዋል :: በተለይ ደግሞ 8k እስክሪን :: ሌላ መኪና ላይ እስከአሁን የለም :: ከዛ በተጨማሪ የ ኤሌክትሪክ ሞዴል i7 ለእይታ አብቅተዋል :: ቀድሞ የሚወጣውም i7 ሞዴላቸው ነው :: በዚህ በአዲሱ ሞዴል ሙሉ በሙሉ ነው ዲዛይኑን የቀየሩት :: ከበፊቱ ይሻል ይሆን ወይስ ....? እሱን እናንተ አይታችሁ ፍረዱ ::
ሙሉ ቪድዮውን አሁን ዩትዩብ ላይ ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/F8ukLpQ7uBs
ውብ ምሽት ተመኘን
#BMW #BMW7Series

ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ዛሬ ትንሽ ለየት ያለ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 8 ተኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::
ጥያቄው
የራሱን ካምፓኒ ከማቋቋሙ በፊት ለ Alfa Romeo ካምፓኒ ሹፌር የነበረው ማነው?
ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የምትመለከቱትን የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው
ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::
ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms

ኮምፓክት እና ሴዳን ምንድነው ልዩነታቸው? ለምንድነው በተመሳሳይ ስም የሚሰሯቸው?
ኮምፓክት ማለት ቃሉ እንደሚናገረው የተመጠነ፤ ያነሰ፤ ቦታ የማይዝ እንደማለት ነው። ስለዚህ ሁለት 2 የተለያዩ (Compact body and Sedan body) ቦዲ ያላቸው ነገር ግን ተመሳሳይ ብራንድ/ምርት እና ሲሲ/ጉልበት መኪኖች ሊኖሩ ይችላሉ። ለምሳሌ ከToyota ብራንድ Vitz & Platz, Yaris & Belta፤ ከ Mitsubishi መኪኖች Mirage እና Attrage ከ Ford Focus እያለ ይቀጥላል :: አብዛኛዎቹ የመኪና አምራቾች አንድ ሞዴል መኪና በተለያየ የቦዲ አማራጭ ያቀርባሉ። ይህም የሚሆነው አማራጩን ለማስፋት ነው :: ስለዚህ ኮምፓክት ቦታ ለፓርኪንግ እና ለእንቅስቃሴ ስለማትፈጅ ተመራጭ ያደርጋታል እንጂ ብዙ የተለየ ነገር የላቸውም :: ብዙ ነገር ይዋዋሳሉ :: ከዲዛይናቸው ጀምሮ የውስጥ ገፅታቸው የተጠቀሙት ማቴሪያል ሞተራቸው አንድ አይነት ነው በብዛት ::
እርፍ የምትሉበት ምሽት ተመኘን
#Sedan #Compact

ለየት ያለ መሪ ያለው ሌክሰስ መኪና
ይህ አዲሱ የLexus RZ ኤሌክትሪክ መኪና ነው :: የመጀመርያው ሌክሰስ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለኤሌክትሪክ መኪናነት አስቦ የሰራው መኪና ነው :: ለዛም ነው ዲዛይኑ የሚለየው ::
ከሱ በተጨማሪ ውስጡ ላይ Yoke steering wheel አለው :: አጠቃላይ 313 hp ሲኖረው በአንድ ቻርጅ 400 ኪሎሜትር መጟዝ ያስችላችሗል :: ይህም ከ Toyota Bz4x መኪና የተሻለ ያደርገዋል :: ምንም እንኳን ባትሪያቸው ተመሳሳይ ቢሆንም ::
ተጨማሪ ነገሮችን ዩትዩብ ላይ ቪድዮ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/m3tbK19tFT4
ዩትዩብ ላይ 25 ሺህ subscribers አልፈናል :: ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን :: ማለፋችንን በማስመልከት ስለ ዩትዩብ ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ኮሜንት ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ ::
ውብ ምሽት ተመኘን
#Lexus #Electric

2023 Kia Sportage ላይ ለየት ያሉ 3 ነገሮች
1. ተለቅ ያለ Curve Screen ነው ያለው
2. ከእስክሪኑ ስር ያለውን በተን AC ውንም እንዲሁም የሚዲያ ስክሪኑንም እየቀያየራችሁ መቆጣጠር ያስችላችሗል ::
3. Smart Park ሲስተም አለው :: ስለዚህ በሪሞት መኪናችሁን ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ :: ልክ እንደሌሎቹ Hyundai እና Kia መኪኖች
ቪድዮውን ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLnFo5nV/
ግሩም ምሽት ተመኘን
#KiaSportage #Kia

ዩትዩብ ስትጀምሩ ማወቅ ያለባችሁ 5 ነገሮች (በተለይ መኪና ላይ)
እነዚህን ነገሮች ስነግራችሁ ብዙ ነገር ስለማውቅ አይደለም ግን ከእኔ ስህተት እንድትማሩ ነው :: በተለይ መኪና ላይ መስራት የምትፈልጉ በጣም ይጠቅማችሗል ::
1. እንደምታስቡት በአንድ ሳምንት ወይም በአንድ ወር ገንዘብ አታገኙም :: በጣም ፈጣን ነው ከተባለ 6 ወር ይፈጃል ካልሆነ ደግሞ ለየት ያለ ነገር ከሆነ አመት ወይም ከዛ በላይ ሊፈጅ ይችላል :: ትእግስት በጣም ይፈልጋል ::
2. ትእግስት ብቻ ሳይሆን በየጊዜው ሳታቆሙ መልቀቅም ይጠበቅባችሗል :: ይህ ማለት በሳምንት 1 የምትለቁ ከሆነ ሳታቋርጡ መልቀቅ አለባችሁ :: ግን ይበልጥ አሪፍ የሚሆነው በሳምንት 3 ቀን እና ከዛ በላይ ብትለቁ ነው :: እሱ በፍጥነት ቻናላችሁን ያሳድግላችሗል ::
3. የምትለቁት ቪድዮ ላይ ፊታችሁ ቢታይ ይመረጣል :: ይህም የሆነበት ምክንያት የቻናላችሁን ከሚመለከቱት ሰዎች ጋር ያለውን ትስስር ይጨምራል ::
4. ቪድዮ ስትለቁ በተቻለ መጠን ከ 8-10 ደቂቃ ብታረጉት ይመረጣል :: እና ቢያንስ 720P ቪድዮ ጥራት ቢኖረው የተሻለ ነው ::
5. ዋናው ነገር መኪናም ከሆነ ሌላ ነገር ላይ የምትሰሩ ቪድዮ Download አድርጋችሁ ምንም ሳትጨምሩ የምትለቁ ከሆነ Monetize አትደረጉም ::
እነዚህ እኔ ተሳስቼ ከተማርኳቸው ነገሮች ናቸው :: ተጨማሪ ነገሮችን መጠየቅ ከፈለጋችሁ @OnlyCarsBot ላይ ጠይቁኝ ::
Instagram
👇🏽👇🏽👇🏽
https://instagram.com/yonathan_desta
መልካም የአርበኞች ቀን
#Youtube #Yonathandesta

አለም ላይ ከሚገኙ ሀብታም ሰዎች በጣም ገራሚ መኪና ያለው ማን ይምስላችሗል?
የዛሬው ቪድዮ በዚህ ላይ ያተኮረ ነው :: ምሽት ላይ ይጠብቁን
Instagram
👇🏽👇🏽👇🏽
https://instagram.com/yonathan_desta
ፍክት ያለ ቀን ተመኘን
#RichPeople #Cars
@OnlyAboutCarsEthiopia
የዛሬው ቪድዮ በዚህ ላይ ያተኮረ ነው :: ምሽት ላይ ይጠብቁን
👇🏽👇🏽👇🏽
https://instagram.com/yonathan_desta
ፍክት ያለ ቀን ተመኘን
#RichPeople #Cars
@OnlyAboutCarsEthiopia
ማን ይመስላችሗል?
Anonymous Poll
14%
Jeff Bezos
51%
Elon Musk
11%
Bill Gates
17%
Bernard Arnault
7%
Mark Zuckerberg
አዳዲስ የቁልፍ መያዣያዎች
#Ad
- የቶዮታ Vitz
- የቶዮታ Yaris
- የጎማ ቸርኬ
- የሞተር ሳይክል
- የፎርድ, የሱዙኪ, የአውዲ, የላንድ ሮቨር, የሼቭሮሌት, የፔጆት, የሚትሱቢሺ እና የቶዮታ የቁልፍ መያዣዎች ሌሎችንም ከነዋጋቸው @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ :: ይዘዙን
አድራሻ ቦሌ ሚካኤል የሱፍ ህንፃ
መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን :: ትእዛዛችሁ ከ 1,000 ብር በላይ ከሆነ
ስልክ 0913611308
⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች ፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: ግን ጠንካራ ናቸው ::
ዛሬ ምሽት ሳምንታዊው ጥያቄ እና መልስ 12:30 ላይ ይኖራል :: ተዘጋጁ
#Keychains
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad
- የቶዮታ Vitz
- የቶዮታ Yaris
- የጎማ ቸርኬ
- የሞተር ሳይክል
- የፎርድ, የሱዙኪ, የአውዲ, የላንድ ሮቨር, የሼቭሮሌት, የፔጆት, የሚትሱቢሺ እና የቶዮታ የቁልፍ መያዣዎች ሌሎችንም ከነዋጋቸው @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ :: ይዘዙን
አድራሻ ቦሌ ሚካኤል የሱፍ ህንፃ
መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን :: ትእዛዛችሁ ከ 1,000 ብር በላይ ከሆነ
ስልክ 0913611308
⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች ፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: ግን ጠንካራ ናቸው ::
ዛሬ ምሽት ሳምንታዊው ጥያቄ እና መልስ 12:30 ላይ ይኖራል :: ተዘጋጁ
#Keychains
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ሳምንታዊውን ጥያቄ እና መልስ ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 9 ተኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::
ጥያቄው
ይሄ መብራት ያለው ምን መኪና እና ምን ሞዴል ላይ ነው?
ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የቶዮታ የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው
ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::
ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
#ad
ሳምንታዊውን ጥያቄ እና መልስ ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 9 ተኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::
ጥያቄው
ይሄ መብራት ያለው ምን መኪና እና ምን ሞዴል ላይ ነው?
ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የቶዮታ የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው
ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::
ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
የአለማችን ሀብታም ሰዎች ምን መኪና የሚነዱ ይመስላችሗል?
አብዛኛዎቹ ሀብታም ሰዎች በጣም ለየት ያሉ መኪናዎችን ይነዳሉ :: ግን ደግሞ የማትጠብቋቸው ሰዎች በጣም የማትጠብቁትን መኪና ያሽከረክራሉ :: አንዳንዶቹ ባገኙት ገንዘብ ለየት ለየት ያሉ መኪኖችን ሰብስበው ሲያስቀምጡ እና ሲነዱ ሌሎቹ ደግሞ የግድ ይሄ ሁሉ ገንዘብ ባይኖራቸውም ይዘውት መንቀሳቀስ የሚችሉትን መኪና ይነዳሉ ::
በዛሬው ቪድዮ የአለማችን 20 ሀብታም ሰዎች የሚነዱትን መኪና የምናይ ይሆናል ::
ሙሉ ቪድዮውን ዩትዩብ ላይ ታገኙታላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/UV1z86a3Tj8
ውብ ምሽት ተመኘን
#RichPeople #NewVideo

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሀብታም ሰዎች በጣም ገራሚ መኪና ያለው ማን ነው/ናት ? የምታውቋቸው ሀብታሞችን ከነመኪናቸው ሞዴሉንም ጭምር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን :: በቀጣይ በነሱ ላይ ስለምንሰራ
Instagram Story ላይ ደግሞ Personal ጥያቄዎችን ስለ ስራ, ስለ ዩትዩብ እና ማንኛውም ጥያቄ እዛ ላይ ስለምመልስ እዛ ገብታችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽
https://instagram.com/yonathan_desta
ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#RichPeople #Ethiopia

አብዛኛዎቻችን ፊልም እንወዳለን :: ግን ከመኪና ጋር የተገናኙ አሪፍ የምንላቸውን ፊልሞች ሪኮመንድ እናድርጋችሁ ::
1. Senna - ከ Ayrton Senna የህይወት ታሪክ ጋር የተገናኘ ነው :: አለማችን ላይ የተለየ ብቃት ካላቸው የ Formula 1 ሹፌር አንዱ ነበር ::
2. Fast & Furious ስለዚህ ፊልም ማብራራት ሁላ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም :: ወደ 9 የሚጠጋ ክፍሎች አሉት ::
3. Baby Driver ይሄ ፊልም በተለይ ለቲኔጀሮች አሪፍ ፊልም ነው :: ለምን እንደሆነ ስታዩ ይገባችሗል ::
4. Born to Race በጣም ከምንወዳቸው የመኪና ፊልሞች አንዱ ነው ::
እነዚህን እንድታዩ ጋበዝናችሁ :: አሪፍ የምትሉትን የመኪና ፊልም ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::
ገራሚ ቀን ተመኘን
#movies #cars

Dodge Challenger ስንት ትሪም ሌቭል ያለው ይመስላችሗል?
Dodge Challenger 5 trim level ሲኖረው Base modelu SXT ሞዴሉ ሲሆን የሚገኘው በ3.6 ሊትር V6 ሞተር ነው :: ሁለተኛው GT modelu ሲሆን በ RWD ወይም በ AWD እንደ አማራጭ ይመጣል :: ከ SXT ጋር ተመሳሳይ ሞተር ነው ያለው :: ሶስተኛው ደግሞ R/T ሞዴሉ ነው :: በ 5.7 ሊትር V8 ሞተር የሚመጣ ሲሆን 372 hp አለው :: ከዛ R/T scat pack እናገኛለን :: እሱ ደግሞ 6.4 ሊትር V8 ሞተር ሲኖረው 485 hp አለው :: የመጨረሻው እና ትልቅ hp ያለው hellcat trim levelu ነው :: እዚህ ላይ 6.2 ሊትር supercharger ያለው V8 ሞተር የምናገኝ ሲሆን 717 hp ነው ያለው :: እዚህ ላይ ያልጠቀስኳቸው ትሪም ሌቭሎች አሉ :: የምታውቋቸው ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::
ቲክቶክ ላይ 75 ሺህ ማለፋችንን በማስመልከት ጥያቄ ጠይቀን ስጦታ የምንሰጥ ይሆናል ::
የቪድዮ ሊንክ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML7j4k7R/
ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Dodge #DodgeChallenger

Dodge Challenger እና Dodge Charger የሚለያዩት በምንድነው?
ሁለት ዋና ነገሮች አሉ ::
የመጀመርያው ዲዛይናቸው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የበራቸው ቁጥር ነው :: Charger 4 በር ሲኖረው Challenger 2 በር ብቻ ነው ያለው :: ሌላው ነገር ትሪም ሌቨላቸውን ጨምሮ ተመሳሳይ ሞተርም ነው ያላቸው :: እናንተ የቱን ትመርጣላችሁ?
ቲክቶክ ቪድዮውን ለማየት
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLvegxpm/?k=1
ልዩ ምሽት ተመኘን
#dodgecharger #dodgechallenger