Telegram Web Link
ይህንን ያውቃሉ?

እንደ Mercedes-Benz እና Lexus ያሉ የቅንጦት ብራንዶች ተመሳሳይ መጠን ያላቸው ሴዳኖች አሏቸው።

አሪፍ ቀን ተመኘን!
#CarFacts #SedanCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
የባለፈው ሳምንት አሸናፊ @E_l_u_s ሽልማቱን ወስዷል ::
@Snatnael የዚህ ሳምንት አሸናፊ ሆኗል ::
Toyota የመኪና ቁልፍ መያዣ ያገኛል :: ስለዚህ በማንኛውም ሰአት ስጦታህን መተህ መውሰድ ትችላለህ :: ስለምትሳተፉ በጣም እናመሰግናለን :: በየሳምንቱ እንደዚህ አይነት ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን አዘጋጅተን ስለምንሸልም ለጟደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ::
የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::

#YDLCustoms #QandAGifts
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia
የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማበረታቻ ተጠቃሚዎች እነማን ናቸዉ?

መንግስት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የስራ እድልን ለመፍጠር እንዲሁም ሀገራችን ከወጪ ንግድ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሬ ከፍ ለማድረግ የተለያዩ የታክስ ማበረታቻዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ከሚስጣቸው የታክስ ማበረታዎች ውስጥ አንዱ የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማበረታቻ ነው፡፡

በሚከተሉት የኢንቨስትመንት መስኮች የተሰማራ ባለሀብት የማበረታቻው ተጠቃሚ ይሆናል
• በማምረቻ ኢንዱስትሪ፤
• በግብርና
• በኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭነት
• የኮከብ ደረጃ ባላቸዉ ሆቴሎች(ሪዞርት) ሞቴሎች ሬስቶራንቶችና ሎጆዎች
• በመገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) ልማት
• በአስጎብኝነት ስራ
• በኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫ ማስተላለፊያና ማሰራጫ
• የራስን ህንፃ በመገንባት የሚሰጥ ትምህርትና ስልጠና
• የራስን ህንፃ በመገንባት የሚሰጥ የጤና አገልግሎት
• በአርቲቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ ስራዎች የቴክኒክ ምርመራና ትንተና፣
• ተሽከርካሪ የማይጨምር የካፒታል እቃዎች ኪራይ ላይ የሚሰማራ ባለሀብት የቀረጥ ነጻ ማበረታቻ ተጠቃሚ ይሆናል፡፡

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማበረታቻ ለማግኘት ሊቀርቡ የሚገቡ ሰነዶች
• የኢንቨስትመንት ስርተፊኬት፤
• የንግድ ሥራ ፈቃድ (ሥራ ለጀመረ)፤
• የግብር ከፋይ መለያ/TIN/፤
• ኮሜርሻል ኢንቮይስ( COMMERCIAL INVOICE )፤ማስጫኛ ሰነድ፤
• የባንክ ፈቃድና የግዢ ትእዛዝ L/C፤
• በትውልድ ኢትዮጲያዊ የውጭ ዜጋ እና በዜግነት የውጭ ዜጎች የመኖሪያ ፈቃድ መታወቂያ፤ውጭ አገር ነዋሪ ኢትዮጲያዊ ከኢትዮጲያ ኤምባሲ ተፅፎ በዉጭ ጉዳይ ሚ/ር የተረጋገጠ ደብዳቤ ናቸው፡፡

አስገራሚ ምሽት ተመኘን🙏
#DutyFreeCar #Yonathandesta
@OnlyAboutCarsEthiopia
Sedan ባለ ሶስት ክፍል ውቅረት ያለው የመንገደኛ መኪና ነው ። ለሞተሩ ፣ ለተሳፋሪ እና ለጭነት የተለያዩ ክፍሎች አለው ። ሴዳን ለመጀመሪያ ጊዜ የመኪና አካል ስም ሆኖ የተመዘገበው በ1912 ነበር።

ገራሚ ቀን ተመኘን
#Sedan #CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
Coupe እና Sedan የሚለያያቸው ነገር

ምንም እንኳን በምንም መንገድ ኦፊሻል ነገር ባይኖርም ሴዳን እና ኩፖዎችን የሚለያዩ ጥቂት ባህሪዎች አሉ። Coupe ላይ የፊት ረድፍ መቀመጫ ያላቸው መኪኖች ናቸው አብዛኛዎቹ :: ብዙውን ጊዜ በውስጠኛው ክፍል ውስጥ ያለው ቦታ አነስተኛ ነው :: ይህም ከ 33 cubic feet በታች ከሆኑ ወደ coupe ምድብ ውስጥ ይገባሉ ። በሌላ በኩል ሴዳኖች እንደ ቤተሰብ መኪና ይቆጠራሉ (በአብዛኛው ከኩፕዎች የበለጠ ክፍል ስላላቸው)። ምንጊዜም ባለ ሁለት ረድፍ መቀመጫ እና 4 በር ይኖራቸዋል :: ምንም እንኳን ይህ እንደ ኦፊሴላዊ መወሰኛ ጥቅም ላይ ሊውል ባይችልም :: ምክንያቱም coupes አንድ ወይም ሁለት ረድፎች መቀመጫ ሊኖራቸው ስለሚችል :: ዋናው ነገር ግን ከስሙ ይልቅ በተሽከርካሪው ባህሪያት ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረግ ነው ያለብን ::

ውብ ከሰአት ተመኘን
#Sedan #Coupe
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

ቶዮታ አቫሎን እጅግ በጣም አስተማማኝ የሆነው የሴዳን መኪና ተብሎ ከፍተኛውን ቦታ አግኝቷል ኤልኢዲ/LED/አውቶማቲክ ባለከፍተኛ ጨረር የፊት መብራቶች ፣ የሌን ጥበቃ እና አውቶማቲክ የአደጋ ጊዜ ብሬኪንግ አለው።

ያማረ ቀን ይሁንላችሁ!
#CarFacts #SedanCars #ToyotaAvalon
@OnlyAboutCarsEthiopia
Custom car Key Chains (የቁልፍ መያዣዎች)

በተለያዩ ዲዛይኖች የተሰሩ የመኪና ሎጎ ያላቸው ቁልፍ መያዣዎች ናቸው ::
በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀረብናቸው ሲሆን ብዙዎቻችሁ በጥቁር ቀለም ጠይቃችሁን ነበር ::
ዋጋቸው ከ 150-350 ብር ነው ::
ማዘዝ የምትፈልጉ በ @yonathandesta ወይም 0913611308 ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ ::
መኪና ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁ የመኪና አስመጪዎች ሻጮች ስፔር ፓርት አከፋፋዮች የመኪና ቁልፍ ላይ የምትሰሩ ሰዎች በብዛት ማዘዝ ትችላላችሁ ::

ቪድዮዎችን ቲክቶክ ላይ መልቀቅ ጀምረናል ::
ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLUVeShN/

አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው
መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን ::
ከዛ በተጨማሪ ለዩኒቲ ተማሪዎች ቶሎ እናደርሳለን ::
ተጨማሪ መረጃ @MacMono እና @Yonathandesta መጠየቅ ትችላላችሁ

ስልክ 0913611308

⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች የፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: እና ያሉን ከሆኑ ልናደርስ የምንችለው ወይ ቅዳሜ አልያም ቦሌ ሚካኤል መታችሁ መውሰድ ይኖርባችሗል ::

#Keychains
@YDLCustoms
2 እንድትገዙ የማልመክራችሁ መኪኖች

እነዚህን 2 መኪኖች የማልመክረው Dual Clutch Transmission ስለሚጠቀሙ ነው ::
Dual Clutch Transmission ለከተማ ውስጥ አነዳድ የማይሆኑ መኪኖች ናቸው ::
ምክንያቱም የተጨናነቀ መንገድ ላይ ስትነዱ ቶሎ ነው የሚሞቁት
እና እነዚህ SUV መኪኖች ስለሆኑ በብዛት ከተማ ውስጥ የሚነዱ መኪኖች ናቸው ::
የመጀመሪያው Hyundai Tucson Htrac (AWD) ሞዴሉ ሆኖ DCT ትራንስሚሽን ያለውን አትግዙ ::
መኪና ስለሚያምር ወይም ረከስ ስለሚል አትግዙ ::
ረከስ ስለሚል ያልኩት ደግሞ በሰዎች ዘንድ በጣም ተፈላጊ እየሆነ ያለው FAW Bestune T77 መኪና ነው ::
ይሄ በ DCT ወይም በ Manual ነው ያለው ::
ማንም ብዙ ገንዘብ አውጥቶ ማንዋል መግዛት ስለማይፈልግ አስመጪዎች 7 speed DCT Transmission ያለውን ያመጣሉ ::
ቶሎ ተበላሽቶ ተጨማሪ ወደ ሌላ ወጪ ከምትሄዱ እነዚህን መኪኖችን ለመግዛት አታስቡ ::
አጭር ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ

https://vm.tiktok.com/ZML5xT2vU/

DCT ወይም Dual Clutch Transmission ምን እንደሆነ ለማወቅ ደግሞ የሰራነው የዩትዩብ ቪድዮ ስላለ እሱን መመልከት ትችላላችሁ

https://youtu.be/-Q2cd5zk8Ec

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#DCT #Hyundai #FAW
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Nissan Maxima የስፖርት መኪና ባህሪያት ያለው ኃይለኛ ሴዳን ለሚፈልጉ አሽከርካሪዎች ተብሎ የተሰራ ባለ 300 horsepower 3.5-ሊትር V6 ሞተር ያለው ሴዳን ነው።

ያማረ አርብ ተመኘን!
#CarFacts #SedanCars #NissanMaxima
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ዛሬ ትንሽ ለየት ያለ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል :: 4 ተኛ ሳምንታችን ላይ ነን ::

ጥያቄው

አንድ መኪና ላይ በአማካይ ስንት Partoch አሉት?

ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የምትመለከቱትን የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው

ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
ይህንን ያውቃሉ?

የ Chrysler 300 ቤዝ ሞተር 292 horsepower V6 ነው ፣ ይህም ሰፊ እና ኃይለኛ ሴዳን ለሚፈልጉ ጥሩ አማራጭ ነው ። ይህንን እኛ ሀገር የምናየው በሰርግ መኪኖች ብቻ ነው በሊሞዚን ::

ያማረ ቀን ተመኘን!
#SedanCars #CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
ለቤት መኪኖች የመኪና ጎማ ንፋስ በየስንት ጊዜ ነው ቼክ ማድረግ ያለባችሁ?

የሚመከረው ብትችሉ ነዳጅ በሞላችሁ ቁጥር ቼክ ብታደርጉ ይመከራል :: ካልሆነ ግን በወር አንዴ ቼክ ማስደረግ አለባችሁ :: ወይም ራሳችሁ Tire Pressure Monitor ካላችሁ ደግሞ በቀላሉ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ :: ይህንን ማድረጋችሁ የመኪናው ጎማ ቶሎ ጥርሱ ተበልቶ እንዳያልቅ ታደርጋላችሁ ::

ገራሚ ከሰአት ተመኘን 🙏
#CarTires #Yonathandesta
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Honda Accord ባለ 2.0 ሊትር ቱርቦቻርጅ ባለ አራት ሲሊንደር 252 Horsepower ያለው ተጨማሪ ሃይል ለሚፈልጉ አሽከርካሪዎች ተጨማሪ ሀይል እና ጉልበት የሚሰጥ የsedan መኪና አይነት ነው:: ይሄ Sedan መኪና በጣም አስተማማኝ ከሚባሉ መኪኖች አንዱ ነው ::

መልካም እሁድ!
#CarFacts #SedanCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
ቶዮታ አስተማማኝ መኪኖችን የሚያመርትበት ምክንያት ምንድነው?

3 መሰረታዊ ነገሮችን ስለሚከተል ነው ::

1. Jidoka
2. Kaizen
3. Practicality Over Performance

እነዚህ ስርአቶችን ምን እንደሆኑ አብራርተን የሰራነው ቪድዮ YouTube ላይ ለቀናል :: እንደምትወዱት አንጠራጠርም ::
ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/zUsjwI-7VvQ

ውብ ምሽት ተመኘን
#Toyota #Yonathandesta
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Toyota Camry የ2020 ምርጥ ሽያጭ መካከለኛ መጠን ያለው ሴዳን መኪና ነበር::
በውስጡም ባለ 7 ኢንች ስክሪን፣ አንድሮይድ አውቶ፣ አፕል ካርፕሌይ እና ብሉቱዝንም ያካትታል። ባለ 2.5 ሊትር ባለ አራት ሲሊንደር ሞተር 202 Horsepower ነው የሚጠቀመው::

መልካም ቀን!
#CarFacts #SedanCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
Toyota Corolla

Toyota Corolla ከ 1966 ጀምሮ የተሸጠ መኪና ነው ::እንደዚህ መኪና የተሸጠ መኪና የለም ::
እስከ አሁን ድረስ ከ 44 ሚሊየን በላይ መኪኖች ተሽጠዋል :: በጣም አስተማማኝ ከሚባሉ መኪኖች አንዱ ነው :: እስከ 7ኛው ጀነሬሽን ተመሳሳይ ሞዴሎችን ሲያወጡ የቆዩ ሲሆን ከ8ኛው ጀነሬሽን ጀምሮ ግን ለተለያዩ አህጉራት የተለያዩ ዲዛይኖችን ማውጣት ጀመሩ :: አሁን ያለንበት ጀነሬሽን 12 ኛው ጀነሬሽን ነው ::
ግን ቶዮታ የትኛው ጀነሬሽን በብዛት ያለ ይመስላችሗል?
አጠር ያለ ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLmRFC3J/

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን🙏
#ToyotaCorolla #Sedan
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Honda Civic
ይህ የsedan መኪና 158 horsepower ያለው ቤዝ ሞዴሉ 2.0-ሊትር አራት ሲሊንደር እና 1.5-ሊትር አራት ሲሊንደር 174 horsepower ያለው በ Hybrid አማራጮችም አሉት።

አሪፍ ቀን ተመኘን!
#CarFacts #SedanCars #HondaCivic
@OnlyAboutCarsEthiopia
ትሪም ሌቭል ምንድነው?

ብዙዎቻችን ይህንን የምትመለከቱትን መኪና አይተን እናውቃለን :: ግን ደግሞ ብዙ አይነት አማራጭ እንዳለው አናውቅም :: ታድያ ዝም ብለን ነው መኪና የምንገዛው :: ታድያ ትሪም ሌቭል ምንድነው ማወቅ ለምን ይጠቅመናል?
ትሪም ሌቭል የመኪና አምራቾች አንድ የመኪና ሞዴል ሲያመርቱ ለተለያየ የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ የተለያየ ምርጫዎችን ከስያሜ ጋር ያወጣሉ :: በአንድ ሞዴል ላይ
ከስያሜው ጋር ተያይዞ ውስጣዊ ውጫዊ እና ቴክኖዎሎጂው ላይ ልዩነት ይፈጥራሉ :: የዋጋ ልዩነትም ይኖራቸዋል ::ይህም ቤዝ ሞዴል ከሚባለው ጀምሮ Highest Trim Level ድረስ ብዙ ነገሮች ይቀያይራሉ :: ታድያ በጣም እየበዛ ያለው ሱዙኪ ዲዛየር ትሪም ሌቭሎቹ ምን ምን ናቸው የሚለውን ቲክቶክ ላይ አጠር ያለ ቪድዮ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLmhomSr/

ድምቅ ያለ ከሰአት ተመኘን 🙏
#Trimlevels #SuzukiDzire
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

ኮሮላ ምቹ ጉዞን ያቀርባል እና ለአነስተኛ የመኪና ክፍል ከአማካይ በላይ የነዳጅ ኢኮኖሚ አለው።
በውስጡ እነዚህን የሚያካትት ነው፡ የሌይን ጥበቃ፣ የመንገዱን መነሻ ማስጠንቀቂያ፣ የእግረኛ መለየት፣ የአደጋ ብሬኪንግ እና የትራፊክ ምልክት ማወቂያ አለው::

መልካም ቀን!
#SedanCars #CarFacts #Corolla
@OnlyAboutCarsEthiopia
የሱዙኪ ዲዛየር ትሪም ሌቭል

የሱዙኪ ዲዛየር መኪኖች እነዚህ ትሪም ሌቭል እንዳላቸው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? LXi, VXi, ZXi እና ZXi+ የሚባሉ ትሪም ሌቭሎች አሉት ::
ከዛ ውጪ GL, GLX እና GLX+ የሚባሉ አሉት ::
ግን ምንድነው VXi እና ZXi የሚለያያቸው? ምክንያቱም እነዚህም መኪኖች ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ ::
በዛሬው ቲክቶክ ቪድዮ እሱን እንመለከታለን ::
Suzuki Dzire ያላችሁ ሰዎች መኪናችሁ የትኛው ትሪም ነው?
መልሳችሁን ኮሜንት ላይ ጠብቃለሁ
ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLmtU7eR/

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#SuzukiDzire #TrimLevels
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/25 16:27:47
Back to Top
HTML Embed Code: