Telegram Web Link
ለበዓል ይሆናሉ ብለን ካሰብናቸው ፈታ ያረጉን ፎቶዎች 😂😂😂
የእናንተንም ሀሳብ ኮሜንት ላይ ማየት እንፈልጋለን
ይህንን ፎቶ ያገኘነው @Carshow_addis ላይ ነው ::
ስለመኪና ማውራት የምትፈልጉ ገራሚ ግሩፕ ነው ::

#Funny
@OnlyAboutCarsEthiopia
Manual መኪኖች ላይ መደረግ የሌለባችሁ 5 ነገሮች

1. ፍሪሲዮን ላይ እግራችንን ደገፍ አርጋችሁ መንዳት የለባችሁም ::
2. በ Neutral ወይም በዜሮ ማርሽ መኪናው እንዲሄድ አታድርጉ ::
3. እጃችሁን ማርሹ ላይ አድርጋችሁ አትንዱ ::
4. ማብራት ላይ ማርሽ ላይ አድርጋችሁ አትጠብቁ ::
የመጨረሻው ደግሞ መኪናችሁን ስታቆሙ Zero ላይ አርጋችሁ አታቁሙ ::
እነዚህን እና ተጨማሪ ወደ 12 የሚጠጉ manual መኪኖች ላይ መደረግ የሌለባችሁ ግን ብዙዎቻችን የምታደርጋቸው ስህተቶች በደንብ የተብራራ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከነምክንያታቸው Youtube ላይ ለቅቂያለሁ ገብታችሁ እዩት ይጠቅማችሗል

Youtube Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/Yonathandesta

Tiktok video
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8ow6UUM/

መልካም ምሽት ተመኘን
#ManualTransmission
@OnlyAboutCarsEthiopia
Forwarded from Only About Car Sales
Make:Toyota
Model:Rav 4
Year:2021
Body Type:SUV
Engine:2.0L L4
Drive Type:FWD
Fuel:Benzine
Transmission:Semi Automatic
Gas Mileage:12km/L
Color:Lunar Rock (Avocado)
Standard:Dubai
Plate No.:Brand New
Mileage:0 Km
Condition:Brand New

Major Options:
Push Start/Stop
Bluetooth
Back Camera
Blind Spot Monitoring
19 Alloy Wheels
17 Spare tires
Normal, Eco & Sport Mode
Fabric Leather Seats
HD Radio
WiFi Hotspot & Navigation
Smart Device Integration
Cross-Traffic Alert
Tire Pressure Monitor
Keyless Entry
580 Liters of Boote space

ስለዚህ መኪና ተጨማሪ መረጃ ለማየት YouTube ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/tUTlGCWqLwM

Price:6 Million Birr

📱0991157053

ላምጭው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል።

@YonathanDesta @OnlyAboutCarSales
መኪናችሁን መሸጥ ትፈልጋላችሁ? መግዛትስ?

ግን የት እንደምትሸጡ ግራ ገብቷችሗል ::
ደግሞ ያገለገለ ወይም አዲስ መኪና መግዛት ፈልጋችሗል ግን የት መግዛት እንደምትችሉ አላወቃችሁም ::

ከእናንተ የሚጠበቀው ከፎቶ በተጨማሪ ውስጡን ውጪውን እና ሞተሩን በቪድዮ አርጋችሁ @YonathanDesta ላይ በፋይል አርጋችሁ መላክ ነው ::
ይሄ የሚጠቅመው የእናንተ መኪና በሳምንት ውስጥ ከተላኩ መኪኖች አሪፍ ከሆነ በቪድዮ መልክ Tiktok እና Youtube ላይ ይለቀቃል ::
ከዛም በተጨማሪ Telegram ላይ በቪድዮ ስለምንለቅ ነው ::
መኪና መግዛትም የምትፈልጉ መደወል አይጠበቅባችሁም ከደወላችሁም ቴክስት እንድትልኩ የሚያደርግ አጭር የፅሁፍ መልእክት ነው የሚደርሳችሁ ስለዚህ ማድረግ ያለባችሁ የምትፈልጉትን መኪና በ @YonathanDesta (0991157053) ላይ ወይም ደግሞ በ Normal Text መላክ ብቻ ነው ::

መኪኖቹ የሚለቀቁት በ @OnlyAboutCarSales ላይ ነው ::
ስለዚህ Join ማረጉን እንዳትረሱ

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarSales
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
5 ገራሚ መኪኖች

እነዚህን መኪኖች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሆኑ ባይም እዚህ እንደሚቆዩ ማረጋገጥ አልቻልኩም ::

የመኪኖች ዝርዝር
1. Bugatti Veyron
ዋጋው ከ1.7 -1.9 Million dollar ነው ::
2. Jaguar XK120
ዋጋው ከ 300-400 ሺህ Dollar ነው ::
3. Porsche 356
ከነዚህ ውስጥ ርካሹ መኪና ነው ::
ዋጋው ከ 75-100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ነው ::
ከላይ ያሉት ደግሞ ውድ መኪኖች ናቸው ::
4. Ferrari Enzo
Ferrari ከ 3.5 - 3.8 ሚሊየን ዶላር ሲሆን
5. Lamborghini Miura
ከ 1.5 - 3 ሚሊየን ዶላር
ግን አይታወቅም ምን አልባት ለ TV show ሊሆንም ስለሚችል ::
እና ለብዙ አመት መኪና ስትሰበስቡ የነበራችሁ እና መሸጥ ከፈለጋችሁ @Yonathandesta ብላችሁ ማናገር ትችላላችሁ ::

Youtube Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/Yonathandesta

Tiktok Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML1G9j9R/

ውብ ምሽት ተመኘን
#CarVideos
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከሁለቱ የቱን ትመርጣላችሁ?

Chevrolet Silverado EV ወይስ
Ford F-150 Lightning

643 km Range ያለው Chevy ወይስ 483 km Range ያለው Ford ትመርጣላችሁ

ሁለቱም ላይ በቂ የተብራራ ቪድዮ YouTube እና Tiktok ላይ ታገኛላችሁ ::

Youtube Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/Yonathandesta

Tiktok Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML1G9j9R/

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarComparison
@OnlyAboutCarsEthiopia
የቱን ትመርጣላችሁ?
Anonymous Poll
40%
2023 Chevy Silverado EV
60%
2022 Ford F-150 Lightning
2022 ላይ የሚወጡ አዳዲስ, Redesign የተደረጉ Truck እና SUV መኪኖች

2022 Acura MDX
2022 Chevrolet Bolt EUV
2022 GMC Hummer EV
2022 Honda Civic
2022 Hyundai Santa Fe Plug in Hybrid
2022 Hyundai Tucson
2022 Infiniti QX55
2022 Jeep Grand Wagoneer
2022 Kia Carnival
2022 Mercedes-Benz C-Class
2022 Mitsubishi Eclipse Cross
2022 Mitsubishi Outlander
2022 Nissan Z
2022 Subaru BRZ
2022 Volkswagen Golf R
2022 Volkswagen GTI
2022 Volkswagen Taos

የምትፈልጉትን መኪና ከታች በምታገኙት Poll በመምረጥ በብዛት የተመረጠውን መኪና በቪድዮ የምንለቅ ይሆናል ::

ውብ ከሰአት ተመኘን
#2022Cars #NewCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቁ ኖሯል?

ቅያሪ ጎማ Park ለማድረግ ሲያገለግል እንደነበር? 😱

በ 1950ዎቹ ላይ የ Parking Systemን ለማቅለል ቅያሪ ወይም በተለምዶ ስኮርት ጎማ ይጠቀሙ ነበር ::
ከመኪና ጀርባ ላይ በመገጠም ትንሽም ትልቅም መኪኖች ላይ ይጠቀሙበት ነበር ::
ይሄም በቀላሉ መኪናውን Park ለማድረግ ይመቻል ::
ከዛም በተጨማሪ በጣም ጠባብ ከሆነ ቦታ ለመውጣትም ይቀላል ::

እንዴት እንደሚሰራ Tiktok ላይ ቪድዮ ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLJ5AWh8/

ያማረ ምሽት ተመኘን
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቁ ኖራል?

በ2021 በአለም ላይ ከ1 ቢሊየን በላይ መኪኖች ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። እንደ ባለሙያዎች ገለጻ ይህ ቁጥር በ2040 በእጥፍ ወይም 2 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

መልካም ቀን ተመኘንላችሁ
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
የመጀመሪያው መኪና ምን እንደሆነ ያውቃሉ? 😃

እ.ኤ.አ በ 1886 ጀርመናዊው ፈጣሪ ካርል ቤንዝ የቤንዝ ፓተንት-ሞተርዋገን ብዙ ፓተንቶችን ሰብስቦ የመጀመሪያውን መኪና የሰራ ሰው ነው :: የሚገርመው መኪኖች በ 20 ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በሰፊው መሸጥ ጀመሩ :: ለብዙሃኑ ተደራሽ ከነበሩት የመጀመሪያዎቹ መኪኖች አንዱ እ.ኤ.አ. በ1908 ሞዴል T በፎርድ ሞተር ኩባንያ የተሰራው የአሜሪካ መኪና ነው።

አሪፍ የእረፍት ቀን ተመኘን
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዳልነውም አድርገነዋል

10k Subscribers YouTube ላይ
በጣም እናመሰግናለን 🙏☺️


ይሄንን ቻናል ስጀምር አይደለም 10,000 ሰብስክራይበር 1,000 እራሱ በአመት ውስጥ እደርሳለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር :: በጣም ከባድ ነበር በተለይ የመጀመርያዎቹ 6 ወራት ብዙ ቪድዮ እለቅ ስለነበር ለእኔ በጣም ይከብደኝ ነበር :: ሳልተኛ ያደርኩባቸው ብዙ ቀናቶች ነበሩ :: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ የመኪና መሸጫዎች እነሱ ጋር ተቀጥሬ እንድራ ጥያቄን አቅርበውልኛል :: ብዙ ገንዘብ ለመክፈልም
ገንዘብ ዋና ነገር ማድረግ ስታቆሙ ይከተላችሗል :: ብዙ ሰው ብዙ ነገር ይላችሗል :: አንዱም ግን ከምሰራው ነገር ሊያሰናክለኝ አልቻለም :: ራሳችሁን ከማንም ጋር አታወዳድሩ :: እናንተ በዚች ምድር ላይ እናንተ ብቻ ናችሁ :: ህልማችሁን ኑሩት :: እሱን እንድታደርጉ ማንም አይከለክላችሁም :: ከምንም በላይ ግን ፈጣሪያችሁን ታመኑ :: እግዚአብሔር እየረዳኝ ነው እዚህ ጋር የደረስኩት :: ሁሌም ቢሆን እሱ እዛ ቦታ ላይ እንዳደረሰኝ እመሰክራለሁ አመሰግንሀለሁ :: ገና ጅማሬ ነው :: በ 2014/22 ደግሞ ብዙ ነገር እንሰራለን :: በስራዬ ለምታግዙኝ ለሁላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😊

YouTube Channel
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtube.com/c/yonathandesta?sub_confirmation=1

የምትደሰቱበት እሁድ ተመፕን
#YouTube #10kSubscribers
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሪማክ ቡጋቲን እንደገዛው ያውቃሉ ?

በ November 2021 ሪማክ የቡጋቲን 55 % ድርሻ በመግዛት ባለቤት ሆኗል :: Mate Rimac ኤሌክትሪክ መኪና መስራት የጀመረው በ BMW 3 Series መኪና ነበር :: በ 2011 ደግሞ የራሱን ሀይፐር መኪና ሰራ :: 8 ያመረተ ሲሆን 1ዱን መኪና Richard Hammond በ 2017 The Grand Tour ቀረፃ ላይ ተገልብጦ ከጥቅም ውጪ ሆነ :: ታድያ 8 መኪና ሰርቶ እንዴት ቡጋቲን ሊገዛው ቻለ?
አሁን የተለቀቀ አዲስ ቪድዮ አለ
ሙሉ ቪድዮ YouTube ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtube.com/c/yonathandesta?sub_confirmation=1

አሪፍ ሰንበት ተመኘን
#Rimac #Bugatti
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Mercedes MayBach GLS 600

ስንቶቻችሁ ይሄንን የሚነጥር መኪና አይታችሗል :: ይሄ መኪና በደንብ የታወቀው Bounce በማድረጉ ወይም በሚነጥረው ፊቸር ቢሆንም ግን የሚገራርሙ ፊቸሮች ያሉት መኪና ነው :: GLS 600 በ Maybach ስር የተሰራው የመጀመርያው SUV መኪና ነው ::

ተጨማሪ ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLeuy4EF/

መልካም ምሽት ተመኘን
#Mercedes #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስከዛሬ በአለም ላይ በመኪና ቅጣት ከፍተኛው የገንዘብ ቅጣት ስንት ይመስላችሗል?

አስር ሺህ ሀያ ሺህ ሀምሳ ሺህ ወይስ መቶ ሺህ?
በሚገርም ሁኔታ 56 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ነው ::
ቅጣቱ የተፈፀመው ስዊድን ሀገር ውስጥ ሲሆን 289 ኪሎሜትር በሰአት በመንዳቱ ነበር ::
ይሄ የሆነበት ምክንያት ስዊድን ውስጥ በፍጥነት ምክንያት ስትቀጡ በገቢያችሁ መጠን ነው ::
በጣም ነው ሀሳቡን የወደድኩት እናንተስ?
ሙሉውን ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLev5PEF/

ነገ ደግሞ Tiktok ላይ Live ስለምገባ ከ 11 - 12 ሰአት መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ይዛችሁ ኑ እናወራለን

እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#Speedingticket #AmazingFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/27 07:20:28
Back to Top
HTML Embed Code: