Telegram Web Link
የ 2021 Lexus LX 570 ላይ 5 የሚገራርሙ ቴክኖዎሎጂዎች

1. መሪው የእንጨት ቢሆንም ማሞቅያ ተገጥሞለታል ::
2. መሀል ላይ ያለው ማቀዝቀዣ በተለይ ረጅም ጉዞ ስትሄዱ በጣም ይጠቅማችሗል ::
3. በትንሽ ቦታ ላይ ቀስ ብሎ የመዞር ቴክኖዎሎጂ ተካቶበታል :: ይህም የሚያደርገው የውስጠኛውን የጀርባ ጎማ በራሱ የ brake force በመስጠት በአጭሩ እንዲዞር ያደርገዋል ::
4. አራተኛ 28 የአየር ማስገቢያና ማስወጫዎች ተገጥመውለታል ::
5. አምስተኛው ለተለያዩ የአየር ሁኔታዎች ለጭቃ ለኮሮኮንች ለአፈር modeun እየቀያየራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ::

ሙሉ ቪድዮውን Youtube ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/nF3CDhiIgDM

የሚገርም ነገር የተገጠመለት Lexus LX570 ቪድዮውን Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8KfykUo/

ፈታ የምትሉበት ከሰአት ተመኘን
#LexusLX570 #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የምትገኙ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ለ 2022 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ :: 2022 ሰርታችሁ የምታድጉበት ለሌሎች የምትተርፉበት አመት እንዲሆን ተመኘን!
መልካም አዲስ አመት 🎉

ውብ ቀን ተመኘን
#HappyNewYear
@OnlyAboutCarsEthiopia
Infiniti QX80 ከ Nissan Patrol በምን የሚለይ ይመስላችሗል?

እኛ ያገኘነውን 3 ነገር እናካፍላችሁ
1. የፊት ለፊት ዲዛይናቸው ይለያያል ::
2. ውስጣቸው ያለው ስክሪን ይለያያል ::
12.3 inch ወይም 2 አንድ 10 inch ከላይ እና 8 inch ከስር ታገኛላችሁ
3. የወንበራቸው የሌዘር ኳሊቲ ይለያያል ::
የ Infiniti የተሻለ ነው ::

Tiktok ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8Kp2P9g/

YouTube ቪድዮ ስለ Nissan Patrol መኪና
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/bb_O_TPIwKY

የምታርፉበት ምሽት ተመኘን
#NissanPatrol #InfinitiQX80
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከዶ/ር አብይ የተሻለው Nissan Patrol መኪና
2019 Nissan Patrol Nismo

Nissan Patrol ወይም የዶ/ር አብይ Nissan Patrol 400 hp እና 560 Nm of torque ነው ያለው ::
Nismo 428 hp ነው ያለው ::
የ Nismo ሞተሮች tune የሚደረጉት Nissan ውስጥ በጣም ልምድ ባላቸው ኢንጅነሮች ነው ::
ይህንን መኪና ብቻ ሳይሆን አለምን ጉድ ያስባለውን Nissan GT-R Nismo የሰሩ ኢንጅነሮች ናቸው ::
ይሄ መኪና 140 liters ነዳጅ የመያዝ አቅም ሲኖረው
ከ 0-100 km በሰአት 6.5 ሰከንድ ከ Normal በ 1.5 ሰከንድ ይፈጥናል ::
ከፍተኛ ፍጥነቱም 210 ኪሎሜትር በሰአት ነው ::

ሙሉውን ቪድዮ Youtube ላይ ታገኙታላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/I2h171GELU0

አጠር ያለ ቪድዮ ደግሞ Tiktok ላይ አለ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8KoPxNk/

የምታርፉበት እሁድ ተመኘን
#NissanPatrolNismo #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
በዚህ ሳምንት ካቀረብናቸው 7 Full Size SUV የቱ ይበልጥ ተመቻችሁ?
Anonymous Poll
20%
Cadillac Escalade
19%
Lexus LX570
5%
Infiniti QX80
22%
Toyota LandCruiser 300 Series
3%
Lincoln Navigator
16%
BMW X7
15%
Nissan Patrol Nismo
2021 ላይ በአካል ተገኝቼ ከሰራሗቸው የመኪና ሪቪው የትኛው ተመቻችሁ? ከአንድ በላይም መምረጥ ትችላላችሁ
Anonymous Poll
18%
2005 Toyota Hiace
53%
2021 Toyota RAV4
22%
2021 Kia Stonic
22%
2021 Hyundai Creta
50%
2019 Nissan Patrol Nismo
28%
2021 Hyundai Kona
28%
1993 Mercedes Benz 230e
ኢትዮጵያ ለነዳጅ መድባ የነበረው 800 ሚሊየን ዶላር የምግብ ዋጋን ለማረጋጋት እንደምትጠቀምበት ተናገረች

ከምግብና ከነዳጅ መካከል እንድትመርጥ የተገደደችው ኢትዮጵያ 800 ሚሊዮን ዓመታዊ ድጎማ ለነዳጅ ምርቶች ላይ ሳይሆን ገንዘቡ እየጨመረ የመጣውን የእህል ዋጋ ለማረጋጋት እንደሚውል ተናግራለች። "መንግስት ለነዳጅ ድጎማ ሲያወጣ የነበረው 800 ሚሊዮን ዶላር በያዝነው የመኸር ወቅት እየተባባሰ የመጣውን የእህል ዋጋ ለማቃለል ነው" ሲል የምስራቅ አፍሪካ ሀገር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
እንግዲህ ነዳጅ መጨመሩ ነው አስቡበት ለማለት ነው ::

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarNews #GasPrice
@OnlyAboutCarsEthiopia
አንድ የሚገርም ፊቸር Ford Bronco ላይ አለ

Trail Turn Assist

ምንድነው የሚያደርገው በምትዞሩበት በኩል ያለውን የጀርባ ጎማ እንዳይሽከረከር በማድረግ የሚዞርበትን ርቀት ይቀንሰዋል :: በተለይ ደግሞ ለኛ ሀገር አሪፍ ፊቸር ነው :: ምን ታስባላችሁ?
ሁለት ሶስት ጊዜ ወደፊት ወደሗላ ከማለት አይሻልም?

አጭር ቪድዮ ስለዚህ ፊቸር Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8E9r28W/

መልካም ምሽት ተመኘንላችሁ
#FordBronco
@OnlyAboutCarsEthiopia
Mercedes በአንድ ቻርጅ 1000 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችለውን መኪና ለእይታ አቀረበ

Mercedes EQXX

Mercedes ለ18 ወራት በጣም ብዙ ቴክኒሻኖች ኢንጅነሮች ከ Formula 1 እና ከ Formula e ሰዎች አካቶ ሲሰራ የነበረውን መኪና በ CES Auto Show ላይ አስተዋውቋል ::
Mercedes EQXX
Mercedes በ EQS ያገኘውን ልምድ እዚህ ላይ የኤሌክትሪክ ሞተሩን efficiency በማሻሻል አቅርቧል ::

ሙሉ ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8EvPMhm/

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarNews #Mercedes
@OnlyAboutCarEthiopia
ቀለሙን የሚቀይር BMW መኪና

BMW በአለም ላይ የመጀመርያውን ቀለም የሚቀይር SUV መኪና ለእይታ አቅርበዋል ::
አሁን ላይ ነጭ እና ግሬ ቀለም ቢኖረውም የተለያዩ ቀለሞችን እንደሚያካትቱ ተናግረዋል ::
ትንሽ ወጣ እና ለየት ያለ ነገር ነው ::
ለ 3 ዋና ነገሮች ነው የሰሩት ::
1. የመኪናው ባለቤት በፈለገው መልክ እየቀያየረ እንዲጠቀም ነው ::
2. Parking ቦታ ላይ መኪናችሁ ከጠፋ ብልጭ ድርግም እያለ ያለበትን እንድታስታውሱ ይረዳችሗል ::
3. ከዛም በተጨማሪ የመኪናውን ቀለም በመቀያየር በፀሐይ የሚመጣውን ሙቀት መቅነስ ይችላል ::
ቸርኬው ራሱ ቀለሙ አብሮ ይቀየራል ::
TIKTOK ላይ ነገ ከ 11-12 ባለው ሰአት live ገብቼ አንዳንድ ስጦታዎችን የምሰጥ ይሆናል ::
እንዳያመልጣችሁ

ስለዚህ መኪና ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZM8oLbBrw/

አሪፍ ዋዜማ ተመኘን
#CarNews #BMW
@OnlyAboutCarsEthiopia
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም እና የደስታ በዓል ይሁንላቹ

መልካም የገና
በዓል 🎁

@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/27 09:29:14
Back to Top
HTML Embed Code: