Telegram Web Link
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል

@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛው የትራፊክ የመኪና ቅጣት ስንት ነው ?
የ Tiktok መልሶቹ በጣም አስገርመውኛል
25 20 እና 15 ሺህ ያላችሁ አላችሁ
ከፍተኛው 8 ሺህ ብር እንደሆነ ነው የማውቀው
አሁን የትራፊክ ቅጣት በትንሹም ቢሆን መጉላላት ያስቀራል የተባለ አንድ app ተሰርቶ ሊጀመር ነው ::
የዚህ app ጥቅም በቀላሉ ጥፋታችሁን በስልካችሁ እንድትከፍሉ ::
- ከመጉላላት እንድትድኑ የወረቀት system የሚያስቀር
- ያለባችሁን የቅጣት ሪከርድ በስልካችሁ እንድትመለከቱ እና
- መኪናችሁ ከተሰረቀ በተሻለ መንገድ ለማግኘት የሚረዳ app ነው ::
የ Tiktok ቪድዮ ለማየት
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLdj4LL6/

መልካም በዓል
#Speedingticket #traffic
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Maybach GLS 600
የሚነጥረው Maybach መኪና ከመንጠርም በተጨማሪ የሚገራርሙ ፊቸሮች ያሉት መኪና ነው ::
ብዙ ሰው የሚነጥረውን ፊቸር (Recovery Mode) ለመታየት ቢያደርገውም የሚነጥርበት ምክንያት ግን ለ off road ማለትም ጭቃ ሲይዘው በቀላሉ እንዲወጣ አስበው የሰሩት መኪና ነው ::
ከዛም በተጨማሪ በምሽት የሚገራርሙ ነገሮች አሉት ::
እንድትመለከቱ ጋበዝኳችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLdxP4Bf/

መልካም ምሽት ተመኘን
#Mercedes #MaybachGLS600
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Lexus LX600
የሚገርሙ ፊቸሮች ያሉት መኪና ነው ::
ከዚህ በፊት እዚህ መኪና ላይ ቪድዮ ሰርተን ነበር ::
እሱ ቪድዮ ላይ ያለቀቅነው ነገር
Tiktok ላይ ለቀናል
https://vm.tiktok.com/ZMLdwYeJ6/

የ YouTube Lexus LX600 ቪድዮ
https://youtu.be/QkXTeLVblxY

ውብ ምሽት ተመኘን
#Lexus #LX600
@OnlyAboutCarsEthiopia
ስለ Toyota Hilux ታሪክ ምን ያህል ያውቃሉ?

ከመጀመርያው ጀነሬሽን ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ድረስ ምን ያህል ጀነሬሽኖች ተመርተዋል? በሀይሉክ ምክንያት Innova Fortuner 4Runner እና Surf የመጡት ::
በጣም በብዛት ከተማችን ውስጥ ባይኖርም ልክ እንደ ሀይሉክስ ግን ተወዳጅነት ያተረፈውም Tacoma የመጣው በሀይሉክስ መኪና ምክንያት ነው ::እነዚህን አካተን በዛሬው የዩትዩብ ቪድዮ ተለቋል :: እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ
መኪና ለሚወዱ ጟደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ::
እንደምትወዱት አንጠራጠርም ::

YouTube ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/c/YonathanDesta

ገራሚ ከሰአት ተመፕን
#toyotahilux #toyota
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኢትዮጵያ ውስጥ Toyota Hilux ቀለም እንደደረበ ለማወቅ ቀላል እንደሆነ ያውቃሉ?😃😂

ቶዮታን በትክክል የማይፅፉ ጋራዦች ስላሉ በቀላሉ መለየት ያስችላችሗል :: አዳዲስ ስም ስለሚሰጧቸው መኪናችሁ የተለየ እንደሆነ እንድታስቡ ያረጋችሗል 😂😂😂 እንደዚህ ፈታ የሚያረጉ ፎቶዎችን በ @OnlyCarsBot ላይ ላኩልን :: Toyota Hilux ላይ ከመጀመሪያው ጀምሮ ከጥንስሱ አሁን እስከደረሰበት ያለውን አዲስ የዩትዩብ ቪድዮ ለቀናል :: እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ
መኪና ለሚወዱ ጟደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ::
እንደምትወዱት አንጠራጠርም ::

YouTube ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/YonathanDesta

የስራ ሰኞ ተመፕን
#toyotahilux #toyota
@OnlyAboutCarsEthiopia
ስለ Toyota Highlander ይህንን ያውቃሉ?

18.5% የቶዮታ ሃይላንደር ባለቤቶች መኪናቸውን ለ15 አመታት ወይም ከዚያ በላይ ያቆዩት ሲሆን ይህም በኢንዱስትሪው ከሌሎች መኪኖች በአማካኝ በ 2.5 እጥፍ ይበልጣል። ይሄም ከአስራ አምስት አመት በላይ የሚቆይ መኪና ነው አስብሎታል ::

ውብ ከሰአት ተመኘን
#Toyota #Carfacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
2022 Ford Bronco Raptor

አዲሱ Ford Bronco Raptor ከሰአታት በፊት ለእይታ ቀርቧል ::
ከ F-150 እና ከ Ranger ቀጥሎ bronco 3 ኛው በ Raptor trim level የሚገኝ መኪና አድርጎታል ::
ይሄ በ twin turbo 3 ሊትር ሞተር የሚገኝ ሲሆን 400 horse power እንደሚኖረው ተናግረዋል ::
37 inch ጎማዎች ናቸው እዚህ መኪና ላይ የተገጠሙት ::
ዋጋው 70,000 የአሜሪካ ዶላር ሲሆን በዚህ አመት አጋማሽ ላይ ለገበያ እንደሚያቀርቡት ተናግረዋል ::
ተጨማሪ ነገር Tiktok ቪድዮ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLRw86xj/

መልካም ምሽት ተመኘን
#fordbronco #NewCar
@OnlyAboutCarsEthiopia
😂😂😂

እየሳቃችሁ የምትውሉበት ቀን ተመኘን
#Funny #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ ባስ

በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አውቶቡስን ስራ ላይ ለማዋል ፋይናንስ የማፈላለግ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ አሳውቋል።

ቢሮው በውጭና ሀገር ውስጥ ከሚገኙ የሚመለከታቸው አካላት ለአውቶቡስ ግዥ የሚውል ፋይናንስ የማፈላለግ ስራ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።

የኤልክትሪክ አውቶቡሶች ሌሊት ቻርጅ አድርገው ቀኑን በሙሉ ያለምንም የጊዜ ብክነት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋሉ ያለው ቢሮው።

አውቶቡሶቹ የሙከራ ትግበራ የሚደረግባቸው በሸገር እና አንበሳ አውቶቡሶች ሲሆን ፥ ከሸጎሌ ዴፖ ቅርበት ያላቸው አራት ኮሪደሮች ልየታ መከናወኑም ተገልጿል።

የመጀመሪያው ኮሪደር ከአዲሱ ገበያ - ቄራ ሲሆን፥ ሁለተኛው ኮሪደር መነሻውን ዊንጌት አድርጎ መዳረሻው አየር ጤና ይሆናል።

እንዲሁም ሶስተኛው ኮሪደር ከለገሃር ተነስቶ መዳረሻው ድል በር እንዲሁም አራተኛው ኮሪደር ከአውቶቡስ ተራ - አስኮ ይሆናል፡፡

ከዴፖው ያላቸው ርቀት፣ ከBRT ኮሪደሮች ጋር ያላቸው ትስስር እና ገበያ አካባቢዎች መሆናቸው ለኮሪደሮች የሙከራ ትግበራ መመረጥ እንደመስፈርት ተቀምጧል፡፡

በቀጣይ በከተማዋ ሌሎች ተጨማሪ ኮሪደሮችን በማጥናት የተደራሽነት አድማሱን የማስፋት ስራ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገልጿል።

ምንጭ - tikvahethiopia

ግሩም ከሰአት ተመኘንላችሁ
#Addisababa #electric #CarNews
@OnlyBoutCarsEthiopia
3D printed car

በ 3D printer መኪና እንደሚመረት ታውቃላችሁ ?
የመጀመርያውን 3D printed መኪና ሎካል ሞተርስ የሚባል ካምፓኒ ነው የሰራው ::
በ 3D ፕሪንተር ፕሪንት የተደረጉ ሀይፐር መኪኖችም አሉ ::
Czinger 21C አንዱ ነው :: በ 2.8 ሊትር ሀይብሪድ የሚገኝ ሲሆን 1250 horse power ነው ያለው :: የሚገርመው ቻሲው 23 ኪሎ ብቻ ነው 😳😳

ሙሉውን ቪድዮ tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML8rbGA5/

መልካም ምሽት ተመኘን
#3dprintedcar #hypercar
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

ከትንንሽ መኪኖች በላይ ትልልቅ መኪኖች ላይ ብዙ ትርፍ እንደሚያገኙባቸው
ለዛም ነው ትልልቅ መኪኖች ዋጋቸው ውድ የሆነው ::
ስለዚህ ትልቅ መኪና ስትገዙ በደንብ እየተረፈባችሁ ነው ለማለት ነው 😁

ፈታ ብላችሁ የምትሰሩበት ቀን ተመኘን
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
2023 Toyota Sequoia

አዲሱ የ 2023 Toyota Sequoia ለእይታ ቀርቧል :: ሙሉ በሙሉ ነው ዲዛይኑን የቀየሩት :: እንደድሮ በ V8 ሞተር ሳይሆን የሚመጣው በ 3.5 ሊትር V6 Hybrid Motor ነው :: 437 horsepower እና 583 pound ft of torque እንደሚኖረው ተናግረዋል :: ይሄም ከበፊቱ በ 45% torqueun አሻሽለው ስላቀረቡ ከ 4000 kg በላይ መጎተት ይችላል :: በጣም ብዙ ነው ::
ሙሉውን ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML8x9b3D/

በእንግሊዘኛ አዳዲስ የመኪና ዜናዎችን ለማግኘት
@Mycompanypro

ውብ ምሽት ተመኘን
#Toyota #NewCar
@OnlyAboutCarsEthiopia
ጎማ መሸጫ ኖሮህ በትርፍ ሰአትህ ባጃጅ ስትሰራ…😂😂😂

ያበደ ሀሙስ ተመኘሁላችሁ
#funny #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

BMW 501 ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ የተመረተው የመጀመሪያ BMW መኪና ነው። BMW 501 ባለ 6-ሲሊንደር ሞተር ይጠቀማል እና እስከ 6 ሰዎች የመጫን አቅም አለው ።

ግሩም ከሰአት ተመኘንላችሁ
#CarFacts #BMW
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በከተማችን ሌቦች በጣም እየበዙ ነው‼️

በየቀኑ የሚሰማው የሌብነት ሲስተም በጣም የድሮ እና ያልዘመነ ቢሆንም ግን አሁንም ሰዎች ይሰረቃሉ ::
በውጪ ሀገራት አብዛኛው በጣም በዘመነ ቴክኖሎጂ ነው የሚሰርቁት ::
እኛ ሀገር ግን በብዛት ተመሳሳይ የስርቆት አይነት ነው ያለው ::
ታድያ እሱን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን ::
1. መኪናችን ውስጥ የማናውቀውን ሰው መጫን የለብንም ::
2. ስንነዳ መኪናችንን ከፍተን መንዳት የለብንም Lock ብናደርግ የተሻለ ነው ::
3. መኪናችንን ስናቆም የሚታወቅ ቦታ ቢሆን የተሻለ ነው ::
4. መኪናችንን ስንነዳ መስታወት ዝቅ አርገን መንዳት የለብንም በተለይ በምሽት ::
እንደኔ እግረኛ ለሆናችሁ ደግሞ በቪድዮ የታገዘ tiktok ላይ ለቂያለሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZML8wKbG5/

ሰላማዊ ምሽት ተመኘን
#CarTheif #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይሄንን ያውቃሉ?

ጥቁር ቀለም ያለው መኪና በ 2018 በጣም የተሸጠው መኪና ነበር ::
ያገለገሉ መኪኖችን ከሚሸጠው ከ CarMax ከተሸጡት መኪኖች 22.3% ጥቁር መኪና ይሸፍናል ። ነጭ ቀጥሎ በ 19.3%, ቀጥሎ ግራጫ ወይም ግሬ በ 17.6% እና ብር በ14.6% ይከተላሉ ።
ኢትዮጵያ ውስጥስ ታድያ ?
ጥቁር እንደመጥፎ ነገር ተደርጎ ስለሚቆጠር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሰው የማይፈልገው ቀለም ነው :: አሁን በብዛትም ባይሆን ግን አሉ ::

መልካም ቀን ተመኘን
#Blackcar #CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሪፍ አሪፍ የቁልፍ መያዣዎችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ በምትፈልጉት ዲዛይን ይዘዙ በትንሽ ቀናት ውስጥ እናደርሳለን ::

ለማዘዝ 👉🏽 @yonathandesta ይጠቀሙ

ውብ ከሰአት ተመኘን
#3Dprinter #Keychain
@OnlyAboutCarsEthiopia
2022 Ford Ranger

Ford Ranger የ 2022/23 ሞዴላቸውን ለእይታ አቅርበዋል :: ስለዚህ መኪና የተለወጠውን 9 ነገር ላሳያችሁ ::
1. መኪናው ሙሉ በሙሉ ነው Redesign የተደረገው ::
2. አሁን ካለንበት Generation 50 mm ስለጨመሩ ውስጡም ሰፍቷል ::
3. ከመሪው ፊት ለፊት ያለውን ስክሪን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል አርገውታል ::
4. ማርሹም ቀይረውታል :: አሳንሰው ስላመጡት ብዙ ቦታ አይዝም ::
5. መሀል ላይ ያለው ስክሪን በ 10.1 ወይም በ 12 inch Screen ይመጣል ::
6. አውቶማቲክ እጅ ፍሬን ነው ያለው ::
7. ከጀርባ ደግሞ ስንመጣ እቃ ለመጫን እና ለማውረድ እንዲቀል መርገጫዎች በጎን በኩል ተካተዋል :: ልክ እንደ Ford F-150 ለስራ እንዲመቹ ተደርገው ነው የሚሰሩት ::
8. የ On Roadem Off roadem አሻሽለው እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል ::
9. እና አዲስ V6 Turbo ያለው የናፍጣ ሞተር እንደሚካተት አሳውቀዋል ::
አስረኛውን ደግሞ እጄን ስለደከመኝ YouTube ላይ ይቀጥላል 😂😂😂
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/8rpys4PTti4

ማየት ከፈለጋችሁ ብቻ
መደገፍ የምትፈልጉ ቪድዮውን VPN ተጠቅማችሁ ብታዩ ይመረጣል ::

ከዚህ በሗላ አርብ አርብም ሁሌ የሚለቀቅ ይሆናል
ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን ኮሜንት ላይ እንጠብቃለን ::

እርፍ የምትሉበት ምሽት ተመኘን
#2022FordRanger #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይሄንን ያውቃሉ?

ዘመናዊ የፎርሙላ 1 መኪና 193 ኪሎሜትር በሰአት ተገልብጦ መንዳት ይችላል። አማካይ ከፍተኛ ፍጥነታቸው በሰአት 375 ኪሎሜትር በሰአት ሲሆን ኤፍ 1 መኪኖች ወደ 3.5 የሚጠጉ የስበት ሃይሎች (G-Force) መዞርያዎች ላይ ይፈጥራሉ ። ይህ ማለት በዋሻ ውስጥ ተገልብጦ ለመንዳት በቂ የኤሮዳይናሚክስ ኃይል አላቸው ማለት ነው። የሚገርም ነው

ልዩ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ 🙏
#Formula1 #CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/27 09:33:21
Back to Top
HTML Embed Code: