Telegram Web Link
አዲስ የቶዮታ እና ሌሎችም የነዳጅ መኪኖችን ገዝታችሁ ከሆነ 5 ማድረግ የሌለባችሁን ነገሮች እንይ

1. 320 ኪሎሜትር እስኪደርስ ድረስ በሀይል ፍሬኑን እፍን ማድረግ የለባችሁም ::
2. ሙሉ በሙሉ የነዳጅ ፔዳሉን ረግጣችሁ አትንዱ
3. 1600 ኪሎሜትር እስኪደርስ ከ 100 ኪሎሜትር በሰአት በላይ አታሽከርክሩ ::
4. Pickup ወይም SUV ከሆነ እስከ 800 ኪሎሜትር ድረስ ተጨማሪ እቃ እየጎተታችሁ መሄድ የለባችሁም
5. የመጨረሻው ልክ 1600 ኪሎሜትር ሲደርስ የመኪናችሁን የመጀመሪያውን ዘይት ቀይሩ ::
ዝርዝር ምክንያቶችን እንዲሁም ተጨማሪ ማድረግ የሌለባችሁን ነገሮች ዮትዩብ ላይ ለቅቂያለሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/BrUURbXfa1k

ግሩም ምሽት ተመኘን
#NewCars #Toyota
@OnlyAboutCarsEthiopia
Toyota FJ Cruiser እንዴት በጣም ተወዳጅነቱ እየጨመረ መጣ?

ቶዮታ FJ 40 ከ 60 አመት በላይ በጣም ተወዳጅ ሆኖ የቆየ መኪና ነው :: ቶዮታ FJ Cruiser ደግሞ ከ 2007 - 2014 በአሜሪካ እንዲሁም በሌሎች አህጉራት ማለትም በእስያ አሁንም ድረስ ዲዛይኑ ብዙ ሳይለወጥ የሚመረት መኪና ነው :: በጣም ግን ተወዳጅነቱ እንዴት ሊመጣ ቻለ? እንዴት መመረትስ ጀመረ? ዋጋው ለምን እየተወደደ መጣ? እና ጃንሆይ እና ላንድ ክሩዘር የሚያገናኛቸው ታሪክ እውነታው ምንድነው? የሚለውን በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ እንመለከታለን :: ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/_0wWb9NHknc

ብሩህ ምሽት ተመኘን
#Toyota #FJCruiser
@OnlyAboutCarsEthiopia
#MarathonTrading

መኪና ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ማስመጣት ትፈልጋላችሁ?

እንግዲያውስ Marathon Trading ለእናንተ መፍትሄ ይዞ መቷል :: የኤሌክትሪክም የነዳጅም መኪኖችን ቀጥታ ከካምፓኒ እየወሰደ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመጫን ለእናንተ የሚያቀርብ ድርጅት ነው :: ዋጋቸውም በካምፓኒ ዋጋ ነው የሚያቀርቡት :: በብዛትም በፍሬም መግዛት ትችላላችሁ :: ታዲያ በትንሽ ጊዜ ውስጥ እስከ ጅቡቲም እስከ ኢትዮጵያም ያመጣሉ :: በየጊዜው እየላኩ ስለሆነ የሚደርስበት ጊዜ ይቆያል ብለው አይጨነቁም :: ከእናንተ የሚጠበቀው ማዘዝ ብቻ ነው :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት አድራሻ ማናገር ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
የቻይናው G-Wagon
Cybertank 300 ሪቪው

ብዙዎቻችን ቻይና ውስጥ ያሉ የመኪና አምራች ካምፓኒዎች ለየት ያሉ መኪኖችን የሚያመርቱ አይመስለንም :: ግን ይሄ እውነት አይደለም :: በተለይ ከ 2021 ጀምሮ በብዛት ለሀገር ውስጥም ለውጪ ሀገራትም ማለትም ለአውሮፓ እና ለአፍሪካ ይልካሉ :: ስለዚህ እሱን በማሰብ የ G-Wagen ዲዛይን ያለውን መኪና በሚገርም ዋጋ አንድ ካምፓኒ ለገበያ አቅርቧል ::
Cybertank 300 መኪና ከ Mercedes G-Wagon እና ከ Ford Bronco ጋር የሚመሳሰሉ ብዙ ነገሮች አሉት :: በዛሬው ቪዲዮ ይህንን Cybertank 300 ከእነሱ መኪኖች ጋር እያወዳደርኩ አሳያችሗለሁ :: ውጪውን አይታችሁ ተደማችሁ ሳትጨርሱ ውስጡን ደግሞ ሳሳያችሁ ይበልጥ ትገረማላችሁ ::
ሙሉ ቪዲዮውን ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/XgP15d_sGuQ

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Cybertank
@OnlyAboutCarsEthiopia
" ህጋዊ ፈቃድ ያለው መሆኑ እስኪረጋገጥ ድረስ በጊዜያዊነት ወደ ሀገር እንዳይገባ ታግዷል " - የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር

ይህንን አይታችሁታል ብዬ አስባለሁ :: ግን እውነታው ምንድነው? እስከአሁን የገቡትስ በምን ፈቃድ ገቡ? እውነት መኪኖቹ ቴክኒካል ችግር ኖሯቸው ነው? ወይስ ሌላ ነው ምክንያቱ? ነገ ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ ቲክቶክ ላይቭ ላይ የምንወያይ ይሆናል :: ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ በማስቀመጥ እሱ ላይ የምንወያይበት ይሆናል ::
ነገ እንገናኝ

ልዩ ምሽት ተመኘን
#VW #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የበረከትና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!

ኢድ ሙባረክ!🙏🙏

ግሩም ቀን ተመኘን 🙏
@OnlyAboutCarsEthiopia
ቻይና ውስጥ የሚመረቱት የ ቮልስ ዋገን ኤሌክትሪክ መኪኖች ለምን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ተከለከሉ?

ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ጭምር ነው :: እንዲከለከሉ ያደረጉበትን ዋና ዋና የምላቸውን 3 ነገሮች ልንገራችሁ ::
ይህንን መረጃ ያገኘሁት ከ DW (የጀርመን የዜና አውታር) እና ከአንዳንድ ተጨማሪ ፅሁፎች ላይ ነው ::
1. VW ቻይና ውስጥ ከ SAIC እና ከ FAW ካምፓኒዎች ጋር በ Joint Venture ስለሆነ የሚሰሩት የጀርመኑ ካምፓኒ እንደሚፈልገው ሊቆጣጠር ባለመቻሉ ነው ::
2. ከ 2020 ጀምሮ የቻይና መንግስት በፈቀደው መሰረት የውጪ ድርጅቶች ቻይና ውስጥ በሚገኙ የመኪና ካምፓኒዎች ብዙ ድርሻ እንዲወስዱ ስለተፈቀደ JAC ካምፓኒ ላይ 75% share አለው :: ይህንን በመጠቀም ካምፓኒዎቹ ላይ ጫና ለማድረግ ነው ::
3. መኪኖችን አውሮፓ አምርቶ ቻይና ውስጥ ለመሸጥ ቢሞክር ቻይና ውስጥ ጥሬ እቃ እና የሰው ሀይል ስለሚቀንስ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ የታክስ ክሬዲት ቅናሽ ስለማይደረግ ስለማያዋጣው ነው ::

ግን ደግሞ በደንብ የተብራራ ቪዲዮ ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/bjUaundfq_A

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#VW #Ethiopia #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከገዛችሁት በሗላ ዋጋውከማይቀንሰው 2022 Peugeot 5008 ጋር ተመልሰናል

Peugeot መኪና ኢትዮጲያ ውስጥ ከገባ ረዥም እድሜ ያስቆጠረ መኪና ነው። በተለይ 404 ሞዴል በታክሲ ስራ ውስጥ ራሱ ታዋቂ መኪና ነው። ባለፉት 10 አመታት ውስጥ በመስፍን ኢንደስሪያል ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እየተገጣጠሙ የቀረቡ የተለያዩ የፔጆት ሞዴል መኪኖች ለምሳሌ ያህል 208,301,308 2008 እና 3008 መኪኖች እያቀረቡ ነበር :: አሁን ላይ ደግሞ Import እየተደረጉ ያሉት አዳዲሶቹ Peugeot መኪኖች በገበያ ውስጥ ጥሩ ተቀባይነት አግኝተዋል። ከእነሱም ውስጥ አንዱ 5008 መኪና ነው :: በዛሬው ቪዲዮ የ2021/22 Peugeot 5008  ወይም 2ኛውን ጀነሬሽን Facelift የተደረገለት መኪና ውጪውን ውስጡን ያለውን አስገራሚ ቴክኖዎሎጂ እና የሞተር አማራጮቹን እንዲሁም የትኛው የሞተር አማራጭ የተሻለ እንደሆነ እና አሁን የሚሸጥበትንም ዋጋ አስቃኛችሗለሁ :: ሙሉ ቪዲዮውን ዩትዩብ ላይ ታገኙታላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/VDWz5zeBbSk

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Peugeot #5008
@OnlyAboutCarsEthiopia
#MarathonTrading

መኪና ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ማስመጣት ትፈልጋላችሁ?

እንግዲያውስ Marathon Trading ለእናንተ መፍትሄ ይዞ መቷል :: የኤሌክትሪክም የነዳጅም መኪኖችን ቀጥታ ከካምፓኒ እየወሰደ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመጫን በብዛትም በፍሬም መግዛት ትችላላችሁ :: ታዲያ በ 40 ቀን ውስጥ ኢትዮጵያ ያመጣሉ :: ከእናንተ የሚጠበቀው ማዘዝ ብቻ ነው :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
#OmegaAutoGlass

ከትንንሽ መኪኖች ማለትም ከቪትዝ ጀምሮ የIC ሚኒባስ እስከ ትልልቅ ከባድ መኪኖች የ ISUZU እና Sinotrack የመኪኖቻቸውን የፊት የጎን እና የጀርባ መስታወቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የምታገኙበት ቦታ ነው :: እሱ ብቻ ሳይሆን አይኖሩም ብላችሁ የምታስቧቸውንም የመኪና መስታወቶች እኛ ጋር በብዛትም በፍሬም ታገኛላችሁ ::
በትራፊክ የማያስቀጡ ቲንትድ ጥቁር መስታወቶችንም ጭምር ለመኪናችሁ ከፈለጋችሁ በቀላሉ በአንድ የስልክ ጥሪ በመደወል ያላችሁበት በመምጣት ይገጥማሉ :: ስለዚህ የመኪናችሁን መስታወት በቲንትድም በኖርማልም ማስቀየር ለምትፈልጉ አድራሻቸው ሀብተጊዮርጊስ ድልድል Ries Engineering ጎን ወይም ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ታገኟቸዋላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

የተለያዩ የማይገኙ የመኪና መስታወቶችን ሲገጥሙ የሚያሳይ ቪዲዮ ቲክቶክ ገፃችን ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZM2bLDqMD/

ልዩ ቀን ተመኘን 🙏
በተቀያሪ ጎማ እስከምን ድረስ ነው መጟዝ ያለባችሁ?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመኪና ጎማ ዋጋ በጣም እየጨመረ ይገኛል :: በዚህም ምክንያት ወጪ ለመቀነስ በማሰብ በተቀያሪ ጎማ የሚያሽከረክሩ ሰዎች እየበዙ መተዋል :: አንዳንዶቹ እንደውም የሗላ ሁለት ጎማዎች ላይ እነዚህን ቅያሪ ጎማዎች በማድረግ ሲነዱ ይስተዋላል :: ይህም የሆነው ካለው የዋጋ ልዩነት አንፃር ነው :: ግን እነዚህ ጎማዎች እስከምን ድረስ ገጥማችሁ ነው ማሽከርከር ያለባችሁ? እነዚህን የቅያሪ ጎማዎች ከገጠማችሁ በሗላ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች ምን ምን ናቸው? እነዚህን ጎማዎች ምን ያህል አየር ሞልታችሁ ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ? በየስንት ጊዜው ነው ቼክ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ? የሚሉትን በዛሬው ቪዲዮ በዝርዝር እንመለከታለን :: የዩትዩብ ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/_S7U1pMk_rE

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Sparetire
@OnlyAboutCarsEthiopia
6 Dual Clutch (DCT) ትራንስሚሽን መኪና ላይ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች

የመኪና ትራንስሚሽን ዋናው ስራው በመኪናው engine ውስጥ የሚመረተውን የመኪናው ጉልበት እንደአስፈላጊው ጉልበት እና ፍጥነት መጥኖ ወደ ጎማዎቹ የሚያሰራጭልን አካል ስለሆነ ነው። ታዲያ ባለፉት አመታት, የመኪና ትራንሚሽን ቴክኖሎጂ በከፍተኛ ደረጃ እያደገ መጥቶ ዛሬ ብዙ አይነት የመኪና ትራንሚሽኖችን በተለያዩ መኪኖች ላይ እናገኛለን :: በዛሬውም ቪድዮ ከእነዚህ አዲስ የመኪና ትራንሚሽን technology ከሆኑት ውስጥ አንዱ ስለሆነው Dual clutch transmission(DCT), ወይንም ባለሁለት clutch transmission የምናይ ሲሆን በዚህ ቪድዮ DCT ወይም Dual Clutch Transmission ምን እንደሆነ፣ DCT ትራንስሚሽን ያላቸውን መኪኖች የምትነዱ በተለይ ሃገራችን ውስጥ እነዚህን መኪኖች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል እና ስላለው አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎቹ እናያለን።
የዩትዩብ ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/cSa9W9A5zR0

ልዩ ምሽት ተመኘን
#DCT #DualClutch
@OnlyAboutCarsEthiopia
የምን መኪና መስታወት ነው የምትፈልጉት?
Omega Auto Glass

#OmegaAutoGlass

እዚህ አይኖሩም ብላችሁ የምታስቧቸው የመኪና መስታወቶች እኛ ጋር በብዛትም በፍሬም ታገኛላችሁ ::
በትራፊክ የማያስቀጡ የፋብሪካ ቲንትድ ጥቁር መስታወቶችንም ጭምር ለመኪናችሁ ከፈለጋችሁ በቀላሉ በአንድ የስልክ ጥሪ በመደወል ያላችሁበት በመምጣት ይገጥማሉ :: አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ፓልሪየስ ጎን ወይም ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

ለየት ያሉ መስታወቶችን መጋዘናቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ ቲክቶክ ገፃችን ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZM27wjwCL/

ግሩም ምሽት ተመኘን 🙏
የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ ስኩተር ሪቪው
EverCross H5 electric Scooter

ለምን መኪና ብቻ በሚል የመጀመሪያው ስኩተርም ሪቪው አድርጌዋለሁ :: እስከዛሬ ከሰራሗቸው በጣም አሪፍ አዝናኝ በተለይ እስከመጨረሻው ካያችሁት በጣም ትዝናናላችሁ ትስቃላችሁ :: ይህንን ሪቪው የሰራሁት ከተለያዩ ስኩተሮች ጋር ለመወዳደር ድራግ ሬስ ለማድረግ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ ስኩተር እና ጎጋርት ለመስራት ስላሰብኩ እቃ ከእናንተ አገኛለሁ በሚል ነው :: ስለዚህ የስኩተር ስፒድ ኮንትሮለር እና ዲሲ ሞተር (36 Volt እና ከ 500 Watt በላይ) ያላችሁ መግዛት ስለምፈልግ በ 0911663121 ላይ ደውሉልኝ ::
የዩትዩብ ቪዲዮ ሊንክ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/TjkHIyKHGDw

ውብ ምሽት ተመኘን
#electric #Scooter
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምን መኪና መስታወት ነው ያጣችሁት?
Omega Auto Glass

እዚህ ሀገር በፍፁም አይኖሩም ብላችሁ የምታስቧቸው የመኪና መስታወቶች እኛ ጋር በፍሬ ብቻ ሳይሆን በብዛትም ታገኛላችሁ ::
በትራፊክ የማያስቀጡ የፋብሪካ ቲንትድ ጥቁር መስታወቶችንም ጭምር በአንድ የስልክ ጥሪ በመደወል ያላችሁበት በመምጣት ይገጥማሉ :: አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ፓልሪየስ ጎን ወይም ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

ፅድት ያለ ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
የገንዘቤ ካዲላክ መኪና ላይ ያሉ 8 አስገራሚ ነገሮች

ሃገራችን ኢትዮጵያ በብዙ ስሟን የሚያስጠሩ ብርቅዬ ልጆች እናት እንደሆነች የሚታወቅ ሲሆን ከእነዚህ ወስጥ አንዱ እጅግ ስኬታማ እና አንጋፋ የሆኑት የመካከለኛ እና ረጅም ርቀት አትሌቶቻችን ዋነኞቹ ናቸው። ታዲያ ከነዚህ አትሌቶች መካከል ደግሞ አንጋፋዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አንዷ ኩራታችን ናት። ገንዘቤ በአትሌቲክስ ውድድር መሳተፍ የጀመረችው ገና በለጋ ዕድሜዋ ሲሆን ፣ እና በሚገርም ፍጥነት አንጋፋ ከሚባሉት ሯጮች መካከል ልትቆጠር ችላለች። ነገር ግን በተለይም እውቅናዋ የጀመረችው እ.ኤ.አ. በ2012 የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የ1500ሜትር ወርቅ ሜዳሊያ ካገኘች በኋላ ነው። ከዚያም በመቀጠል በ2012 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በ1500ሜ. በድጋሚ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ስትሆን በመቀጠል እ.ኤ.አ. በ2014 ገንዘቤ በሁለት ሳምንት ውስጥ ሶስት የአለም ሪከርዶችን በመስበር በ1500ሜ.፣ በ3000ሜ እና በሁለት ማይል የቤት ውስጥ ውድድሮች አዲስ ነጥብ አስመዝግባለች። እ.ኤ.አ.ም በ2015 የIAAF የአመቱ ምርጥ አትሌት ተብላ ልትሸለም የቻለች ታላቅ አትሌት ነች።
ከእነዚህ ውስጥም ዛሬ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ስላላት Cadillac Escalade EXT የቅንጦት መኪና ላይ 8 አስገራሚ ነገሮች እናያለን እና እውነትም ለአንፋዋ አትሌት ይመጥናል ወይስ ያንሳል የሚለዉን አስተያየት ትሰጣላችሁ
ሙሉ ቪዲዮውን ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/Amzfojs4zX0

ሞቅ ያለ ምሽት ተመኘን
#Cadillac #Genezebedibaba
@OnlyAboutCarsEthiopia
የአውሮፓ መኪኖች ላይ ለምን አድብሉ ይጠቀማሉ?

Adblue ምንድነው?
Adblue የሚሰራው ከ urea እና deionised ውሀ ውህድ ነው። የ AdBlue ጥቅም ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቁትን የNOx(Nitrogen-oxides) ጎጂ ጋዞች ለመቀነስ የSelective-Catalytic-Reduction(SCR) ቴክኖሎጂ ሲጠቀም nitrogen-oxideን ወደ N2(nitrogen-gas) እና ውሃ በመቀየር ነው። AdBlue የምታገኙት የአውሮፓ ስታንዳርድ መኪናዎች ላይ ነው ። Adblue እና DPF የሚጠቀሙ መኪኖችን መግዛት ምን ጥቅም አለው ጉዳቱስ? እና ስለእነዚህ ቴክኖዎሎጂዎች ተጨማሪ እውቀት እንዲኖራችሁ ደግሞ ዩትዩብ ላይ የለቀቁትን ቪዲዮ ብትመለከቱት የተሻለ ነገር ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/rJIKjTGlxVc

እረፍት የተሞላበት ምሽት ተመኘን
#Adblue #DPF #EuropeanCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
የመኪና ሪቪው ላይ በደንብ ማየት የምትፈልጉት ምንድነው?
Anonymous Poll
29%
ቴክ ፊቸሮቹን
7%
ውስጡን (ስፋቱን)
6%
ውጪውን (ዲዛይኑን)
58%
ፐርፎርማንሱን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማትጠብቁት መኪና መስታወት ነው እኛ ጋር አለ
Omega Auto Glass

የ Mercedes X-Class, Hyundai Kona/SantaFe, Peugeot 2008/3008/5008, FAW Bestune ከኤሌክትሪክ ደግሞ የ Volkswagen ID.4/ID.6 እና ሌሎችም የመኪና መስታወቶችን እኛ ታገኛላችሁ ::
ደውሉልን ያላችሁበትም መተን እንገጥማለን :: አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

ገራሚ ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከToyota RAV4 በምን ይሻላል?
2021/22 Honda CR-V

Honda CR-V ኢትዮጲያ ውስጥ በብዛት መግባት ከጀመረ ቅርብ ጊዜ ይሁነው እንጂ መመረት የጀመረው ከ1996 ጀምሮ ነው። Honda CR-V በአጠቃላይ መመረት ከጀመረ 20 ዓመታት ያሳለፈ ሲሆን ባለፉት ዓመታት ውስጥ የተለያዩ ለውጥ እና መሻሻሎችን እያሳየ የአሁኑ ጀነሬሽን ማለትም በ 2017 የተለቀቀው በአንጻሩ ዘመናዊ እና አሪፍ የሆነው CR-V ላይ ሊደርስ ችሏል። ታዲያ በ 2021 ሞዴሉ ላይ ከ Toyota RAV4 እና ከ Hyundai በምን እንደሚሻል በምን ደግሞ እንደማይሻል እንዲሁም ለየት ብለው የምታገኟቸውን ነገሮች እንመለከታለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/skkhha2tbsk

ውብ ምሽት ተመኘን
#Honda #HondaCrv
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/25 18:16:37
Back to Top
HTML Embed Code: