Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተመላሽ የሚገቡ መኪኖች መከልከላቸውን ሰምታችሗል?


ያ ማለት የነዳጅ እና ሀይብሪድ መኪኖች አሁን ሙሉ ለሙሉ አይገቡም :: ይህ ሁለት ነገሮችን ይፈጥራል ::
1. የነዳጅ እና ሀይብሪድ መኪኖችን በምንም አማራጭ አሁን ማስገባት ስለማትችሉ የመኪኖቹ ዋጋ ይጨምራል ::
2. የኤሌክትሪክ መኪኖች በብዛት እና በተለያዩ አይነት አማራጮች ይገባሉ :: ግን ደግሞ መንግስት መኪኖች እንዲወደዱ እያደረገ ነው ::
ምን ታስባላችሁ?

ኢትዮጵያ ውስጥ የሌሉ የሚመስላችሁ የተለያዩ ኤሌክትሪክ መኪኖች ከላይ የምትመለከቱትን F150 Lighting ጨምሮ አጠር ያለ ቪዲዮ አሁን ለቅቂያለሁ :: ገብታችሁ እዩት
👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMj1Kdebk/

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Electric #Hybrid
@OnlyAboutCarsEthiopia
በዲዛይን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ኤሌክትሪክ ፒክአፕ ኢትዮጵያ ገብቷል
Rivian R1T Truck

Rivian R1T ፒክአፕ ትራክ ከዲዛይኑ ጀምሮ በጣም አሪፍ መኪና ነው :: ውጪውም ውስጡም ላይ ብዙ ፊቸሮች አሉት :: ሌሎች መኪኖች ላይ አይታችሁ የማታውቋቸው :: በጣም ለየት ያለው ግን Gear Tunnel ነው :: እዛ ውስጥ ሰውም መግባት ይችላል :: ከዛ በተጨማሪ የ 5,000 ዶላር ኦፕሽንም አለው :: እሱ ምን እንደሆነ እና በጣም ለየት ያሉትን ነገሮች ቲክቶክ ላይ አጠር ያለ ቪድዮ ሰርተን ለቀናል :: እያያችሁ ፈታ በሉበት ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://www.tiktok.com/@yonathan_desta/video

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Rivian #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መስታወታችሁ በማንኛውም አጋጣሚ ቢሰበር ወይም ወደ ጥቁር መስታወት ለመቀየር
Omega Auto Glass

እዚህ ሀገር አይኖሩም ብላችሁ የምታስቧቸው የነዳጅም የኤሌክትሪክም የመኪና መስታወቶች እኛ ጋር በብዛትም በፍሬም ታገኛላችሁ :: በትራፊክ የማያስቀጡ የፋብሪካ ቲንትድ ጥቁር መስታወቶችንም ጭምር ያላችሁበት በመምጣት እንገጥማለን ::
አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

ልዩ ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
ጋራዥ ስትሄዱ ማወቅ ያለባችሁ 25 የጣሊያን ስያሜዎች

የጣሊያን ወረራ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የጨለማ ጊዜ ቢሆንም የጣሊያን የመኪና መለዋወጫ ስሞችን ጨምሮ አንዳንድ ዘለቄታዊ ማስታወሻዎችን ትቶ አልፏል ። እኛም ዛሬ ይህን የቋንቋ ክፍተት መሙላት ትችሉ ዘንድ የተወሰኑ ዋና ዋና የሚባሉትን እና በተደጋጋሚ የምንጠቀማቸውን የመኪና ፓርት ስያሜዎች በሁለቱም ቋንቋ ማለትም (በእንግሊዘኛ እና በጣሊያንኛ) መጠቀም እንድትችሉ እና ጋራዥ በምትሄዱበት ጊዜ የሚያወሩት ቃል በደንብ እንድትረዱ የዛሬውን የዩትዩብ ቪዲዮ አዘጋጅተናል።
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/LCOVBrFhpWA

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#Carparts
@OnlyAboutCarsEthiopia
የነዳጅ ዋጋ 📈

ቤንዚን እና ናፍጣ ላይ በሊትር ከ5 ብር በላይ ጭማሪ ተደረገ።

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደርጓል።

ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ገልጿል።

ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ መረጋጋት እንደታየበት ገልጿል፡፡

በዚህም ፥ ላለፉት አራት ወራት በችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ለውጥ ሳይደረግ መቆየቱን አስታውሷል፡፡

ሆኖም ግን የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሐምሌ ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሳየ በመምጣቱ ዋጋውን ማሻሻያ ማድረግ ማስፈለጉ ተገልጿል፡፡

በዚሁ መሰረት ፦

1. ቤንዚን 👉 74 ብር ከ85 ሳንቲም በሊትር

2. ነጭ ናፍጣ 👉 76 ብር ከ34 ሳንቲም በሊትር

3. ኬሮሲን ብር 👉 76 ብር ከ34 ሳንቲም በሊትር

4. የአውሮፕላን ነዳጅ 👉 68 ብር ከ58 ሳንቲም በሊትር

5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ 👉 62 ብር ከ22 ሳንቲም በሊትር

6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ 👉 61 ብር ከ07 ሳንቲም በሊትር መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
tikvahethiopia
የአሜሪካ ብራንድ ያለው የቻይና መኪና
2022 Chevrolet Captiva

በፈረንጆቹ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2006 ገበያውን የተቀላቀለው Chevrolet Captiva ወይንም በቻይና ገበያ የሚታወቅበት ስሙ Baojun 530 አልያም ደግሞ በህንድ ገበያ MG hector በአሁኑ ሰአት በአለማችን ገበያ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ስም እና ዝናን እያገኙ ካሉ የቤተሰብ SUV መኪኖች መካከል አንዱ ሲሆን የሚመረተውም በ General motors እና SAIC Motor corporation በ Joint Venture ቻይና ውስጥ ሲሆን በመጀመሪያ ለ ቻይና እና ህንድ ገበያዎች የታሰበ ነው። ይህ SUV ታዲያ ከቅርብ ግዜ ወዲህም በኛ ሃገርም እየበዛ እናም በተደጋጋሚ እየተጠየቅን ስለሆነ በዛሬው ፕሮግራማችን እስኪ ስለዚህ መኪና የተወሰነ ነገር እንይ ብለን የተወሰነ ነገር ልንላቹ ወደደን።
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/wRQjB4-K7vk

የተለየ ምሽት ተመኘን
#Chevrolet
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#MarathonTrading

ለየት ያሉ መኪኖችን ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ማስመጣት ትፈልጋላችሁ?

እንግዲያውስ Marathon Trading ለእናንተ መፍትሄ ይዞ መቷል :: በተለይ አሁን ላይ የነዳጅ መኪኖች መከልከላቸውን አስመልክቶ የኤሌክትሪክም መኪኖችን ቀጥታ ከካምፓኒ እየወሰደ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመጫን በብዛትም በፍሬም የሚያቀርብ ድርጅት ነው :: በተለይ ደግሞ በአውሮፓ ገበያ በብዛት እየተሸጡ ያሉ የ BYD እና የ Xpeng መኪኖችን እኛ ጋር ታገኛላችሁ :: ከእናንተ የሚጠበቀው ማዘዝ ብቻ ነው :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
ብቅ ባይ የፊት መብራቶች ለምን ከገበያ ወጡ?

እኛ ሃገር በብዛት መኪኖች ላይ ያላየናቸው ቢሆንም ፟ምናልባትም አጋጣሚውን አግኝታቹ አይታችኋቸው ከሆነ አልያም በ ፊልም እና ሶሻል ሚዲያ አይታችኋቸው ከሆነ pop-up head light (ብቅ ባይ የፊት መብራቶች) በብዙዎቻችን ዘንድ ሳቢ እና ደስ የሚሉ የ ፊት መብራት ፊቸሮች እንደሚሆኑ እንገምታለን። በዋነኝነት በ ክላሲክ መኪኖች ላይ የምናገኛቸው Pop-up headlights ጥቅም ላይ በማይውሉበት ጊዜ ተደብቀው(ታጥፈው) ሲቆዩ  መብራቶቹን በምናበራበት ጊዜ የሚወጡ የመኪና የመብራት አይነቶች ሲሆኑ በተለይም  ለመኪናው የሚያምር ገፅታን ከመስጠት በተጨማሪ aerodynamicsኡ የሆነ ለየት ያለ ገጽታና ቅርጽ ይሰጠዋል። በዛሬው ቪዲዮአችን ታዲያ እነዚህ መብራት አይነቶች እንዴት መሰራት እንደጀመሩ እና ለምን አሁን ጥቅም ላይ መዋል እንደቆሙ እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ይህንን የመብራት አይነት የሚጠቀመውን መኪና እናያለን
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/WqvphEfGkRg

ግሩም ምሽት ተመኘን
#ClassicCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
Only About Cars Ethiopia
Photo
Job Title: Content Creator (Social Media Manager)

Job Type: Full-time

Work Location: Anywhere/remote

Vacancies: 1

Deadline: 7/9/2023

Description: We are seeking a highly motivated and creative Content Creator to join our team and assist in creating compelling and engaging content for our clients social media.

Responsibilities:

- Research and write scripts for Youtube, Facebook, Tiktok and Instagram.
- Collaborate with the creative team to develop and pitch new video ideas
- Assist and involve in the editing and post everyday on every social media
- Utilize SEO best practices to optimize video titles, descriptions, and tags for discoverability
- Stay current with industry trends and best practices in digital media
- Attend team meetings and contribute ideas for future video projects
- Any other duties assigned by the Content Manager

Requirements:

- Strong writing skills and the ability to write in different styles and formats
- Knowledge of SEO and digital marketing best practices
- Strong organizational skills and ability to manage multiple tasks simultaneously
- Strong verbal and written communication with entertaining skills
- Strong teamwork skills and ability to work in a fast-paced environment

Education and Experience:

Who have some knowhow about cars (it’s a must)
Experience with digital media
Mostly works with Amharic content and scripts and can handle translation

We need to see your previous work. So if you fulfill the requirements send us your CV & Portfolio
Contact us - @Yonathandesta
Only About Cars Ethiopia
Photo
Job Title: Graphics designer

Job Type: Part-time

Job Sector: Creative_art_and_design

Work Location: Anywhere/remote

Experience Level: Junior

Vacancies: 1

Deadline: 7/9/2023

Salary/Compensation: 4000 ETB (Monthly)

Description:
A designer who is dedicated to design templates, logos and mockups for car sales.

We need to see your previous work. So if you fulfill the requirements send us your CV & Portfolio
Contact us - @Yonathandesta
Only About Cars Ethiopia
Photo
Job Title: Sales

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector:
Sales management

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Senior

Vacancies: 1

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: 5000 ETB Fixed (Monthly)

Deadline: 7/9/2023

Description:
we’re looking for a female applicant who can interact with and assist clients.The applicant need to be car sales.
-That can provide detailed descriptions about our services

Requirements:
Degree in Marketing,
Management or related fields. There are no strict education requirements as long as the applicant fulfills the reauirements below
- Negotiate with clients.
• Respond to sales inquiries and concerns by phone, electronically, or in person.
• Ensure customer service satisfaction and good client relationships.
• Follow up on sales activity by having feedback from sales support.
• Monitor and report on sales activities
• Negotiate/close deals and handle complaints or objections.
• Collaborate with team members to achieve better results.
• Gather feedback from customers or prospects and share it with internal teams.
Prepare to report as needed.
• Perform any other related tasks as asked by the Sales Manager.
Requirements and skills
• Demonstrable experience in marketing together with the potential and attitude required to learn
• Numerically literate, comfortable working with numbers, making sense of metrics, and processing figures with spreadsheets
• Basic understanding of sales principles and customer service practices

We need to see your previous work. So if you fulfill the requirements send us your CV & Portfolio
Contact us - @Yonathandesta
Only About Cars Ethiopia
Photo
የስራ ማስታወቂያ ባወጣነው መሰረት ብዙ ሰዎች በሴልስ እና ግራፊክስ ዲዛይን እያመለከታችሁ ትገኛላችሁ ::
Content Creator (Social Media Manager) ብለን ባወጣነው ላይ ግን እስከአሁን ያመለከተ ሰው የለም :: ስለዚህ በዚህ ዘርፍ ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ CV እና Portfolioችሁን ከስር በምታገኙት አድራሻ አስገቡልን ::
ነገ የመጨረሻው ቀን ነው ::

Contact us - @Yonathandesta
BYD ካሰብኩት በላይ ተለውጧል
2022/23 BYD Song Plus ሪቪው

በ 2022 አለማችን ላይ በብዛት ከተሸጡ ኤሌክትሪክ መኪኖች አንዱ ነው :: በ 2020 እንደ Mid-size SUV የተለቀቀው BYD Song Plus በ2022 በአሪፍ performance አና ፊቸሮች የመጣ ሲመጣ በሁለት አይነት ሞዴሎች ማለትም BYD song plus ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ እና DM-i በሃይብሪድ model ይመጣል :: በአንጻሩ ከፍ ባለ አቀማመጥ የተሰራው ይህ መኪና በኤሌክትሪክ ሞዴሉ ላይ እስከ 605 km በአንድ ቻርጅ ይሄዳል :: ከምንም በላይ BYD በጣም ተመራጭ እያደረገ ያለው Quality እና የሚጠቀመው ባትሪ Blade Technology ወይም Lithium Ion Phosphate ሲሆን ከ Lithium Ion ባትሪ የተሻለ ቻርጂንግ ሳይክል ስላለው ነው ::
እስኪ የዛሬውን ቪዲዮ አይታችሁ ለምን በጣም ተወዳጅ እንደሆነ ይገባችሗል ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/OMF28mOV5o8

ከእኛ ጋር እንደዚህ አይነት የመኪና ኮንቴንቶችን መስራት የሚችል Full time ስራ ስለሆነ መስራት እችላለሁ የሚል በ @Yonathandesta የቴሌግራም አካውንት ያውራን ::

ውብ ምሽት ተመኘን
#BYD #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#MarathonTrading

በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት የምትችሏቸው መኪኖችን ማራቶን ትሬዲንግ እንደሚያቀርብ ታውቃላችሁ?

በዋጋ ቀነስ ያሉ ቻይና ውስጥ የሚመረቱ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቀጥታ ከካምፓኒ እየወሰደ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመጫን በብዛትም በፍሬም የሚያቀርብ ድርጅት ነው :: በተለይ ደግሞ በአውሮፓ ገበያ በብዛት እየተሸጡ ያሉ የ BYD እና የ Xpeng መኪኖችን ታገኛላችሁ :: ከእናንተ የሚጠበቀው ማዘዝ ብቻ ነው :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተሰበረ መስታወቴን ማን እቤቴ ድረስ መቶ ይጠግንልኛል? ካላችሁ

Omega Auto Glass

ለድርጅቶች ለኢንሹራንስ ወይም Proforma አገልግሎት ለጋራዥ ለግል እና ለመንግስት ድርጅቶች በውል ተፈራርመን እንሸጣለን ::
አዲስ አመትን በማስመልከት የብድር አገልግሎት ለግል እና ለመንግስት ድርጅት እንሰጣለን
አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

ከወዲሁ መልካም በአል ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
በ 2016 ምን አይነት መኪኖችን ማየት ነው የምትፈልጉት?

ከዚህ በፊት በሰራናቸው ቪዲዮዎች የምትጠይቁንን እና አሪፍ ነው ብለን ያሰብናቸው የመኪና ሀሳቦች በቪዲዮ መልክ ስናቀርብ ቆይተናል :: ታዲያ በሚመጣው አመት እኛ እንድንሰራቸው የምትፈልጉትን መኪኖች ኮሜንት ላይ ብታስቀምጡልን ማየት የምትፈልጟቸውን መኪኖች እየፈለግን የምናቀርብ ይሆናል :: ስለዚህ የተሰማችሁንና እኛ እንድናስተካክል የምትፈልጉትንም ነገር ማስፈር እንዳትረሱ ::

መልካም ዋዜማ
#2016
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

ሰላም፣ ፍቅር ፣ደስታ ፣ ምስጋና ፣ ጤንነት ፣ በረከት፣ይቅርታ፣ ቅንነት ፣መትረፍረፍ ፣ስኬት፣መልካም አስተሳሰብ፤ የሞላበት ድንቅ እና ውብ ዓመት ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🙏

ብዙ የመኪና ውድድር የምናይበት
የመኪናው ኢንደስትሪ የሚስፋፋበት
መኪና ያልገዛችሁ የምትገዙበት
በብዙ የምናተርፍበት አመት ይሁንልን

አሁን አሜን በሉ ከሆነ በሗላ ከምትሉ 😁
ደስተኛ የምትሆኑበት አመት ይሁንላችሁ

@OnlyAboutCarsEthiopia
F-150_Lightning_Tech_Specs.pdf
368.3 KB
Ford F-150 Lightning

Ford F-150 Lightning የ Ford የመጀመሪያው ኤሌክትሪክ ፒክአፕ ትራክ ነው :: Lightning በ Pro በ XLT በ Lariat እና በ Platinum Trim Level ይመጣል ::
በ Super Crew ማለትም በ 4 በር ብቻ የሚመጣው ይህ ኤሌክትሪክ መኪና በጣም ሰፋ ያለ ውስጣዊ ገፅታው ደግሞ ከ F150 የነዳጅ እና ሀይብሪድ ሞዴሎቹ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ተለቅ ያለ 15.5 inch Touchscreen ሲኖረው እዚህ መኪና ላይ Self Driving system ተገጥሞለታል :: ከ Normalu F-150 ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ከውጪ የሚለዩት የፊት ለፊቱ ግሪል ድፍን መሆኑ እና ከፊትም ከጀርባም ያሉት መብራቶች ወጥ መሆናቸው ነው :: ከፊት ያለው ፍራንክ ወይም የፊት እቃ መያዣ 400 ሊትር ሲይዝ ከኮምፓክት መኪኖች የሗላ እቃ መያዣ ሁላ ይበልጣል :: ወደ ሚሄደው የኪሎሜትር ሬንጅ ሲመጣ Standand Rangeu 98 Kwh ባትሪ ፓክ የሚጠቀመው 370 ኪሎሜትር በአንድ ቻርጅ ሲጟዝ Long Range ሞዴል XLT እና Lariat ላይ 515 Platinum Trim levelኡ ላይ ደግሞ 483 ኪሎሜትር ይጟዛል :: እዚህ እየተሸጠ ያለበት ዋጋ ከ 15-16 ሚሊየን ብር ነው :: ተጨማሪ መረጃ PDF ላይ ታገኛላችሁ ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Ford #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ትራክሽን ኮንትሮል ጥቅሙ

ሁለት አይነት ትራክሽን ኮንትሮሉ የሚቆጣጠርበት መንገድ ሲኖር
1. ወደጎማዎቹ የሚልከውን ሀይል በመቀነስ ሲሆን
2. እየተንሸራተቱ ያሉ ጎማዎቹ ላይ በፍሬን እራሱ በማፈን ነው ::
ለምሳሌ አንድ መኪና ወስደን እንይ ከፊት ያለው ጎማ ጋር ፍጥነቱ 70 ኪሎሜትር በሰአት ቢሆን እና ከጀርባ ደግሞ 90 ኪሎሜትር በሰአት ቢሆን ስለዚህ በተገጠመለት የስፒድ ሴንሰር ከፊት ካለው በላይ እየተሽከረከረ ስለሆነ ፍሬን በመያዝ ተመሳሳይ ፍጥነት ላይ እንዲሆኑ ያደርጋል ::

በ 2016 Social Mediaችሁን በተመጣጣኝ ዋጋ Manage እንድናደርግ የምትፈልጉ የመኪና አስመጪዎች ወይም የመኪና መሸጫዎች በ 0911663121 ላይ በመደወል እኛን ማግኘት ትችላላችሁ ::

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#TractionControl
@OnlyaAboutCarsEthiopia
2024/09/25 20:22:45
Back to Top
HTML Embed Code: