Telegram Web Link
"የሰው ልጆች ፦
ልክ ድህነትን እንደሚፈሩ እሳትን ቢፈሩ ሁሉም ነፃ በወጡ
ልክ ዱንያን እንደሚከጅሉ ጀነትን ቢከጅሉ ሁሉም በተሳካላቸው
ልክ በውጭ ፍጡራንን እንደሚፈሩ በውስጣቸው አላህን ቢፈሩ በሁለቱም አገር
እድለኛ
በሆኑ ።
════════ ════════
ፈተናዎች ከትክክለኛው መንገድ አላስወጣህምን ? ከሰለፎች አንዱ ተጠየቀ
እሱም ፦ በአላህ ይሁንብኝ ፈተናዎች ባይኖሩ መንገዱን እጠራጠር ነበር ።
════════ ════════
የእድለቢስነት 5 መገለጫዎች
• የልብ ድርቀት
• የዓይን አለመሰበር
• የሀያእ ማነስ
• የዱንያ ጉጉት መጨመር
• የምኞት መርዘም
ፉዶይል እብን ዒያድ
════════ ════════
• ከወንድምህና ከጓደኛህ ማንን ትወዳለህ ? አንድ ጥበበኛ ተጠየቀ
እሱም ፦ ወንድሜን እንደጓደኛየ ሲሆን ; ጓደኛዬን እንደ ወንድሜ ሲሆን ~ ብሎ
መለሰ።
════════ ════════
ወጣቱ የሞት ጣረሞት ላይ ሆኖ እናቱ ታለቅሳለች ወጣቱ እናቱን እንዲህ አላት

እናቴ ሆይ ! የቂያማ ቀን ምርመራ በእጅሽ ቢሆን እኔን ምን ታደርጊያለሽ ?
እናትም ፦
አዝንልሃለው
ወጣቱ ፦ አላህ ከአንቺ በላይ በኔ ላይ አዛኝ ነው ።
@ONLYFORTRUTHERSJ
Aselamuwaleykim😊
Hey beloved freinds 🥰 .... It's Yasmina✌️
Pressure of life 👊
Mind storming 😕
- Is there pressure in life ? 🙄
- coherence of pressure with life ? 😦
- types of pressure in life ? 🤨
How to over take the pressure ? 😕
Universal truth 😱
"Every single one of us do have our own pressure that we gotta coup up with"😲
Introduction ☺️
The concept of pressure is not limited only in the study of physics 😂.
Pressure in sense of life matters, is kind of burden that demands attention, and results in distress😩. These burdens can happen in many ways like :- mentally🧠, Emotionally , socially 👥, politically and economically as well 🔥. It's not something possible, to get rid of all the pressure of life. but, just it can be minimized 😔. People's mostly do have wrong sight in translating this to their mind .they often try to ignore or give so much concern for the pressure of life . 😕 however, both are not advisable psychologically coz , it either stress you😩 or let you deny all the pressure of your life🤪 .
So, it's better to give half half attention 😉.
Types of Pressure 😌
It's classified in to two broad classes which is:-
- internal pressure 😃
Is the pressure that arise from a human inner most part . the pressure comes from to major sites the mind🧠 and the heart❤️ . They are the most amazing parts that Allah bestowed upon us all. Alhamdulilah 🙏
but, it doesn't mean that they are perfect even though , they are designed perfectly 😌 Because of this it may fabricate Postive pressure like it will make you inspire to work harder than before, and tackle the belief of "I can" inside you.😊 while, the Negative pressure will lead you to humiliate your self and will make you tackle sense of "am failure"inside you.😔
So, it's so important to have good communication with negative pressure and if it's possible don't give it damn care try your best to neglect it.😜
They( mind and heart ) often make kind of Battle inside us and they try to disrupt our inner most peace . 🧐
So, we have to balance them as much as we can. Because, we cannot listen only the one part and ignore the other 😇.
External pressure 👁
Is the pressure that comes from things that surround you specially freinds.
There is a saying " you are who you surround your self with" and it's without a shadow of doubt true . 🙃
You can be your best or worst version of you through there pressure . 🤨 Yeah ! Who knows 😮 perhaps your freinds pressure will burry you, even if you're alive not by dumping dirt's in your body. but, by dumping your shiny talents .
To wrap up 🙂it's essential to reconfigure the state our inside is 😮
then to figure out our outside state👁. Coz, if there is nothing that hold you back inside, nothing will pull you back outside. 😅 additionally these pressures needs enough time to communicate with you 😌So, Don't forbid them to have time with you . By this you can use your pressure as an elevator to rise you up .☺️
May Allah (s.w.t ) ease for us all our pressure of life .... Aminnn 🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❤️ ሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንሻአለህ በዚ ቻናል ( በቁርአን ጥላ ስር)
@ONLYFORTRUTHERSJ
የግጥም ውድድር ይኖረናል አሸናፊውን የካርድ ሽልማት እንሸልማለን መወዳደር ምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ 🏅

የግጥም ውድድሩ ህጎች

1⃣ኛ ግጥሞቹ ሚላኩት በ 1 እርእስ ጉዳይ ነው እሱም "የጨረቃ ናፍቆት" ይህም ረሱል ሰአወ መዲና የገቡበትን ታሪክ አስመልክቶ ነው 🌒 ከሱ ጋር ተያይዞ ማንኛውም ታሪክ የዋሻውም ሊሆን ይችላል


2⃣ኛ ግጥሞቹ 4 ስንኝ መሆን አለባቸው በዛ ቢባል 6 በትንሽ ስንኝ ሀሳቡን ለመግለፅ ነው የተፈለገው 👨‍💼

3⃣ኛ የውድድሩ አሸናፊ ሚሆነው ግጥሙ በላይክ ብዛት 60 ፐርሰንት ይይዛል እናም 40 ፐርሰንት በኛው ምርጫ ይሆናል !


4⃣ኛ ውድድሩ ሚጀምረው ሸዋል 15 ሲሆን ግጥሞቻችሁን በዚህ አካውንት ትልካላችሁ @Jabirtube በዚው ቻናል ነው ውድድሩ

5⃣ኛ የመወዳደሪያ ሊንክ የመሰጠት ፍቃድ አላችሁ ሁኖም ግን Like ማረግ ሚችለው የቻናሉ አባል ከሆነ በኋላ ነው አላህን ፍሩ ‼️

6⃣ኛ ግጥሞቻችሁን ስትልኩ አብራችሁ ሙሉ ስማችሁን ከነ አድራሻችሁ ላኩልን 👍 ግጥሞቹ ቢያንስ የግጥም ለዛ ሊኖረው ይገባል ትንሽ እራሱ ቤት ማይመታ ከሆነ 🙅‍♂ አይሆንም

የውድድሩን መድረክ በራሳችን ግጥም እንጀምረዋለን


😭 ከፍቅሩ ባሻገር ከነዋይ ሞገሱ
ታላቅ አሻራ አሳርፏል የልቅና ምሱ
ከተጠናከረው ኡማ በስተጀርባ
ታሪክ አለ ሊታወቅ ሊነበብ የተገባ
ከልጆቹ ግጥም ከሴቶቹ ድቤ
ታሪክ አለ የወርቁ የቀልቤ ሀኪሜ
ምንድነው ጉዱ የጨረቃ ሚስጥሩ
ሞልቶ ታየ ዛሬ ለሀቢብ ለክብሩ

❤️ jabir mustofa

ግጥሞቻችሁን ካሁኑ ማስገባት ትችላላችሁ !!!

ለበለጠ መረጃ @Jabirtube
ቶሎ ግጥማችሁን አስገቡ ነገ ነው ሚጀምረው ውድድሩ @Jabirtube
የሞላው ጨረቃ zakiru rushdy
<unknown>
የሞላው ጭረቃ 😭😭
@ONLYFORTRUTHERSJ
በታዳጊ ዛኪር
Forwarded from በቁርአን ጥላ ስር (Jabir mustofa)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❤️ ሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንሻአለህ በዚ ቻናል ( በቁርአን ጥላ ስር)
@ONLYFORTRUTHERSJ
የግጥም ውድድር ይኖረናል አሸናፊውን የካርድ ሽልማት እንሸልማለን መወዳደር ምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ 🏅

የግጥም ውድድሩ ህጎች

1⃣ኛ ግጥሞቹ ሚላኩት በ 1 እርእስ ጉዳይ ነው እሱም "የጨረቃ ናፍቆት" ይህም ረሱል ሰአወ መዲና የገቡበትን ታሪክ አስመልክቶ ነው 🌒 ከሱ ጋር ተያይዞ ማንኛውም ታሪክ የዋሻውም ሊሆን ይችላል


2⃣ኛ ግጥሞቹ 4 ስንኝ መሆን አለባቸው በዛ ቢባል 6 በትንሽ ስንኝ ሀሳቡን ለመግለፅ ነው የተፈለገው 👨‍💼

3⃣ኛ የውድድሩ አሸናፊ ሚሆነው ግጥሙ በላይክ ብዛት 60 ፐርሰንት ይይዛል እናም 40 ፐርሰንት በኛው ምርጫ ይሆናል !


4⃣ኛ ውድድሩ ሚጀምረው ሸዋል 15 ሲሆን ግጥሞቻችሁን በዚህ አካውንት ትልካላችሁ @Jabirtube በዚው ቻናል ነው ውድድሩ

5⃣ኛ የመወዳደሪያ ሊንክ የመሰጠት ፍቃድ አላችሁ ሁኖም ግን Like ማረግ ሚችለው የቻናሉ አባል ከሆነ በኋላ ነው አላህን ፍሩ ‼️

6⃣ኛ ግጥሞቻችሁን ስትልኩ አብራችሁ ሙሉ ስማችሁን ከነ አድራሻችሁ ላኩልን 👍 ግጥሞቹ ቢያንስ የግጥም ለዛ ሊኖረው ይገባል ትንሽ እራሱ ቤት ማይመታ ከሆነ 🙅‍♂ አይሆንም

የውድድሩን መድረክ በራሳችን ግጥም እንጀምረዋለን


😭 ከፍቅሩ ባሻገር ከነዋይ ሞገሱ
ታላቅ አሻራ አሳርፏል የልቅና ምሱ
ከተጠናከረው ኡማ በስተጀርባ
ታሪክ አለ ሊታወቅ ሊነበብ የተገባ
ከልጆቹ ግጥም ከሴቶቹ ድቤ
ታሪክ አለ የወርቁ የቀልቤ ሀኪሜ
ምንድነው ጉዱ የጨረቃ ሚስጥሩ
ሞልቶ ታየ ዛሬ ለሀቢብ ለክብሩ

❤️ jabir mustofa

ግጥሞቻችሁን ካሁኑ ማስገባት ትችላላችሁ !!!

ለበለጠ መረጃ @Jabirtube
😭የ ዋሻው ፍቅር

ረግረግ ያለ ነው መስከኑ
ፍቅሩ ወደር የለው ወሰኑ
ብሎ ቢጠይቅ በእንባ አይኑ
በተዋበ አንደበት በስስት ጎኑ
ዝቅ ቢሉ ያዩናል በዋሻው እርከን
መለሱለት ሀቢቡ አላህ አለ አትዘን
ዋሻው ክፍት ነው አቤት መቸገሩ
ተስፋ አለ ጮራ ፈተና አይቀር ከፈሩ
😍😍😍😢
ያሲን ሙሀመድ ከ ጂማ

በዚ ቻናል ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
የጨረቃው ናፍቆት

ምድር ደመቀች አበራች
ነቢ ሲመጡ ተዋበች
የነቢ ኡመት ተሰለፈ
ለማስተናገድ ደስታቸው ከልክ አለፈ
ሴቶች አዜሙ አደመቁት
ናፍቆታቸውን በዚ ገለፁት

ሁስና አብዱ
ከደሴ

በዚ ቻናል ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
የመዲና ታሪክ 😘

ከጨለመ ብርሃን ከብርሃኑ ጨለማ
ነገሩ የተለወጠው በሀቢብ ከራማ
ደጁ ታፍኖ ቤቱ የታመቀ
ሀቢቡ መጠው ስንቱ አወቀ
የስደቱ የመላኩ አይምሰለህ የዋዛ
ስንቱ ተመራባቸው በኢማኑ ለዛ
በመዲናም ታሪክ አለ የተረሳ
ያልታየ ቀልብን ሚገዛ ሚወሳ

አብዱከሪም ከአዲስአበባ ❤️

ገብታቹህ ደግፉኝ👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
የዋሻው ፍቅር 😭

ታወረ አይኑ ልቡም ተደፈነ
ከፍቅሩ ውጭ ሌላውን አመከነ😍
እባብ ቢነድፈው ለውዱ
አንባወቹ ነቢ ላይ ወረዱ 😭
ስስት ቢያንገላታው ብሎ አለ
ያዩናል እኮ የሸፈነ የጋረደ የለ
አትዘን ወዳጄ ብርሃኑ ፈንጥቋል
መዲና ስንገባ ቃሉ እውን ሁኗል
😍😍😍
ሰኢድ ሙባሪክ ከደሴ

ገብታቹህ በዚ ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
የጨረቃ ናፍቆት 😭

ሀቢቢ ሲገቡ
ወደ የስሪብ ሀገር
አንሷር ሙሃጂሩ ተደስቶ ነበር

የናፈቁኝ ነብይ ተሰደው ከመካ
ከሰሀቦች ጋራ:
ሲገቡ መዲና ደስታው ጣራ ነካ!

ለኡማው የደሙ የለፉ የታገሉ
ለኔ አርአያዬ ናቸው ረሱሉ!

ነዒማ ሀሰን ከ ሀዋሳ ኢትዮጵያ

ገብታቹህ በዚ ደግፉኝ 😍👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
ግጥሞቻችሁን በዚ ልካችሁ ተሳተፉ @Jabirtube
የሞላው ጨረቃ 😍

ያ የአለም ብርሀን የከውኑ ጨረቃ
ብቅ አለልን ይሄው አለምን ሊያነቃ

የነብያት አይነታ ከኛው መሀል ዘልቆ
በእውነት ደመቀ ሽርክ ተጠራርጎ

ምንኛ ተሳካለት ከጨለማው ዳነ
የመሀመድ ሡ ዐ ወ ኡመት የሆነ

ያመኑትን በመታደግ የልቅና ማድ ጣለ ❤️😭


ኡኽት መሀመድ ኑር
ከሳኡዲ አረቢያ

ገብታቹሁ በዚ ደግፉኝ 😘
@ONLYFORTRUTHERSJ
የሰፈር ጨረቃ 🌔

በሶፈር ጨረቃ በሀያ ስምንት
ቤተዎን ለቀቁ ኸይረል በርያት ❤️
የመካ ወጣቶች ነቢን ቢከቧቸው
ቢስሚላህ ብለው አፈር እረጯቸው
ቢስሚላህ ብለው አፈር ቢረጯቸው
በቆሙበት ቦታ እንቅልፍ ወሰዳቸው

መዲና ሱልጣን

በዚ ደግፉኝ ገብታችሁ 👇👇😍
@ONLYFORTRUTHERS
የረሱል መምጣት 😍

❤️ረሱል መዲና በመምጣታቸው
❤️ምድር ደመቀች አፈካቻቸው

❤️..በፍቅር አምረው ተውበው ነበር
❤️..ሴቶች አድምቀው ጨፍረው ነበር

❤️ምድርን ለማፍካት ደፋ ቀና ብለው
❤️መግለጫ ሆነ እንጂ ሴቶች ለደስታቸው

❤️ለክብሩማ ቢሆን ጭፈራው ሲያንሳቸው
❤️አለም ወዷቸው አለም ያላቃቸው

#hiba ke bethel

ገብታችሁ በዚ ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERS
የዋሻ ነፍስ 😭
(Reena Huda)

ያቺ....
ድሯን ያደራቺው፤ ኮከብ አስተናግዳ፣
ኩፍር ያጠመቃቸው፤ መጥፎን መደላደል ልባቸው የዳዳ፤
የሰላምን ሰዎች፤ ሰላምን ሊነፍጉ እልፍ ሲያማትሩ፣
ከዋሻው ደብቃ፣ ምርጡን በኒ አደም ተሾረበ ድሩ፣
ክፉ አሳቢው ተዘናጋ፣
ቅን አሳቢው ተረጋጋ፣
ላይ ነውና፣ የጥበብ ምንጭ፣ በሱ ረጋ!

ገብታችሁ በዚ ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
ግጥሞቻችሁን በዚ ልካችሁ ተሳተፉ @Jabirtube
የዋሁ ገራገር ❤️😍😭

የዋሁ ገራገር በፍቅሩ ተሸንፎ
ገድል ሰራ ዋሻው ላይ ነቢን ደግፎ
ፍቅር ያስተማረውን ለፍቅር እያዘነ
በየዋሁ ልቡ ከዚም ከዚያም ባከነ

ብሎም ጠየቀ ውዱ ሹሙ የፍቅር መነሻ
ችግር ተፈራረቀ እንዳው መች ይሆን መድረሻ

አትዘን ወዳጄ ከጎናችን አለ የምድሩ
እርዳን ሚቸር የሰማዩ ውሳኔ ብእሩ


ከድር አብዱልወሃብ ከአወሊያ

የአወሊያ ተማሪወች እባካችሁ ደግፉኝ 😍👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/09/29 10:32:38
Back to Top
HTML Embed Code: