Telegram Web Link
የደስታ ምንጭ 😍

እልል በሉ ተደሰቱ መጠዋል ሹሙ
የፍቅሩ ውድ የደስታ ምንጭ አለሙ

የውዴታ መስፈሪያ የናፍቆት አንባሩ
የመዲና ሴቶች ተነሱ ልጆቹ ዘምሩ

የሞላው ጨረቃ ፈነጠቀ በወጋገኑ
እጅ ተቀበሉ ነቢን ወዳችሁ እመኑ

የፍቅሩ ጥግ የሰማይ አንባ
ነቢ ናቸው ለወደዱት የተገባ

❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሂባ ከ አብነት ውድድሩን ኢንሻአላህ አሸንፋለሁ 💪

ገብታችሁ ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
አላርፍ ያለው ጎኔ 😭😢

በሲዲቅ አንደበት ❤️

ውስጤ ቢረበሽ ቢሄድ ተጎዞ
ሩቅ ተራመደ ኳተነ ሀቢቡን ይዞ
እግሬም ተነደፈ እንዳው ምን ተሻለ
እንባ ወረደ ንፋሱ መች ከለለ
ዞር አሉ ሀቢቡ ተመለከቱ በዋቡ
እንባየን ባፈሰው ብነደፍ በእባቡ
አትዘን አብሺር አላህ አለና
ጥሉ አይጠለንም አዛኙ ረበና

❤️💞💕💞💞💞
አብዱልጀሊል ከደሴ
ደሴወች ከ ኡመር መስጊድ ነኝ ገብታቹህ ደግፉኝ 👇👇
@ONLYFORTRUTHERS
መከረኛዋ ሸንጎ ☺️

ከጠላት ክምሩ ከሴረኛው ሸንጎ
የዳረነድዋ ውሳኔ ሚሸነቁር ሰርጎ
ፍቅርን ላፈቀረ ፍቅር የሆነውን
መግደል ተገቢ ነው ውድ የሆነውን
ታዲያ ሲወሰን በመከረኛዋ ሹራ
ከወጣቶች ይውጣ ከኛው ጎራ

ወደድኩህ የኔ ታዳጊ የፍቅሩ አፍላ
ተኛ በኔ መተኛ ሰዋ በነፍስህ በገላ
አትጨነቅ የእዝነቱ ነቢይ ታማኙ
በተከታዮች መጀባት ግድ ነው እንኳንስ ሊተኙ 😭😭😭😭

ዚያድ ሙሀመድ ከጂማ 😍

ገብታቹህ ደግፉኝ 👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
ግጥሞቻችሁን በዚ ልካችሁ ተሳተፉ @Jabirtube
❤️😍😍
<< << የጨረቃ ናፍቆት >> >>
የመዲና ፀሀይ በናፍቆት መንምና
ኡመቱም ተጨንቆ ሳስቶ ከዳመና
ኮቴያቸው ሲሰማ ጨረቃ ሞልታለች
ለእሳቸው ክብር ምድርን አፍክታለች።
[ አራጋው ሙሃመድ ]

በዚ ቻናል ገብታቹ ደግፉኝ
@ONLYFORTRUTHERSJ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አርቶግሮል ፊል በአማርኛ ትርጉም ክፍል አራት
@ONLYFORTRUTHERSJ
, እኔ ልንከራተት 😔
, ==========
የታጋሾች ታጋሽ የጀግኖቹ ጀግና
ለአስራ ሶስት አመት መካ ተጣሩና
መኮች ሲጨክኑ ሲያበዙ ፈተና
ሂጅራ ተፈቀደ በአላህ ታገዙ
አማኞች በሙሉ እንዲሄዱ አዘዙ
ነቢም ተሰደዱ ካቡበከር ጋራ
ዋሻው ተደበቁ በ ተውር ተራራ
በዚህ ጊዜ መኮች ቁጣቸው አየለ
ካቡበከር ጋራ ነቢን የገደለ
መቶሴት ግመሎች ይሰጣል ተባለ
ሰከሩ ሙሽሪኮች ቀውጢ ሆነ አገሩ
አላህን ተገዙ ብለው ለተጣሩ
ተባሉ አሸባሪ ሀቅን ለመከሩ

ስም=- ሙሀመድ ጀማል
አድራሻ=- ደሴ

ገብታችሁ ደግፉኝ @ONLYFORTRUTHERSJ
ተናፋቂው ነቢ 😍

አንቱ የሀቢቢ ተናፋቂው ነቢ
ምነው ቀረሁ እሳ ምን ሆኑ ያዘይኔ

መዲና ላይ ሁኜ አንቱን በመጠበቅ
ሰውነቴም ከሳ አይኖን በመናፈቅ

ማንን ልጠይቀው ማንንስ ላናግረው
ማደርገው ቢጠፋኝ ዛፍ ተራራ ወጣው

አየሆት ያ ዘይኔ በሩቅ እየመጡ
ልቤም ተደሰተ ሶሀቦችም ሮጡ

አመስጋኙ ነቢ ያ ነቢ ያዘይኒ
እንኩዋን ደህና መጡ ተናፋቂው ነቢ::

maru ke ethiopia
ገብታችሁ ደግፉኝ 🎖
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from 🎤 የሙስሊሞች ድምፅ 🎙️ (Šâbříñä)
و نفخ فى آلصور ذ'لك يوم آلوعيد

በቀንድም ውስጥ ይነፋል ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው።
________________________________________

💟ተወዳዳሪ
👤️ ሁስና አብዱ
Code 98

plzzz..ሼር አድርጉልኝ🙏🙏

👍 በዉድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ👍
👇👇👇
Join @Diinel_Islam
Join @Diinel_Islam
👆👆👆
የጨረቃ ናፍቆት ❤️😭

የዓለሙ ብርሃን ጮራዉ ሲታያቸዉ
የጨረቃዉ ናፍቆት እያንገላታቸዉ
አለ አሏሁአክበር ሠሀባዉ ሲያያቸው
ዓለሙ አበራ ምድሩ ፈነደቀ
በደስታ በጉጉት በሀሴት ደመቀ
ሴቶችና ህፃናት አዜሙ ለሳቸው
ቸብ ቸብ አረጉት ከነድቤያቸው
ጦለዓል በድሩ ዓለይና እያሏቸው

#ዲና ነኝ
#ከአዲስአበባ

ገብታችሁ በዚ ደግፉኝ👇
@ONLYFORTRUTHERS
Forwarded from SINA TUBE ®
ሃያተ - ነቢና
ክፍል 0⃣2⃣

ዋ! እራሴን

ቀኑ ሰኞ ነው ። የሰፈር ወር መጨረሻው ቀን ሰኞ ! ሃቢቢ ሰ.ዐ.ወ ወደ በቂእ የቀብር ቦታ ሄዱ ። ለምዕመናንም 🤲ዱአ አደረጉ ላቸው ። ከአላህም ምህረትን ጠየቁላቸው
"اللهم ارحمهم ‘‘
አላህ ሆይ ማራቸው
ከዛም እንዲህ አሉ፦ " እኛ እናንተን ተከታዩች ነን " የስንብቱ ቃል እኛም እንደናንተ ሞቾች ነን ።
ህመሙ በራሳቸው ገባ ። በጣም ብርቱ እራስ ምታት ረሱልም ሰ.ዐ.ወ ከበቂእ ተመልሰው ወደ እናታችን አኢሻ ረ.ዐ ሄዱ ። እናታችን አኢሻ እራስ ምታት አሞት ነበር ።
ወይኔ እራሴን ስትል ረሱለላህ ይሰሞታል ። ረሱልም አንች አኢሻ ካንቼ የበለጠ እኔን እራሴን አሞኛል !። ዋ ! እራሴን ወይኔ እራሴን! አሉ ።

ታቃላችሁ ነብያቶች የሁለት ሰው ህመም እንደሚታመሙ ማለቴ የህመሙ ክብደቱ የሁለት ሰው ህመምን ነው ሚታመሙት ።
ይህ የህመማቸው ጅማሪ ነበር ። ረሱል ሰ.ዐ.ወ ሚስቶቻቸውን እየዞሩ ይዘይራሉ
በመይሙና ቤት እያሉ በሽታቸው በረታ ። ረሱልም ነገ ማን ጋር ነኝ ?ነገ ማን ጋር ነኝ.... ሲሉ ጠየቋቸው የአኢሻን ተራ እየፈለጉ ከአኢሻ ሄደው እንዲያርፉ ሚስቶቻቸው ፈቀዱላቸው ።
ፈድል ቢን አባስ እና አሊይ ቢን አቡ ጧሊብ ተሸክመው ከመይሙና ቤት ወደ እናታችን አኢሻ ቤት ወሰዷቸው ። የረሱል ሰ.ዓ.ወ እግሮች መሬት ላይ ይጎተቱ ነበር ።


እኔ ልሙት ለርስዎ
እኔው ልሁን ፊዳ
ይሄው ደሜ ይፍሰስ
አካሌም ይጎዳ
አይበልጥብኝም መላው ሰውነቴ
ክፎዎትን አልስማ ካሻው ይምጣ ሞቴ

ፊዳከ ...

ቀጣይ ሳምንት
#ክፍል 0⃣3⃣
መጋረጃው እንደተዘጋ ቀረ !


ሲና ቲዩቭ
T.me/sinatube
Forwarded from SINA TUBE ®
🧟‍♂🧟‍♂የሰው ጠላቱ !🧟‍♂🧟‍♂

በአንድ ወቅት ታላቁን ሶሓባ ዐብደላህ ኢብን ጀዕፋርን ረ.ዐ
🐎ፈረስ እየጋለበ በአንድ መንደር ሲያልፍ የሆነ ሰው በድንገት ደርሶ ፈረሱን በመያዝ እንዲህ እያለ አላስኬድ አለው ፦
" አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ ! እባክህን አንገቴን በሰይፍህ መትተህ ቁረጠኝ
ለአላህ ብለህ እባክህን!"ይህን ግራ የሆነ ንግግር ሲሰማ ዐብደላህ ወደ ሰውየው ትኩር ብሎ እያዬ ፦
"አንተ ሰውዬ ! እብድ ነህ ወይስ ጤነኛ ?" አለው።

ሰውዬውም፦ " በአላህ ይሁንብኝ እብድ አይደለሁም ። ሆኖም ያለሁበት ሁኔታ ከሞት የከፋ ነው ።" አለው

ዐብደላህም ረ.ዐ " ችግርህ ምን ይሆን ልትነግረኝ ፍቃደኛ ነህ " በማለት ሰውዬውን ጠየቀው ። ሰውዬውም ፦"እኔ አንድ ሃይለኛና ብርቱ ጠላት አለኝ ። በአሁኑ ጊዜም ይህ ጠላቴ ሸምቆቆውን በአንገቴ ዙሪያ እያጠበቀብኝ ስለሆነ የማመልጥበት ጉልበት የለኝም "አለው።

ዐብደላህም ረ.ዐ ሰውዬውን እንዲህ ሲል ጠየቀው ፦" ኧረ ለመሆኑ ይህ ጠላትህ ምን ያክል ክፋ ቢሆን ነው ከመኖር ይልቅ ሞትን እንድትመርጥ ያደረገህ ?"

ሰውዬውም ሲመልስ ፦" ይህ ኃይለኛ ጠላቴ ሌላ ሳይሆን ድህነት ነው " አለው።

ይህን እንደሰማ ዐብደላህ አገልጋዩን ጠርቶ " ለዚህ ሰውዬ አንድ ሺህ ዲርሃም ስጠው " ብሎ አዘዘው ። ከዚያም ወደ ሰውዬው ዞር ብሎ፦ "ስማ ወዳጄ ! ይህን ያዝ ያጠላትህ ዳግም ሊያጠቃህ ቢመጣ ወደ እኔ መጥተህ ንገረኝ ያኔ በአላህ ፈቃድ አንድ ነገር አደርጋለሁ " አለው ።

ሰውዬውም ፦" በአላህ ይሁንብኝ ታላቅ የሆነውን ችሮታህን ተቀብያለሁ። ከእንግዲህ ለቀረው ዕድሜዬ ከዚህ ጠላቴ የሚያርቀኝን በቂ ሃብት ሰጥተኸኛል። በመሆኑም ከዚህ በኃላ አጠገቤ የሚደርስ አይመስለኝም " ብሎ በማመስገን ተሰናበተው።




T.me/sinatube
@Ethiopian_News_zena

Join plis🙏🙏🙏ya jema
የግጥሞቹ ውድድር ሚጠናቀቁት ጁምአ ነው ሞክሩ
~~~~"Yes i can"~~~~
አንዳንዴ የራሴ ባህሪ ግርም ይለኛል። ለምን መሰላችሁ ፍላጎቴ እንደ እስስት ስለሚቀያየር። እንዴት አትሉም?
መጽሐፍ ላይም ይሁን ማንኛውም ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ማራኪ ጽሑፍ ያነበብኩ ቀን አኔም ፅፌ ካልሞትኩ ብዬ ደብተሬ ላይ ወረቅት ገንጥዬ እስክርቢቶዬን ከኪሴ አውጥቼ ከባዶው አዕምሮዬ ጋር እፋጠጣለሁ። (ምናልባት ይህችንም ጹሑፍ የፃፍኳት ለዚህ ይሆን?)

ልክ እንደዚሁ የሚመስጥ ግጥም ስሰማ ገጣሚ ሁኜ ካላረፍኩ ብየ አካኪ ዘራፍ እላለሁ።

የአንድ ጥበበኛ ጥበብ አዘል አባባሎች የሰማሁ እንደሆነ ካልተጠበብኩ ብየ ለያዥ ለገናዥ አስቸግራለሁ።

ብቻ ምን አለፋችሁ አይቼ ወይም ሰምቼ ያልተመኘሁት ነገር ቢኖር ውትድርናን ብቻ ነው። (ደሞ ፈርቼ እንዳይመስላችሁ እኔን የመሰለ ሙሁር እንዳታጡ ብዬ እንጅ! ድንቄም)

የዚህ ሁሉ መንስኤ አንድና አንድ ነው። እሱም "yes i can " (እችላለሁ።) የሚለውን ፍልስፍና ስለማምን።
ይሄን ማሰቤ የሚያስመሰግነኝ ቢሆንም የተረዳሁበት መንገድ ግን ስህተት ሁኖ አሁን የነገርኳችሁን ባህሪ እንድላበስ አድርጎኛል።

እንዴት መሰላችሁ፡-
"እችላለሁ" ብሎ ማሰብ በራስ መተማመንን የሚያሳይ ቢሆንም እችላለሁ በሚል ሰበብ ይሄንንም ያንንም ማሯሯጥ ግን ስህተት ነው ። ተረቱስ "ሁለት ያባረረ አንድ አይዝም" አይደል ሚባለው።
ቁም ነገሩ ምኞትንና ፍላጎትን ማብዛቱ ላይ ሳይሆን ይበጀኛል ያልነውንና ማድረግ የምንችለውን አንድ ነገር መምረጡ ላይ ነው። መድሐኒትም እኮ በልክ ሲሆን ነው ሚፈውሰው። አልያ መድሐኒት ሳይሆን ድማሚት ነው የሚሆንብን።
"ደሞ የትኛውን ፈላስፋ አይተህ ተፈላሰፍክ?" አትበሉኝና ሰሞኑን ቁጭ ብየ ይሄንን ችግሬን ሳብሰለስል ይችን አባባል ተፈላሰፍኩ፡-
«መሆን የምትፈልገውን ሳይሆን መሆን የምትችለውን ለመሆን ሞክር!።» (ፓ! አሪፍ ናት አይደል ? በቃ ፈላስፋ ልሁን መሰለኝ)
ኽይሩን ይወፍቀን!። መልካም ቀን ይሁንላችሁ።
@ONLYFORTRUTHERSJ
👇👇👇👇👇👇👇👇

የአርቶግሮልን ፊልም ሙሉውን ከ ሲዝን 1 እስከ 5 መጨረሻው ወይም የፈለገውን ፓርት በተመጣጣኝ ዋጋ በመጨረሻ HD ጥራት ሚገዛ ካለ ያናግረኝ በተሰራበት ቋንቋ በቱርክኛ እና ከታች አረብኛ እያፃፈ እናም በአማርኛ እየተሰራ ነው ከ 1 እስከ 5 አለን እየሰራነው ነው መግዛት የፈለገ ያናግረኝ 👇👇👇
@Jabirtube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Subhanellah 😭😭😭😭
Emotional Shadah don't ignore to see 😭😭😭😭
@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/09/29 12:27:23
Back to Top
HTML Embed Code: